የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዕብራውያን 12
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዕብራውያን የመጽሐፉ ይዘት

      • የእምነታችን ፍጹም አድራጊ የሆነው ኢየሱስ (1-3)

        • “ታላቅ የምሥክሮች ደመና” (1)

      • “ይሖዋ የሚሰጥህን ተግሣጽ አቅልለህ አትመልከት” (4-11)

      • ‘እግራችሁ ቀና በሆነ መንገድ እንዲጓዝ አድርጉ’ (12-17)

      • ወደ ሰማያዊቱ ኢየሩሳሌም ቀርባችኋል’ (18-29)

ዕብራውያን 12:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 3:12
  • +1ቆሮ 9:24, 26፤ ፊልጵ 3:13, 14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    8/2023፣ ገጽ 26, 29-31

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    6/2022፣ ገጽ 25

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 19

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2011፣ ገጽ 17-18, 20-23

    8/15/2004፣ ገጽ 23-24

    1/15/2003፣ ገጽ 5

    1/1/2001፣ ገጽ 29-30

    10/1/1999፣ ገጽ 17-18, 19-21

    1/15/1998፣ ገጽ 13

    1/1/1998፣ ገጽ 6-11

    1/15/1997፣ ገጽ 30

    11/1/1991፣ ገጽ 13-18

    10/15/1991፣ ገጽ 22

    ንቁ!፣

    7/8/2004፣ ገጽ 25

    ማመራመር፣ ገጽ 203

ዕብራውያን 12:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ዋና መሪ።”

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 14:6፤ ሥራ 5:31፤ ዕብ 2:10
  • +መዝ 110:1፤ ዕብ 10:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 73-74

    በአምላክ ፍቅር ኑሩ፣ ገጽ 232-233

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2016፣ ገጽ 27

    4/2016፣ ገጽ 15

    ከአምላክ ፍቅር፣ ገጽ 203-204

    አዲስ ዓለም ትርጉም፣ ገጽ 1642

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2010፣ ገጽ 5

    7/15/2009፣ ገጽ 6

    10/15/2008፣ ገጽ 32

    10/1/2006፣ ገጽ 26

    9/15/2005፣ ገጽ 21

    1/1/2005፣ ገጽ 15

    1/1/2001፣ ገጽ 31

    9/1/2000፣ ገጽ 12

    10/1/1999፣ ገጽ 21

    5/15/1998፣ ገጽ 10

    2/15/1996፣ ገጽ 28-29

    10/15/1994፣ ገጽ 13-14

    3/1/1994፣ ገጽ 30

    9/15/1993፣ ገጽ 13-14

    11/1/1991፣ ገጽ 13-14

    9/15/1991፣ ገጽ 12

    1/1/1991፣ ገጽ 15

ዕብራውያን 12:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በነፍሳችሁ እንዳትዝሉ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ገላ 6:9
  • +ማቴ 27:39

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2016፣ ገጽ 15

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2008፣ ገጽ 32

    1/15/2008፣ ገጽ 26-27

    1/1/2005፣ ገጽ 15

    12/1/1995፣ ገጽ 13-14

ዕብራውያን 12:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2008፣ ገጽ 32

    4/15/2002፣ ገጽ 30

    2/15/2002፣ ገጽ 29

ዕብራውያን 12:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2012፣ ገጽ 29

ዕብራውያን 12:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

  • *

    ቃል በቃል “ይገርፋል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 3:11, 12

ዕብራውያን 12:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሥልጠና የምታገኙበት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 7:14፤ ዕብ 2:10
  • +ምሳሌ 13:24

ዕብራውያን 12:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ያዕ 4:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2019፣ ገጽ 14-15

ዕብራውያን 12:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 1:15, 16

ዕብራውያን 12:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ያሳዝናል።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2007፣ ገጽ 19

ዕብራውያን 12:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 35:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 379

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/1996፣ ገጽ 14

ዕብራውያን 12:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 4:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2008፣ ገጽ 32

ዕብራውያን 12:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 34:14፤ ሮም 12:18፤ 14:19
  • +ሮም 6:19፤ 1ተሰ 4:3, 4፤ ዕብ 10:10

ዕብራውያን 12:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 29:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2008፣ ገጽ 32

    11/1/2006፣ ገጽ 26

ዕብራውያን 12:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻው ላይ “የፆታ ብልግና” የሚለውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 25:32, 34

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2017፣ ገጽ 14-15

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2013፣ ገጽ 28

    5/1/2002፣ ገጽ 10-11

ዕብራውያን 12:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የአባቱን ሐሳብ ለማስቀየር ማለት ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 27:34

ዕብራውያን 12:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 19:12
  • +ዘፀ 19:18
  • +ዘፀ 19:16

ዕብራውያን 12:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 19:19
  • +ዘዳ 4:11, 12
  • +ዘፀ 20:18, 19

ዕብራውያን 12:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 19:12, 13

ዕብራውያን 12:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 9:19

ዕብራውያን 12:22

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ራእይ 14:1
  • +ራእይ 21:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ራእይ፣ ገጽ 199

    ማመራመር፣ ገጽ 226

ዕብራውያን 12:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 7:10
  • +ዘፍ 18:25፤ መዝ 94:2፤ ኢሳ 33:22
  • +ዕብ 10:14
  • +ዕብ 12:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/1995፣ ገጽ 11

ዕብራውያን 12:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 26:27, 28
  • +1ጢሞ 2:5፤ ዕብ 9:15
  • +ዘፍ 4:8, 10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2008፣ ገጽ 13-14

ዕብራውያን 12:25

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ላለመስማት ሰበብ እንዳትፈጥሩ፤ ከመስማት ቸል እንዳትሉ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 1:2፤ 2:2-4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2010፣ ገጽ 25-26

ዕብራውያን 12:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 19:18
  • +ሐጌ 2:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2021፣ ገጽ 19

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2006፣ ገጽ 31

    4/15/2006፣ ገጽ 20

ዕብራውያን 12:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2021፣ ገጽ 19

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2008፣ ገጽ 32

    5/15/2006፣ ገጽ 31

    4/15/2006፣ ገጽ 20

ዕብራውያን 12:28

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2021፣ ገጽ 19

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2006፣ ገጽ 24

    4/15/2006፣ ገጽ 20

    ራእይ፣ ገጽ 199

ዕብራውያን 12:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:24

ተዛማጅ ሐሳብ

ዕብ. 12:1ዕብ 3:12
ዕብ. 12:11ቆሮ 9:24, 26፤ ፊልጵ 3:13, 14
ዕብ. 12:2ዮሐ 14:6፤ ሥራ 5:31፤ ዕብ 2:10
ዕብ. 12:2መዝ 110:1፤ ዕብ 10:12
ዕብ. 12:3ገላ 6:9
ዕብ. 12:3ማቴ 27:39
ዕብ. 12:6ምሳሌ 3:11, 12
ዕብ. 12:72ሳሙ 7:14፤ ዕብ 2:10
ዕብ. 12:7ምሳሌ 13:24
ዕብ. 12:9ያዕ 4:10
ዕብ. 12:101ጴጥ 1:15, 16
ዕብ. 12:12ኢሳ 35:3
ዕብ. 12:13ምሳሌ 4:26
ዕብ. 12:14መዝ 34:14፤ ሮም 12:18፤ 14:19
ዕብ. 12:14ሮም 6:19፤ 1ተሰ 4:3, 4፤ ዕብ 10:10
ዕብ. 12:15ዘዳ 29:18
ዕብ. 12:16ዘፍ 25:32, 34
ዕብ. 12:17ዘፍ 27:34
ዕብ. 12:18ዘፀ 19:12
ዕብ. 12:18ዘፀ 19:18
ዕብ. 12:18ዘፀ 19:16
ዕብ. 12:19ዘፀ 19:19
ዕብ. 12:19ዘዳ 4:11, 12
ዕብ. 12:19ዘፀ 20:18, 19
ዕብ. 12:20ዘፀ 19:12, 13
ዕብ. 12:21ዘዳ 9:19
ዕብ. 12:22ራእይ 14:1
ዕብ. 12:22ራእይ 21:2
ዕብ. 12:23ዳን 7:10
ዕብ. 12:23ዘፍ 18:25፤ መዝ 94:2፤ ኢሳ 33:22
ዕብ. 12:23ዕብ 10:14
ዕብ. 12:23ዕብ 12:9
ዕብ. 12:24ማቴ 26:27, 28
ዕብ. 12:241ጢሞ 2:5፤ ዕብ 9:15
ዕብ. 12:24ዘፍ 4:8, 10
ዕብ. 12:25ዕብ 1:2፤ 2:2-4
ዕብ. 12:26ዘፀ 19:18
ዕብ. 12:26ሐጌ 2:6
ዕብ. 12:29ዘዳ 4:24
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዕብራውያን 12:1-29

ለዕብራውያን የተጻፈ ደብዳቤ

12 እንግዲያው እንዲህ ያለ ታላቅ የምሥክሮች ደመና በዙሪያችን ስላለልን እኛም ማንኛውንም ሸክምና በቀላሉ ተብትቦ የሚይዘንን ኃጢአት+ ከላያችን አንስተን እንጣል፤ ከፊታችን የሚጠብቀንን ሩጫም በጽናት እንሩጥ፤+ 2 የምንሮጠውም የእምነታችን “ዋና ወኪል”* እና “ፍጹም አድራጊ” የሆነውን ኢየሱስን በትኩረት በመመልከት ነው።+ እሱ ከፊቱ ለሚጠብቀው ደስታ ሲል፣ የሚደርስበትን ውርደት ከምንም ሳይቆጥር በመከራ እንጨት* ላይ እስከ መሞት ድረስ ጸንቷል፤ እንዲሁም በአምላክ ዙፋን ቀኝ ተቀምጧል።+ 3 እንግዲህ እንዳትደክሙና ተስፋ እንዳትቆርጡ*+ ኃጢአተኞች የራሳቸውን ጥቅም በመጻረር የሚያሰሙትን እንዲህ ዓይነቱን የተቃውሞ ንግግር በጽናት የተቋቋመውን+ እሱን በጥሞና አስቡ።

4 እናንተ ከዚህ ኃጢአት ጋር እያደረጋችሁ ባላችሁት ትግል ደማችሁ እስኪፈስ ድረስ ገና አልታገላችሁም። 5 ደግሞም ልጆች እንደመሆናችሁ መጠን የተሰጣችሁን የሚከተለውን ማሳሰቢያ ሙሉ በሙሉ ረስታችኋል፦ “ልጄ ሆይ፣ ይሖዋ* የሚሰጥህን ተግሣጽ አቅልለህ አትመልከት፤ በሚያርምህም ጊዜ ተስፋ አትቁረጥ፤ 6 ይሖዋ* የሚወዳቸውን ይገሥጻልና፤ እንዲያውም እንደ ልጁ አድርጎ የሚቀበለውን ሁሉ ይቀጣል።”*+

7 ተግሣጽ የምትቀበሉበት* አንዱ መንገድ ይህ ስለሆነ መከራ ሲደርስባችሁ መጽናት ያስፈልጋችኋል። አምላክ የያዛችሁ እንደ ልጆቹ አድርጎ ነው።+ ለመሆኑ አባቱ የማይገሥጸው ልጅ ማን ነው?+ 8 ሆኖም ሁላችሁም ይህን ተግሣጽ ካልተቀበላችሁ ዲቃላዎች ናችሁ እንጂ ልጆች አይደላችሁም። 9 ከዚህም በላይ ሰብዓዊ አባቶቻችን ይገሥጹን ነበር፤ እኛም እናከብራቸው ነበር። ታዲያ የመንፈሳዊ ሕይወታችን አባት ለሆነው ይበልጥ በፈቃደኝነት በመገዛት በሕይወት ልንኖር አይገባም?+ 10 እነሱ መልካም መስሎ በታያቸው መንገድ ለጥቂት ጊዜ ገሥጸውናል፤ እሱ ግን ከቅድስናው ተካፋዮች እንድንሆን+ ለጥቅማችን ሲል ይገሥጸናል። 11 እርግጥ ነው፣ ማንኛውም ተግሣጽ ለጊዜው የሚያስደስት አይመስልም፤ ይልቁንም ያስከፋል፤* በኋላ ግን በተግሣጽ ሥልጠና ላገኙ ሰዎች የጽድቅን ሰላማዊ ፍሬ ያፈራላቸዋል።

12 ስለዚህ የዛሉትን እጆችና የተብረከረኩትን ጉልበቶች አበርቱ፤+ 13 የተጎዳው የአካል ክፍል እንዲፈወስ እንጂ እንዳይናጋ እግራችሁ ዘወትር ቀና በሆነ መንገድ እንዲጓዝ አድርጉ።+ 14 ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ለመኖር ጥረት አድርጉ፤+ ቅድስናንም ፈልጉ፤+ ያለቅድስና ማንም ሰው ጌታን ማየት አይችልም። 15 ማንም የአምላክን ጸጋ እንዳያጣ ብሎም መርዛማ ሥር በቅሎ ችግር እንዳይፈጥርና ብዙዎችን እንዳይበክል ተጠንቀቁ፤+ 16 በተጨማሪም በመካከላችሁ ሴሰኛ* ሰውም ሆነ ለአንድ ጊዜ መብል ሲል የብኩርና መብቱን አሳልፎ እንደሰጠው እንደ ኤሳው ቅዱስ ነገሮችን የማያደንቅ ሰው እንዳይገኝ ተጠንቀቁ።+ 17 ኤሳው የኋላ ኋላ በረከቱን ለመውረስ በፈለገ ጊዜ እንደተከለከለ ታውቃላችሁና፤ ሐሳብ ለማስቀየር* እያለቀሰ ብርቱ ጥረት ቢያደርግም+ እንኳ አልተሳካለትም።

18 እናንተ እኮ የቀረባችሁት ሊዳሰስ ወደሚችለውና+ በእሳት ወደተያያዘው ተራራ፣+ ወደ ጥቁሩ ደመና፣ ወደ ድቅድቁ ጨለማ፣ ወደ አውሎ ነፋሱ፣+ 19 ወደ መለከት ድምፁና+ ቃል ያሰማ ወደነበረው ድምፅ+ አይደለም፤ ሕዝቡ ይህን ሲሰሙ ሌላ ተጨማሪ ነገር እንዳይነገራቸው ለምነው ነበር።+ 20 “እንስሳ እንኳ ተራራውን ቢነካ በድንጋይ ተወግሮ ይሙት” የሚለው ትእዛዝ በጣም አስፈርቷቸው ነበርና።+ 21 በተጨማሪም በዚያ ይታይ የነበረው ነገር በጣም አስፈሪ ስለነበረ ሙሴ “ፈራሁ፤ ተንቀጠቀጥኩም” ሲል ተናግሯል።+ 22 እናንተ ግን የቀረባችሁት ወደ ጽዮን ተራራና+ የሕያው አምላክ ከተማ ወደሆነችው ወደ ሰማያዊቱ ኢየሩሳሌም፣+ አንድ ላይ ወደተሰበሰቡ አእላፋት* መላእክት፣ 23 በሰማያት ወደተመዘገበው የበኩራት ጉባኤ፣+ የሁሉ ፈራጅ ወደሆነው አምላክ፣+ ፍጽምና እንዲያገኙ ወደተደረጉት+ ጻድቃን መንፈሳዊ ሕይወት፣+ 24 የአዲስ ቃል ኪዳን+ መካከለኛ ወደሆነው ወደ ኢየሱስና+ ከአቤል ደም በተሻለ ሁኔታ ወደሚናገረው ወደተረጨው ደም ነው።+

25 እየተናገረ ያለውን እሱን ከመስማት ወደኋላ እንዳትሉ* ተጠንቀቁ። በምድር ላይ መለኮታዊ ማስጠንቀቂያ ይሰጣቸው የነበረውን ከመስማት ወደኋላ ያሉት ሰዎች ከቅጣት ካላመለጡ ታዲያ እኛ ከሰማይ የሚናገረውን እሱን ከመስማት ዞር ብንል እንዴት እናመልጣለን?+ 26 በዚያን ጊዜ ድምፁ ምድርን አናውጦ ነበር፤+ አሁን ግን “ምድርን ብቻ ሳይሆን ሰማይን ጭምር እንደገና አናውጣለሁ” ሲል ቃል ገብቷል።+ 27 እንግዲህ “እንደገና” የሚለው አባባል የማይናወጡት ነገሮች ጸንተው ይኖሩ ዘንድ የሚናወጡት ይኸውም የተሠሩት ነገሮች የሚወገዱ መሆናቸውን ያመለክታል። 28 ስለዚህ እኛ ሊናወጥ የማይችል መንግሥት ልንቀበል እንደሆነ ስለምናውቅ ጸጋውን መቀበላችንን እንቀጥል፤ ይህም በጸጋው አማካኝነት በአምላካዊ ፍርሃትና በጥልቅ አክብሮት፣ ተቀባይነት ባለው መንገድ ለአምላክ ቅዱስ አገልግሎት ማቅረብ እንችል ዘንድ ነው። 29 አምላካችን የሚባላ እሳት ነውና።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ