የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ነገሥት 19
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ነገሥት የመጽሐፉ ይዘት

      • ኤልያስ ከኤልዛቤል ሸሸ (1-8)

      • ይሖዋ ለኤልያስ በኮሬብ ተገለጠለት (9-14)

      • ኤልያስ ሃዛኤልን፣ ኢዩንና ኤልሳዕን እንዲቀባቸው ተነገረው (15-18)

      • ኤልሳዕ የኤልያስ ተተኪ እንዲሆን ተሾመ (19-21)

1 ነገሥት 19:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 16:29፤ 21:25
  • +1ነገ 18:40
  • +1ነገ 16:31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ምሰሏቸው፣ ገጽ 101

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2011፣ ገጽ 18-19

1 ነገሥት 19:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍስህን እንደ እነሱ ነፍስ ሳላደርጋት።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ምሰሏቸው፣ ገጽ 101

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2011፣ ገጽ 19

1 ነገሥት 19:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሱን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 2:15፤ 1ሳሙ 27:1
  • +ኢያሱ 15:21, 28
  • +ዘፍ 21:31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ምሰሏቸው፣ ገጽ 101-102

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2011፣ ገጽ 19-20

1 ነገሥት 19:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሱ እንድትሞትም።”

  • *

    ወይም “ነፍሴን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 11:15፤ ኢዮብ 3:21፤ ዮናስ 4:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 158

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    6/2019፣ ገጽ 15-16

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2014፣ ገጽ 15

    7/1/2011፣ ገጽ 19-20

    5/15/1997፣ ገጽ 13

    ምሰሏቸው፣ ገጽ 102-103

1 ነገሥት 19:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 10:8-10፤ ሥራ 12:7
  • +መዝ 34:7፤ ዕብ 1:7, 14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ምሰሏቸው፣ ገጽ 103

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2011፣ ገጽ 20

1 ነገሥት 19:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ምሰሏቸው፣ ገጽ 103

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2011፣ ገጽ 20

1 ነገሥት 19:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ምሰሏቸው፣ ገጽ 103

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2011፣ ገጽ 20

1 ነገሥት 19:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 3:1፤ 19:18፤ ሚል 4:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ምሰሏቸው፣ ገጽ 103-104

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2011፣ ገጽ 20-21

1 ነገሥት 19:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 11:32, 38

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ምሰሏቸው፣ ገጽ 104

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2011፣ ገጽ 21

1 ነገሥት 19:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 20:4, 5፤ ዘኁ 25:11፤ መዝ 69:9
  • +ዘዳ 29:24, 25፤ መሳ 2:20፤ 1ነገ 8:9፤ 2ነገ 17:15
  • +1ነገ 18:4
  • +1ነገ 19:2፤ ሮም 11:2, 3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ምሰሏቸው፣ ገጽ 104

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2011፣ ገጽ 21

1 ነገሥት 19:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 33:22
  • +መዝ 50:3፤ ኢሳ 29:6
  • +1ሳሙ 14:15፤ ኢዮብ 9:6፤ መዝ 68:8፤ ናሆም 1:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 37-38, 42-43

    ምሰሏቸው፣ ገጽ 104-106

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2011፣ ገጽ 21-22

1 ነገሥት 19:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:11
  • +ዘፀ 34:5, 6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 37-38, 42-43

    ምሰሏቸው፣ ገጽ 104-107

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2011፣ ገጽ 21-22

    5/15/1997፣ ገጽ 13

1 ነገሥት 19:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 3:6

1 ነገሥት 19:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 31:20፤ መዝ 78:37፤ ኢሳ 1:4፤ ኤር 22:9
  • +ሮም 11:2, 3

1 ነገሥት 19:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 8:7, 8፤ አሞጽ 1:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ምሰሏቸው፣ ገጽ 106-107

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2011፣ ገጽ 22

    5/15/1997፣ ገጽ 13

1 ነገሥት 19:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “አምላክ አዳኝ ነው” የሚል ትርጉም አለው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 9:1-3, 30-33
  • +2ነገ 2:9, 15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/1997፣ ገጽ 13

1 ነገሥት 19:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 8:12፤ 10:32፤ 13:3
  • +2ነገ 9:14, 24፤ 10:6, 7, 23, 25
  • +2ነገ 2:23, 24

1 ነገሥት 19:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 20:5
  • +ሆሴዕ 13:2
  • +ሮም 11:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ምሰሏቸው፣ ገጽ 107

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2011፣ ገጽ 22

1 ነገሥት 19:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 2:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2014፣ ገጽ 12

    11/1/1997፣ ገጽ 30-31

1 ነገሥት 19:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/1997፣ ገጽ 30-31

1 ነገሥት 19:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 24:13፤ 2ነገ 2:3፤ 3:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/1997፣ ገጽ 30-31

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ነገ. 19:11ነገ 16:29፤ 21:25
1 ነገ. 19:11ነገ 18:40
1 ነገ. 19:11ነገ 16:31
1 ነገ. 19:3ዘፀ 2:15፤ 1ሳሙ 27:1
1 ነገ. 19:3ኢያሱ 15:21, 28
1 ነገ. 19:3ዘፍ 21:31
1 ነገ. 19:4ዘኁ 11:15፤ ኢዮብ 3:21፤ ዮናስ 4:3
1 ነገ. 19:5ዳን 10:8-10፤ ሥራ 12:7
1 ነገ. 19:5መዝ 34:7፤ ዕብ 1:7, 14
1 ነገ. 19:8ዘፀ 3:1፤ 19:18፤ ሚል 4:4
1 ነገ. 19:9ዕብ 11:32, 38
1 ነገ. 19:10ዘፀ 20:4, 5፤ ዘኁ 25:11፤ መዝ 69:9
1 ነገ. 19:10ዘዳ 29:24, 25፤ መሳ 2:20፤ 1ነገ 8:9፤ 2ነገ 17:15
1 ነገ. 19:101ነገ 18:4
1 ነገ. 19:101ነገ 19:2፤ ሮም 11:2, 3
1 ነገ. 19:11ዘፀ 33:22
1 ነገ. 19:11መዝ 50:3፤ ኢሳ 29:6
1 ነገ. 19:111ሳሙ 14:15፤ ኢዮብ 9:6፤ መዝ 68:8፤ ናሆም 1:5
1 ነገ. 19:12ዘዳ 4:11
1 ነገ. 19:12ዘፀ 34:5, 6
1 ነገ. 19:13ዘፀ 3:6
1 ነገ. 19:14ዘዳ 31:20፤ መዝ 78:37፤ ኢሳ 1:4፤ ኤር 22:9
1 ነገ. 19:14ሮም 11:2, 3
1 ነገ. 19:152ነገ 8:7, 8፤ አሞጽ 1:4
1 ነገ. 19:162ነገ 9:1-3, 30-33
1 ነገ. 19:162ነገ 2:9, 15
1 ነገ. 19:172ነገ 8:12፤ 10:32፤ 13:3
1 ነገ. 19:172ነገ 9:14, 24፤ 10:6, 7, 23, 25
1 ነገ. 19:172ነገ 2:23, 24
1 ነገ. 19:18ዘፀ 20:5
1 ነገ. 19:18ሆሴዕ 13:2
1 ነገ. 19:18ሮም 11:4
1 ነገ. 19:192ነገ 2:8
1 ነገ. 19:21ዘፀ 24:13፤ 2ነገ 2:3፤ 3:11
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ነገሥት 19:1-21

አንደኛ ነገሥት

19 ከዚያም አክዓብ+ ኤልያስ ያደረገውን ሁሉና ነቢያቱን በሙሉ እንዴት በሰይፍ እንደገደለ+ ለኤልዛቤል+ ነገራት። 2 በዚህ ጊዜ ኤልዛቤል “ነገ በዚህ ሰዓት ከእነሱ እንደ አንዱ ሳላደርግህ* ብቀር አማልክት እንዲህ ያድርጉብኝ፤ ከዚህ የባሰም ያምጡብኝ!” ብሎ ለኤልያስ እንዲነግረው መልእክተኛ ላከችበት። 3 በዚህ ጊዜ ኤልያስ ፈራ፤ በመሆኑም ሕይወቱን* ለማትረፍ ሸሸ።+ በይሁዳ ወደምትገኘው+ ወደ ቤርሳቤህም+ መጣ፤ አገልጋዩንም እዚያ ተወው። 4 ከዚያም በምድረ በዳው የአንድ ቀን መንገድ ከተጓዘ በኋላ ወደ አንድ የክትክታ ዛፍ ሲደርስ ሥሩ ተቀመጠ፤ እንዲሞትም* መለመን ጀመረ። እንዲህም አለ፦ “አሁንስ በቅቶኛል! ይሖዋ ሆይ፣ እኔ ከአባቶቼ አልበልጥምና ሕይወቴን* ውሰዳት።”+

5 ከዚያም በክትክታው ዛፍ ሥር ጋደም አለ፤ እንቅልፍም ወሰደው። ሆኖም ድንገት አንድ መልአክ ነካ አደረገውና+ “ተነስና ብላ” አለው።+ 6 እሱም ቀና ብሎ ሲመለከት ራስጌው አጠገብ በጋሉ ድንጋዮች ላይ የተቀመጠ ዳቦ እንዲሁም በውኃ መያዣ ዕቃ ውስጥ ያለ ውኃ አየ። እሱም ከበላና ከጠጣ በኋላ ተመልሶ ተኛ። 7 በኋላም የይሖዋ መልአክ ለሁለተኛ ጊዜ መጥቶ ነካ አደረገውና “ሩቅ መንገድ ስለምትጓዝ ተነስና ብላ” አለው። 8 ስለሆነም ተነስቶ በላ፤ ጠጣም፤ ከምግቡም ባገኘው ብርታት እስከ እውነተኛው አምላክ ተራራ እስከ ኮሬብ+ ድረስ ለ40 ቀንና ለ40 ሌሊት ተጓዘ።

9 እዚያም ሲደርስ ወደ አንድ ዋሻ+ ገብቶ አደረ፤ በዚህ ጊዜ የይሖዋ ቃል ወደ እሱ መጥቶ “ኤልያስ እዚህ ምን ታደርጋለህ?” አለው። 10 እሱም እንዲህ አለ፦ “እኔ ለሠራዊት ጌታ ለይሖዋ እጅግ ቀንቻለሁ፤+ ምክንያቱም የእስራኤል ሰዎች ቃል ኪዳንህን ትተዋል፤+ መሠዊያዎችህንም አፈራርሰዋል፤ ነቢያትህን በሰይፍ ገድለዋል፤+ እንግዲህ የቀረሁት እኔ ብቻ ነኝ። ይኸው አሁን ደግሞ የእኔንም ሕይወት* ለማጥፋት እየፈለጉ ነው።”+ 11 እሱ ግን “ውጣና ተራራው ላይ ይሖዋ ፊት ቁም” አለው። በዚህ ጊዜ ይሖዋ እያለፈ+ ነበር፤ ታላቅና ኃይለኛ ነፋስም በይሖዋ ፊት ተራሮቹን ሰነጣጠቀ፤+ ዓለቶቹንም ፈረካከሰ፤ ይሖዋ ግን በነፋሱ ውስጥ አልነበረም። ከነፋሱ ቀጥሎ ደግሞ የምድር መናወጥ ተከሰተ፤ ይሖዋ ግን በምድር መናወጡ+ ውስጥ አልነበረም። 12 ከምድር መናወጡ በኋላም እሳት+ መጣ፤ ይሖዋ ግን በእሳቱ ውስጥ አልነበረም። ከእሳቱ በኋላ ደግሞ ዝግ ያለና ለስለስ ያለ ድምፅ ተሰማ።+ 13 ኤልያስ ይህን ድምፅ ሲሰማ ወዲያውኑ በለበሰው የነቢይ ልብስ ፊቱን ሸፈነ፤+ ወጥቶም ዋሻው ደጃፍ ላይ ቆመ። ከዚያም አንድ ድምፅ “ኤልያስ እዚህ ምን ታደርጋለህ?” ሲል ጠየቀው። 14 እሱም እንዲህ አለ፦ “እኔ ለሠራዊት ጌታ ለይሖዋ እጅግ ቀንቻለሁ፤ ምክንያቱም የእስራኤል ሰዎች ቃል ኪዳንህን ትተዋል፤+ መሠዊያዎችህንም አፈራርሰዋል፤ ነቢያትህን በሰይፍ ገድለዋል፤ እንግዲህ የቀረሁት እኔ ብቻ ነኝ። ይኸው አሁን ደግሞ የእኔንም ሕይወት* ለማጥፋት እየፈለጉ ነው።”+

15 ይሖዋም እንዲህ አለው፦ “ወደ ደማስቆ ምድረ በዳ ተመልሰህ ሂድ። እዚያም ስትደርስ ሃዛኤልን+ በሶርያ ላይ ንጉሥ አድርገህ ቀባው። 16 እንዲሁም የኒምሺን የልጅ ልጅ ኢዩን+ በእስራኤል ላይ ንጉሥ አድርገህ ቀባው፤ የአቤልምሆላ ሰው የሆነውን የሻፋጥን ልጅ ኤልሳዕን* ደግሞ በአንተ ምትክ ነቢይ አድርገህ ቀባው።+ 17 ከሃዛኤል ሰይፍ+ ያመለጠውን ኢዩ ይገድለዋል፤+ ከኢዩ ሰይፍ ያመለጠውን ደግሞ ኤልሳዕ ይገድለዋል።+ 18 እኔም ለባአል ያልተንበረከኩና+ እሱን ያልሳሙ+ በእስራኤል ውስጥ የቀሩ 7,000 ሰዎች አሉኝ።”+

19 ኤልያስም ከዚያ ወጥቶ ሄደ፤ የሻፋጥንም ልጅ ኤልሳዕን ከፊቱ 12 ጥማድ በሬዎች እያረሱ፣ እሱም በ12ኛው ጥማድ በሬ እያረሰ አገኘው። ኤልያስም ወደ እሱ በመሄድ የራሱን የነቢይ ልብስ+ አውልቆ ላዩ ላይ ጣል አደረገበት። 20 በዚህ ጊዜ ኤልሳዕ በሬዎቹን እዚያው በመተው ኤልያስን ተከትሎ እየሮጠ “እባክህ፣ አባቴንና እናቴን ስሜ እንድመጣ ፍቀድልኝ። ከዚያ በኋላ እከተልሃለሁ” አለው። እሱም “ሂድ ተመለስ፤ እኔ መቼ ከለከልኩህ?” አለው። 21 በመሆኑም ተመለሰ፤ ከዚያም አንድ ጥማድ በሬ ወስዶ መሥዋዕት አደረገ፤ በእርሻ መሣሪያዎቹም የበሬዎቹን ሥጋ በመቀቀል ለሕዝቡ ሰጠ፤ እነሱም በሉ። ይህን ካደረገ በኋላም ተነስቶ ኤልያስን ተከተለው፤ እሱንም ያገለግለው ጀመር።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ