የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ማቴዎስ 21
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ማቴዎስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ኢየሱስ እንደ ድል አድራጊ ሆኖ ገባ (1-11)

      • ኢየሱስ ነጋዴዎችን ከቤተ መቅደሱ አባረረ (12-17)

      • የበለስ ዛፏ ተረገመች (18-22)

      • የኢየሱስን ሥልጣን ተገዳደሩ (23-27)

      • የሁለቱ ልጆች ምሳሌ (28-32)

      • ነፍሰ ገዳይ የሆኑት ገበሬዎች ምሳሌ (33-46)

        • የማዕዘን ራስ ድንጋይ ተናቀ (42)

ማቴዎስ 21:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 11:1-3፤ ሉቃስ 19:28-31

ማቴዎስ 21:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 238

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/1999፣ ገጽ 14-15

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 15፣ ገጽ 29

ማቴዎስ 21:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 62:11፤ ዮሐ 12:15
  • +ማቴ 11:29
  • +ዘካ 9:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 238

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2011፣ ገጽ 12

    8/1/1999፣ ገጽ 14-15

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 15፣ ገጽ 29

ማቴዎስ 21:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 11:4-6፤ ሉቃስ 19:32-35

ማቴዎስ 21:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ተቀመጠባቸው” የሚለው ቃል በመደረቢያዎቹ ላይ እንደተቀመጠ ያሳያል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 1:38, 40፤ ማር 11:7-11፤ ዮሐ 12:14, 15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 238

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/1997፣ ገጽ 30-31

ማቴዎስ 21:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 19:36-38

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/1997፣ ገጽ 30-31

ማቴዎስ 21:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ግሪክኛ፣ ሆሳዕና።

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 9:27፤ 21:15
  • +መዝ 118:25, 26፤ ዮሐ 12:13
  • +ማር 11:9, 10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2017፣ ገጽ 9

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/1997፣ ገጽ 30-31

ማቴዎስ 21:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/2011፣ ገጽ 3

ማቴዎስ 21:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 21:46፤ ሉቃስ 7:16፤ 24:19

ማቴዎስ 21:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 11:15, 16፤ ሉቃስ 19:45፤ ዮሐ 2:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 240

    የአምላክ መንግሥት እየገዛ ነው!፣ ገጽ 100

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2011፣ ገጽ 10

    3/15/1998፣ ገጽ 6

ማቴዎስ 21:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 56:7
  • +ኤር 7:11፤ ማር 11:17፤ ሉቃስ 19:46፤ ዮሐ 2:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 101

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    6/2017፣ ገጽ 32

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 240

    የአምላክ መንግሥት እየገዛ ነው!፣ ገጽ 100

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2011፣ ገጽ 10

    3/15/1998፣ ገጽ 6

ማቴዎስ 21:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 21:9
  • +ማር 11:18፤ ሉቃስ 19:39, 40

ማቴዎስ 21:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 8:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 101

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1995፣ ገጽ 24-26

ማቴዎስ 21:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 11:11፤ ሉቃስ 21:37፤ ዮሐ 11:1

ማቴዎስ 21:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 11:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 240, 244

ማቴዎስ 21:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 13:6
  • +ማቴ 3:10፤ ማር 11:13, 14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 240, 244

ማቴዎስ 21:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 11:20, 21

ማቴዎስ 21:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 17:20፤ ማር 11:22, 23፤ ሉቃስ 17:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 244

ማቴዎስ 21:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 11:24፤ ሉቃስ 11:9፤ ዮሐ 14:13፤ ያዕ 1:5፤ 1ዮሐ 3:22

ማቴዎስ 21:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 11:27-33፤ ሉቃስ 20:1-8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 244

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/1999፣ ገጽ 25, 26-27

ማቴዎስ 21:25

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ሰማይ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 21:32፤ ማር 11:30, 31፤ ሉቃስ 7:29, 30

ማቴዎስ 21:28

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/1994፣ ገጽ 28-29

ማቴዎስ 21:29

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 246

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/1994፣ ገጽ 28-29

ማቴዎስ 21:30

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 246

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/1994፣ ገጽ 28-29

ማቴዎስ 21:31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 246

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/1994፣ ገጽ 28-29

ማቴዎስ 21:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 3:12፤ 7:29, 30

ማቴዎስ 21:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 5:7
  • +ኢሳ 5:2
  • +ማር 12:1-9፤ ሉቃስ 20:9-16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 246

ማቴዎስ 21:34

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 246-247

ማቴዎስ 21:35

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ነህ 9:26

ማቴዎስ 21:36

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 36:15፤ ሥራ 7:52፤ ዕብ 11:32, 37

ማቴዎስ 21:38

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 1:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 246-247

ማቴዎስ 21:39

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 2:23፤ 3:15

ማቴዎስ 21:41

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 246-247

ማቴዎስ 21:42

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የማዕዘኑ ራስ።” እዚህ ላይ የገባው ግሪክኛ ቃል ሁለት የሕንጻ ግድግዳዎች የሚገናኙበት ማዕዘን አናት ላይ የሚቀመጥ ድንጋይን ያመለክታል።

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 28:16፤ ሉቃስ 20:17፤ ሥራ 4:11፤ ሮም 9:33፤ ኤፌ 2:20፤ 1ጴጥ 2:7
  • +መዝ 118:22, 23፤ ማር 12:10, 11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 246-247

ማቴዎስ 21:43

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2010፣ ገጽ 24

    2/15/2006፣ ገጽ 22

    3/15/1998፣ ገጽ 13

    7/1/1995፣ ገጽ 11

ማቴዎስ 21:44

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 8:14፤ 1ጴጥ 2:7, 8
  • +ሉቃስ 20:18

ማቴዎስ 21:45

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 12:12፤ ሉቃስ 20:19

ማቴዎስ 21:46

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሊያስሩት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 21:11፤ ዮሐ 7:40

ተዛማጅ ሐሳብ

ማቴ. 21:1ማር 11:1-3፤ ሉቃስ 19:28-31
ማቴ. 21:5ኢሳ 62:11፤ ዮሐ 12:15
ማቴ. 21:5ማቴ 11:29
ማቴ. 21:5ዘካ 9:9
ማቴ. 21:6ማር 11:4-6፤ ሉቃስ 19:32-35
ማቴ. 21:71ነገ 1:38, 40፤ ማር 11:7-11፤ ዮሐ 12:14, 15
ማቴ. 21:8ሉቃስ 19:36-38
ማቴ. 21:9ማቴ 9:27፤ 21:15
ማቴ. 21:9መዝ 118:25, 26፤ ዮሐ 12:13
ማቴ. 21:9ማር 11:9, 10
ማቴ. 21:11ማቴ 21:46፤ ሉቃስ 7:16፤ 24:19
ማቴ. 21:12ማር 11:15, 16፤ ሉቃስ 19:45፤ ዮሐ 2:15
ማቴ. 21:13ኢሳ 56:7
ማቴ. 21:13ኤር 7:11፤ ማር 11:17፤ ሉቃስ 19:46፤ ዮሐ 2:16
ማቴ. 21:15ማቴ 21:9
ማቴ. 21:15ማር 11:18፤ ሉቃስ 19:39, 40
ማቴ. 21:16መዝ 8:2
ማቴ. 21:17ማር 11:11፤ ሉቃስ 21:37፤ ዮሐ 11:1
ማቴ. 21:18ማር 11:12
ማቴ. 21:19ሉቃስ 13:6
ማቴ. 21:19ማቴ 3:10፤ ማር 11:13, 14
ማቴ. 21:20ማር 11:20, 21
ማቴ. 21:21ማቴ 17:20፤ ማር 11:22, 23፤ ሉቃስ 17:6
ማቴ. 21:22ማር 11:24፤ ሉቃስ 11:9፤ ዮሐ 14:13፤ ያዕ 1:5፤ 1ዮሐ 3:22
ማቴ. 21:23ማር 11:27-33፤ ሉቃስ 20:1-8
ማቴ. 21:25ማቴ 21:32፤ ማር 11:30, 31፤ ሉቃስ 7:29, 30
ማቴ. 21:32ሉቃስ 3:12፤ 7:29, 30
ማቴ. 21:33ኢሳ 5:7
ማቴ. 21:33ኢሳ 5:2
ማቴ. 21:33ማር 12:1-9፤ ሉቃስ 20:9-16
ማቴ. 21:35ነህ 9:26
ማቴ. 21:362ዜና 36:15፤ ሥራ 7:52፤ ዕብ 11:32, 37
ማቴ. 21:38ዕብ 1:2
ማቴ. 21:39ሥራ 2:23፤ 3:15
ማቴ. 21:42ኢሳ 28:16፤ ሉቃስ 20:17፤ ሥራ 4:11፤ ሮም 9:33፤ ኤፌ 2:20፤ 1ጴጥ 2:7
ማቴ. 21:42መዝ 118:22, 23፤ ማር 12:10, 11
ማቴ. 21:44ኢሳ 8:14፤ 1ጴጥ 2:7, 8
ማቴ. 21:44ሉቃስ 20:18
ማቴ. 21:45ማር 12:12፤ ሉቃስ 20:19
ማቴ. 21:46ማቴ 21:11፤ ዮሐ 7:40
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
  • 43
  • 44
  • 45
  • 46
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ማቴዎስ 21:1-46

የማቴዎስ ወንጌል

21 ወደ ኢየሩሳሌም በተቃረቡና በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ወደምትገኘው ወደ ቤተፋጌ በደረሱ ጊዜ ኢየሱስ ሁለት ደቀ መዛሙርት ላከ፤+ 2 እንዲህም አላቸው፦ “ወደዚያ ወደምታዩት መንደር ሂዱ፤ እዚያ እንደደረሳችሁም አንዲት የታሰረች አህያ ከነውርንጭላዋ ታገኛላችሁ። ፈታችሁ ወደ እኔ አምጧቸው። 3 ማንም ሰው ቢጠይቃችሁ ‘ጌታ ይፈልጋቸዋል’ በሉት። በዚህ ጊዜ ወዲያውኑ ይልካቸዋል።”

4 ይህም የሆነው ነቢዩ እንዲህ ብሎ የተናገረው ይፈጸም ዘንድ ነው፦ 5 “ለጽዮን ልጅ እንዲህ በሏት፦ ‘እነሆ ንጉሥሽ+ ገር+ ሆኖ በአህያ፣ አዎ በአህያይቱ ግልገል በውርንጭላ ላይ ተቀምጦ ይመጣል።’”+

6 ስለዚህ ደቀ መዛሙርቱ ሄደው ኢየሱስ እንዳዘዛቸው አደረጉ።+ 7 አህያይቱንና ውርንጭላዋን አምጥተው መደረቢያዎቻቸውን በላያቸው ላይ አደረጉ፤ እሱም ተቀመጠባቸው።*+ 8 ከሕዝቡ መካከል አብዛኞቹ መደረቢያቸውን በመንገዱ ላይ አነጠፉ፤+ ሌሎች ደግሞ ከዛፎች ላይ ቅርንጫፎች እየቆረጡ በመንገዱ ላይ ያነጥፉ ነበር። 9 በተጨማሪም ከፊት ከፊቱ የሚሄደውና ከኋላው የሚከተለው ሕዝብ “የዳዊትን ልጅ እንድታድነው እንለምንሃለን!*+ በይሖዋ* ስም የሚመጣ የተባረከ ነው!+ በሰማይ የምትኖረው ሆይ፣ እንድታድነው እንለምንሃለን!”+ ብሎ ይጮኽ ነበር።

10 ወደ ኢየሩሳሌም በገባ ጊዜም “ይህ ሰው ማን ነው?” በማለት መላዋ ከተማ ታወከች። 11 ሕዝቡም “ይህ በገሊላ ከምትገኘው ከናዝሬት የመጣው ነቢዩ ኢየሱስ ነው!”+ ይል ነበር።

12 ኢየሱስ ወደ ቤተ መቅደሱ ገብቶ በቤተ መቅደሱ የሚሸጡትንና የሚገዙትን ሁሉ አስወጣ፤ የገንዘብ መንዛሪዎችን ጠረጴዛዎችና የርግብ ሻጮችን መቀመጫዎችም ገለባበጠ።+ 13 እንዲህም አላቸው፦ “‘ቤቴ የጸሎት ቤት ይባላል’ ተብሎ ተጽፏል፤+ እናንተ ግን የዘራፊዎች ዋሻ አድርጋችሁታል።”+ 14 ቤተ መቅደሱ ውስጥ እንዳለም ዓይነ ስውሮችና አንካሶች ወደ እሱ መጡ፤ እሱም ፈወሳቸው።

15 የካህናት አለቆችና ጸሐፍት ያደረጋቸውን አስደናቂ ነገሮች እንዲሁም በቤተ መቅደሱ ውስጥ “የዳዊትን ልጅ እንድታድነው እንለምንሃለን!”+ እያሉ የሚጮኹትን ልጆች ባዩ ጊዜ ተቆጥተው+ 16 “እነዚህ የሚሉትን ትሰማለህ?” አሉት። ኢየሱስም “አዎ እሰማለሁ። ‘ከልጆችና ከሕፃናት አፍ ምስጋና አዘጋጀህ’ የሚለውን ከቶ አላነበባችሁም?” አላቸው።+ 17 ከዚያም ትቷቸው ከከተማዋ ከወጣ በኋላ ወደ ቢታንያ ሄደ፤ እዚያም አደረ።+

18 በማለዳም ወደ ከተማዋ እየተመለሰ ሳለ ተራበ።+ 19 በመንገድ ዳር አንድ የበለስ ዛፍ አየና ወደ እሷ ሄደ፤ ሆኖም ከቅጠል በቀር ምንም ስላላገኘባት+ “ከእንግዲህ ወዲህ ፍሬ አይገኝብሽ” አላት።+ የበለስ ዛፏም ወዲያውኑ ደረቀች። 20 ደቀ መዛሙርቱ ይህን ባዩ ጊዜ ተገርመው “የበለስ ዛፏ እንዲህ በአንዴ ልትደርቅ የቻለችው እንዴት ነው?” አሉ።+ 21 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ “እውነት እላችኋለሁ፣ እምነት ካላችሁና ካልተጠራጠራችሁ እኔ በበለስ ዛፏ ላይ ያደረግኩትን ማድረግ ብቻ ሳይሆን ይህን ተራራ ‘ከዚህ ተነስተህ ወደ ባሕር ተወርወር’ ብትሉት እንኳ ይሆንላችኋል።+ 22 እምነት ካላችሁ በጸሎት የምትጠይቁትን ነገር ሁሉ ታገኛላችሁ።”+

23 ወደ ቤተ መቅደስ ገብቶ እያስተማረ ሳለ የካህናት አለቆችና የሕዝቡ ሽማግሌዎች ወደ እሱ መጥተው “እነዚህን ነገሮች የምታደርገው በምን ሥልጣን ነው? ይህን ሥልጣን የሰጠህስ ማን ነው?” አሉት።+ 24 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ “እኔም አንድ ነገር እጠይቃችኋለሁ። መልሱን ከነገራችሁኝ እኔም እነዚህን ነገሮች በምን ሥልጣን እንደማደርግ እነግራችኋለሁ፦ 25 ዮሐንስ እንዲያጠምቅ ሥልጣን የሰጠው ማን ነው? አምላክ* ነው ወይስ ሰው?” እነሱ ግን እርስ በርሳቸው እንዲህ ይባባሉ ጀመር፦ “‘አምላክ’ ብንል ‘ታዲያ ለምን አላመናችሁትም?’ ይለናል፤+ 26 ‘ሰው’ ብንል ደግሞ ዮሐንስን ሁሉም እንደ ነቢይ ስለሚያየው ሕዝቡን እንፈራለን።” 27 ስለዚህ ለኢየሱስ “አናውቅም” ብለው መለሱለት። እሱ ደግሞ እንዲህ አላቸው፦ “እኔም እነዚህን ነገሮች በምን ሥልጣን እንደማደርግ አልነግራችሁም።

28 “ምን ይመስላችኋል? አንድ ሰው ሁለት ልጆች ነበሩት። ወደ መጀመሪያው ልጁ ሄዶ ‘ልጄ ሆይ፣ ዛሬ ወደ ወይኑ እርሻ ሄደህ ሥራ’ አለው። 29 ልጁም መልሶ ‘አልሄድም’ አለው፤ በኋላ ግን ጸጸተውና ሄደ። 30 ሁለተኛውንም ቀርቦ እንደዚሁ አለው። ልጁም መልሶ ‘እሺ አባዬ፣ እሄዳለሁ’ አለው፤ ግን አልሄደም። 31 ከሁለቱ የአባቱን ፈቃድ የፈጸመው የትኛው ነው?” እነሱም “የመጀመሪያው” አሉ። ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ “እውነት እላችኋለሁ፣ ቀረጥ ሰብሳቢዎችና ዝሙት አዳሪዎች ወደ አምላክ መንግሥት በመግባት ረገድ ይቀድሟችኋል። 32 ዮሐንስ የጽድቅን መንገድ ሊያሳያችሁ መጣ፤ እናንተ ግን አላመናችሁትም። ይሁን እንጂ ቀረጥ ሰብሳቢዎችና ዝሙት አዳሪዎች አመኑት፤+ እናንተ ይህን አይታችሁም እንኳ ጸጸት ተሰምቷችሁ እሱን ለማመን አልፈለጋችሁም።

33 “ሌላም ምሳሌ ስሙ፦ የወይን እርሻ+ ያለማ አንድ ባለ ርስት ነበር፤ ዙሪያውንም አጠረው፤ በዚያም የወይን መጭመቂያ ቆፈረ እንዲሁም ማማ ሠራ፤+ ከዚያም ለገበሬዎች አከራይቶ ወደ ሌላ አገር ሄደ።+ 34 ፍሬው የሚሰበሰብበት ወቅት ሲደርስ ድርሻውን እንዲያመጡለት ባሪያዎቹን ወደ ገበሬዎቹ ላከ። 35 ገበሬዎቹ ግን ባሪያዎቹን ይዘው አንዱን ደበደቡት፤ ሌላውን ገደሉት፤ ሌላውን ደግሞ በድንጋይ ወገሩት።+ 36 ከበፊቶቹ የሚበዙ ሌሎች ባሪያዎች በድጋሚ ላከ፤ ይሁንና በእነሱም ላይ ተመሳሳይ ድርጊት ፈጸሙባቸው።+ 37 በመጨረሻም ‘መቼም ልጄን ያከብሩታል’ በማለት ልጁን ላከው። 38 ገበሬዎቹ ልጁን ሲያዩት እርስ በርሳቸው ‘ወራሹ ይሄ ነው።+ ኑ እንግደለው፤ ርስቱንም እንውረስ!’ ተባባሉ። 39 ስለዚህ ያዙትና ከወይን እርሻው ጎትተው በማውጣት ገደሉት።+ 40 እንግዲህ የወይኑ እርሻ ባለቤት ሲመጣ እነዚህን ገበሬዎች ምን የሚያደርጋቸው ይመስላችኋል?” 41 የካህናት አለቆቹና የሕዝቡ ሽማግሌዎችም “ክፉዎች ስለሆኑ ከባድ ጥፋት ያደርስባቸዋል፤ ከዚያም የወይን እርሻውን፣ ፍሬውን በወቅቱ ለሚያስረክቡት ለሌሎች ገበሬዎች ያከራያል” አሉት።

42 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ “እንዲህ የሚለውን የቅዱሳን መጻሕፍት ቃል አላነበባችሁም? ‘ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፣ የማዕዘን ራስ ድንጋይ* ሆነ።+ ይህ የይሖዋ* ሥራ ነው፤ ለዓይናችንም ድንቅ ነው።’+ 43 የአምላክ መንግሥት ከእናንተ ተወስዶ ፍሬውን ለሚያፈራ ሕዝብ ይሰጣል የምላችሁ ለዚህ ነው። 44 በተጨማሪም በዚህ ድንጋይ ላይ የሚወድቅ ይሰባበራል።+ ድንጋዩ የሚወድቅበት ሰው ሁሉ ደግሞ ይደቅቃል።”+

45 የካህናት አለቆቹና ፈሪሳውያኑ ምሳሌዎቹን በሰሙ ጊዜ ስለ እነሱ እንደተናገረ ገባቸው።+ 46 ሊይዙት* ይፈልጉ የነበረ ቢሆንም ሕዝቡን ፈሩ፤ ምክንያቱም ሕዝቡ እንደ ነቢይ ያየው ነበር።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ