የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘካርያስ 8
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘካርያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ይሖዋ ለጽዮን ሰላምንና እውነትን ይሰጣል (1-23)

        • ኢየሩሳሌም፣ “የእውነት ከተማ” (3)

        • “እርስ በርሳችሁ እውነትን ተነጋገሩ” (16)

        • ከጾም ወደ ፍስሐ (18, 19)

        • ይሖዋን ከልብ እንፈልግ (21)

        • አሥር ሰዎች የአንድን አይሁዳዊ ልብስ ይይዛሉ (23)

ዘካርያስ 8:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዩ 2:18፤ ዘካ 1:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    አዲስ ዓለም ትርጉም፣ ገጽ 1657-1658

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1996፣ ገጽ 10-11

ዘካርያስ 8:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የታማኝነት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘካ 1:16
  • +ኢሳ 12:6፤ ኢዩ 3:17፤ ዘካ 2:11፤ 8:8
  • +ኢሳ 1:26፤ 60:14፤ ኤር 33:16
  • +ኢሳ 2:2፤ 11:9፤ 66:20፤ ኤር 31:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2007፣ ገጽ 10

    1/1/1996፣ ገጽ 10-11

ዘካርያስ 8:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ከቀናት ብዛት የተነሳ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 65:20፤ ኤር 30:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1996፣ ገጽ 11-16

ዘካርያስ 8:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 30:19፤ 31:4, 27፤ ዘካ 2:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1996፣ ገጽ 11-16

ዘካርያስ 8:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1996፣ ገጽ 16-17

ዘካርያስ 8:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ፀሐይ ከምትወጣበት አገርና ፀሐይ ከምትጠልቅበት አገር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 107:2, 3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1996፣ ገጽ 17

ዘካርያስ 8:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በታማኝነትና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 3:17፤ ኢዩ 3:20፤ አሞጽ 9:14
  • +ዘሌ 26:12፤ ኤር 30:22፤ ሕዝ 11:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1996፣ ገጽ 17

ዘካርያስ 8:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አይዟችሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 5:1
  • +ኢሳ 35:4፤ ሐጌ 2:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1996፣ ገጽ 18-19

ዘካርያስ 8:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሐጌ 1:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1996፣ ገጽ 18-19

ዘካርያስ 8:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሐጌ 2:19

ዘካርያስ 8:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 26:4፤ ዘዳ 28:4፤ ኢሳ 30:23
  • +ኢሳ 35:10፤ 61:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2006፣ ገጽ 26-27

    1/1/1996፣ ገጽ 19-20

ዘካርያስ 8:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አይዟችሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:37፤ ኤር 42:18
  • +ዘፍ 22:18፤ ኢሳ 19:24, 25
  • +ኢሳ 41:10
  • +ኢሳ 35:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1996፣ ገጽ 19

ዘካርያስ 8:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 4:28፤ ሕዝ 24:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1996፣ ገጽ 20

ዘካርያስ 8:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 31:28፤ 32:42
  • +ኢሳ 43:1፤ ሶፎ 3:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1996፣ ገጽ 20

ዘካርያስ 8:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 19:11፤ ምሳሌ 12:19፤ ኤፌ 4:25
  • +ዘካ 7:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 36

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1996፣ ገጽ 20

ዘካርያስ 8:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘካ 7:10
  • +ዘካ 5:4
  • +ምሳሌ 6:16-19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1996፣ ገጽ 20

ዘካርያስ 8:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 52:6, 7
  • +ኤር 52:12-14
  • +2ነገ 25:25፤ ዘካ 7:5
  • +ኤር 52:4
  • +ኢሳ 35:10፤ ኤር 31:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1996፣ ገጽ 20-21

ዘካርያስ 8:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1996፣ ገጽ 21-22

ዘካርያስ 8:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 50:4, 5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1996፣ ገጽ 21-22

ዘካርያስ 8:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 22:27፤ ኢሳ 2:2, 3፤ 11:10፤ 55:5፤ 60:3፤ ሆሴዕ 1:10፤ ሚክ 4:2፤ ሐጌ 2:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1996፣ ገጽ 21-22

ዘካርያስ 8:23

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የልብስ ዘርፍ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘካ 2:11፤ ራእይ 7:9፤ 14:6
  • +ዘፀ 12:37, 38
  • +ኢሳ 45:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2022፣ ገጽ 22

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2020፣ ገጽ 26-27

    ንጹሕ አምልኮ፣ ገጽ 119, 134-135

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2016፣ ገጽ 22-23

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2014፣ ገጽ 27

    2/15/2009፣ ገጽ 27

    12/1/2005፣ ገጽ 23

    7/1/2005፣ ገጽ 23

    7/1/2004፣ ገጽ 11-12

    1/1/1996፣ ገጽ 22

    ራእይ፣ ገጽ 60-61

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 407-408

    ማመራመር፣ ገጽ 225

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 87-89

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘካ. 8:2ኢዩ 2:18፤ ዘካ 1:14
ዘካ. 8:3ዘካ 1:16
ዘካ. 8:3ኢሳ 12:6፤ ኢዩ 3:17፤ ዘካ 2:11፤ 8:8
ዘካ. 8:3ኢሳ 1:26፤ 60:14፤ ኤር 33:16
ዘካ. 8:3ኢሳ 2:2፤ 11:9፤ 66:20፤ ኤር 31:23
ዘካ. 8:4ኢሳ 65:20፤ ኤር 30:10
ዘካ. 8:5ኤር 30:19፤ 31:4, 27፤ ዘካ 2:4
ዘካ. 8:7መዝ 107:2, 3
ዘካ. 8:8ኤር 3:17፤ ኢዩ 3:20፤ አሞጽ 9:14
ዘካ. 8:8ዘሌ 26:12፤ ኤር 30:22፤ ሕዝ 11:20
ዘካ. 8:9ዕዝራ 5:1
ዘካ. 8:9ኢሳ 35:4፤ ሐጌ 2:4
ዘካ. 8:10ሐጌ 1:6
ዘካ. 8:11ሐጌ 2:19
ዘካ. 8:12ዘሌ 26:4፤ ዘዳ 28:4፤ ኢሳ 30:23
ዘካ. 8:12ኢሳ 35:10፤ 61:7
ዘካ. 8:13ዘዳ 28:37፤ ኤር 42:18
ዘካ. 8:13ዘፍ 22:18፤ ኢሳ 19:24, 25
ዘካ. 8:13ኢሳ 41:10
ዘካ. 8:13ኢሳ 35:4
ዘካ. 8:14ኤር 4:28፤ ሕዝ 24:14
ዘካ. 8:15ኤር 31:28፤ 32:42
ዘካ. 8:15ኢሳ 43:1፤ ሶፎ 3:16
ዘካ. 8:16ዘሌ 19:11፤ ምሳሌ 12:19፤ ኤፌ 4:25
ዘካ. 8:16ዘካ 7:9
ዘካ. 8:17ዘካ 7:10
ዘካ. 8:17ዘካ 5:4
ዘካ. 8:17ምሳሌ 6:16-19
ዘካ. 8:19ኤር 52:6, 7
ዘካ. 8:19ኤር 52:12-14
ዘካ. 8:192ነገ 25:25፤ ዘካ 7:5
ዘካ. 8:19ኤር 52:4
ዘካ. 8:19ኢሳ 35:10፤ ኤር 31:12
ዘካ. 8:21ኤር 50:4, 5
ዘካ. 8:22መዝ 22:27፤ ኢሳ 2:2, 3፤ 11:10፤ 55:5፤ 60:3፤ ሆሴዕ 1:10፤ ሚክ 4:2፤ ሐጌ 2:7
ዘካ. 8:23ዘካ 2:11፤ ራእይ 7:9፤ 14:6
ዘካ. 8:23ዘፀ 12:37, 38
ዘካ. 8:23ኢሳ 45:14
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘካርያስ 8:1-23

ዘካርያስ

8 የሠራዊት ጌታ የይሖዋ ቃል እንዲህ ሲል ዳግመኛ መጣ፦ 2 “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘ለጽዮን በታላቅ ቅንዓት እቀናለሁ፤+ ደግሞም በታላቅ ቁጣ ለእሷ እቀናለሁ።’”

3 “ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘ወደ ጽዮን እመለሳለሁ፤+ በኢየሩሳሌምም እኖራለሁ፤+ ኢየሩሳሌምም የእውነት* ከተማ ተብላ ትጠራለች፤+ የሠራዊት ጌታ የይሖዋ ተራራም ቅዱስ ተራራ ተብሎ ይጠራል።’”+

4 “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘ሽማግሌዎችና አሮጊቶች በኢየሩሳሌም አደባባዮች እንደገና ይቀመጣሉ፤ እያንዳንዳቸውም ከዕድሜያቸው ርዝመት የተነሳ* በእጃቸው ምርኩዝ ይይዛሉ።+ 5 የከተማዋም አደባባዮች በዚያ በሚጫወቱ ወንዶችና ሴቶች ልጆች ይሞላሉ።’”+

6 “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘በዚያን ጊዜ ይህ ነገር ለዚህ ሕዝብ ቀሪዎች የማይቻል ነገር መስሎ ቢታይ እንኳ ለእኔ የማይቻል ነገር ሊመስል ይገባል?’ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ።”

7 “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እነሆ፣ ሕዝቤን ከምሥራቅና ከምዕራብ አገሮች* አድናለሁ።+ 8 እኔም አመጣቸዋለሁ፤ እነሱም በኢየሩሳሌም ይኖራሉ፤+ ሕዝቤም ይሆናሉ፤ እኔም በእውነትና* በጽድቅ አምላካቸው እሆናለሁ።’”+

9 “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘በእነዚህ ቀናት በነቢያት አፍ የተነገሩትን+ እነዚህን ቃላት የምትሰሙ ሁሉ እጃችሁን አበርቱ፤*+ እነዚህ ቃላት፣ ቤተ መቅደሱን ለመገንባት፣ የሠራዊት ጌታ የይሖዋ ቤት መሠረት በተጣለበት ጊዜ ነቢያት የተናገሯቸው ናቸው። 10 ከእነዚያ ቀናት በፊት ለሰውም ሆነ ለእንስሳ የሚከፈል ደሞዝ አልነበረምና፤+ ደግሞም ከጠላት የተነሳ በሰላም መግባትና መውጣት አይቻልም ነበር፤ ሰው ሁሉ አንዱ በሌላው ላይ እንዲነሳ አድርጌ ነበርና።’

11 “‘አሁን ግን በዚህ ሕዝብ ቀሪዎች ላይ እንደቀድሞው ዘመን አላደርግም’+ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ። 12 ‘የሰላም ዘር ይዘራልና፤ የወይን ተክሉ ፍሬ ያፈራል፤ ምድርም ፍሬዋን ትሰጣለች፤+ ሰማያትም ጠል ያዘንባሉ፤ እኔም የዚህ ሕዝብ ቀሪዎች እነዚህን ነገሮች ሁሉ እንዲወርሱ አደርጋለሁ።+ 13 የይሁዳና የእስራኤል ቤት ሆይ፣ በብሔራት መካከል እርግማን ነበራችሁ፤+ አሁን ግን አድናችኋለሁ፤ እናንተም በረከት ትሆናላችሁ።+ አትፍሩ!+ እጃችሁን አበርቱ።’*+

14 “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦ ‘“አባቶቻችሁ ስላስቆጡኝ በእናንተ ላይ ጥፋት ላመጣባችሁ ቆርጬ እንደነበርና በዚያም እንዳልተጸጸትኩ ሁሉ” ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ፣+ 15 “አሁንም ለኢየሩሳሌምና ለይሁዳ ቤት መልካም ለማድረግ ቆርጫለሁ።+ አትፍሩ!”’+

16 “‘እናንተ እነዚህን ነገሮች ልታደርጉ ይገባል፦ እርስ በርሳችሁ እውነትን ተነጋገሩ፤+ በከተማዋም በሮች የምትፈርዱት ፍርድ እውነትን የሚያጠናክርና ሰላምን የሚያሰፍን ይሁን።+ 17 አንዳችሁ በሌላው ላይ ክፉ ነገር ለማድረግ በልባችሁ አታሲሩ፤+ ማንኛውንም የሐሰት መሐላ አትውደዱ፤+ እነዚህን ነገሮች ሁሉ እጠላለሁና’+ ይላል ይሖዋ።”

18 የሠራዊት ጌታ የይሖዋ ቃል እንዲህ ሲል ዳግመኛ ወደ እኔ መጣ፦ 19 “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘የአራተኛው ወር፣+ የአምስተኛው ወር፣+ የሰባተኛው ወርና+ የአሥረኛው ወር+ ጾም ለይሁዳ ቤት የፍስሐና የደስታ ይኸውም የሐሴት በዓል ይሆናል።+ በመሆኑም እውነትንና ሰላምን ውደዱ።’

20 “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘ሕዝቦችና የብዙ ከተማ ነዋሪዎች በእርግጥ ይመጣሉ፤ 21 በአንዲት ከተማ የሚኖሩ ሰዎችም በሌላ ከተማ ወደሚኖሩ ሰዎች ሄደው እንዲህ ይላሉ፦ “ይሖዋ ሞገሱን እንዲያሳየን ለመለመንና የሠራዊት ጌታ ይሖዋን ለመፈለግ ተነሱ፤ እንሂድ። እኔም እሄዳለሁ።”+ 22 ደግሞም ብዙ ሕዝቦችና ኃያላን ብሔራት የሠራዊት ጌታ ይሖዋን ለመፈለግና ይሖዋ ሞገሱን እንዲያሳያቸው ለመለመን ወደ ኢየሩሳሌም ይመጣሉ።’+

23 “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘በዚያን ጊዜ ከብሔራት ቋንቋዎች ሁሉ የተውጣጡ+ አሥር ሰዎች የአንድን አይሁዳዊ ልብስ* አጥብቀው በመያዝ “አምላክ ከእናንተ ጋር መሆኑን ስለሰማን ከእናንተ ጋር እንሄዳለን”+ ይላሉ።’”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ