የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ፊልጵስዩስ 4
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ፊልጵስዩስ የመጽሐፉ ይዘት

      • አንድነት፣ ደስታ፣ ንጹሕ ሐሳብ (1-9)

        • “ስለ ምንም ነገር አትጨነቁ” (6, 7)

      • ለፊልጵስዩስ ወንድሞች ያለውን አድናቆት ገለጸ (10-20)

      • የስንብት ቃላት (21-23)

ፊልጵስዩስ 4:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ተሰ 2:19
  • +ፊልጵ 1:27

ፊልጵስዩስ 4:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 15:5, 6፤ 1ቆሮ 1:10፤ 2ቆሮ 13:11፤ ፊልጵ 2:2፤ 1ጴጥ 3:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    8/2019፣ ገጽ 9-10

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2016፣ ገጽ 14-15

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2003፣ ገጽ 20

    10/15/1999፣ ገጽ 14

    8/15/1993፣ ገጽ 20

    ለዘላለም መኖር፣ ገጽ 233

ፊልጵስዩስ 4:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የተጋደሉትን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 69:28፤ ሉቃስ 10:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2022፣ ገጽ 15-16

ፊልጵስዩስ 4:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 64:10፤ 1ተሰ 5:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2011፣ ገጽ 20

    7/1/2009፣ ገጽ 12

    7/15/2008፣ ገጽ 29

    4/15/1995፣ ገጽ 9

    9/1/1994፣ ገጽ 13-18

ፊልጵስዩስ 4:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ገርነታችሁ፤ እሺ ባይነታችሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ቲቶ 3:2፤ ያዕ 3:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 224

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2021፣ ገጽ 29-30

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2009፣ ገጽ 12

    7/15/2008፣ ገጽ 29

    3/15/2008፣ ገጽ 3

    11/1/2006፣ ገጽ 6-7

    12/1/1998፣ ገጽ 14-15

    9/1/1994፣ ገጽ 14

    8/1/1994፣ ገጽ 15, 20

ፊልጵስዩስ 4:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 6:25፤ ሉቃስ 12:22
  • +ዮሐ 16:23፤ ሮም 12:12፤ 1ጴጥ 5:6, 7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 191

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችና ማብራሪያቸው፣ ርዕስ 13

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 9

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    2/2020፣ ገጽ 21-22

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    6/2019፣ ገጽ 6

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    8/2017፣ ገጽ 10-11

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2009፣ ገጽ 3-4

    7/1/2009፣ ገጽ 12

    3/15/2008፣ ገጽ 13-14

    9/1/2006፣ ገጽ 27, 28-29

    6/1/2001፣ ገጽ 9

    7/15/2000፣ ገጽ 6

    3/15/1999፣ ገጽ 23

    1/15/1999፣ ገጽ 18

    11/15/1994፣ ገጽ 22

    9/1/1994፣ ገጽ 14-15

    ንቁ!፣

    8/8/2001፣ ገጽ 18-19

ፊልጵስዩስ 4:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሐሳባችሁን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 16:33፤ ሮም 5:1
  • +ቆላ 3:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2024፣ ገጽ 21-22

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችና ማብራሪያቸው፣ ርዕስ 13

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 9

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2019፣ ገጽ 8, 13

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    10/2018፣ ገጽ 28

    ጠለቅ ብሎ ማስተዋል፣

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    8/2017፣ ገጽ 8-12

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2009፣ ገጽ 11-12

    3/15/2008፣ ገጽ 13-14

    7/15/2000፣ ገጽ 6

    3/15/1999፣ ገጽ 23

    4/15/1997፣ ገጽ 5-6

    12/15/1994፣ ገጽ 32

    11/15/1994፣ ገጽ 22

    9/1/1994፣ ገጽ 15

    12/15/1993፣ ገጽ 14-16

    3/1/1991፣ ገጽ 15-16

    ንቁ!፣

    8/8/2001፣ ገጽ 18-19

ፊልጵስዩስ 4:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ማውጠንጠናችሁን፤ ማሰላሰላችሁን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ቆላ 3:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችና ማብራሪያቸው፣ ርዕስ 31

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    10/2022፣ ገጽ 9

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 41

    በአምላክ ፍቅር ኑሩ፣ ገጽ 83-84

    ከአምላክ ፍቅር፣ ገጽ 71-72

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2003፣ ገጽ 11-13

    7/15/1995፣ ገጽ 22

    9/1/1994፣ ገጽ 15

    6/15/1994፣ ገጽ 15-17

ፊልጵስዩስ 4:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ፊልጵ 3:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2005፣ ገጽ 24-25

    9/1/1994፣ ገጽ 18

ፊልጵስዩስ 4:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 11:8, 9

ፊልጵስዩስ 4:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጢሞ 6:6, 8፤ ዕብ 13:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2003፣ ገጽ 8-11

ፊልጵስዩስ 4:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 4:11፤ 2ቆሮ 6:4, 10፤ 11:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2003፣ ገጽ 8-11

    6/15/2001፣ ገጽ 7

ፊልጵስዩስ 4:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 40:29፤ 2ቆሮ 4:7፤ 12:9, 10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 189

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችና ማብራሪያቸው፣ ርዕስ 20

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 40

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2001፣ ገጽ 7

ፊልጵስዩስ 4:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 11:8, 9

ፊልጵስዩስ 4:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ፊልጵ 2:25
  • +ዘፀ 29:18

ፊልጵስዩስ 4:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 9:8

ፊልጵስዩስ 4:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ፊልጵ 1:12, 13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2013፣ ገጽ 16

    3/1/2011፣ ገጽ 23

    12/1/1998፣ ገጽ 12

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 16፣ ገጽ 28-29

ፊልጵስዩስ 4:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2012፣ ገጽ 18

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    11/1994፣ ገጽ 2

ተዛማጅ ሐሳብ

ፊልጵ. 4:11ተሰ 2:19
ፊልጵ. 4:1ፊልጵ 1:27
ፊልጵ. 4:2ሮም 15:5, 6፤ 1ቆሮ 1:10፤ 2ቆሮ 13:11፤ ፊልጵ 2:2፤ 1ጴጥ 3:8
ፊልጵ. 4:3መዝ 69:28፤ ሉቃስ 10:20
ፊልጵ. 4:4መዝ 64:10፤ 1ተሰ 5:16
ፊልጵ. 4:5ቲቶ 3:2፤ ያዕ 3:17
ፊልጵ. 4:6ማቴ 6:25፤ ሉቃስ 12:22
ፊልጵ. 4:6ዮሐ 16:23፤ ሮም 12:12፤ 1ጴጥ 5:6, 7
ፊልጵ. 4:7ዮሐ 16:33፤ ሮም 5:1
ፊልጵ. 4:7ቆላ 3:15
ፊልጵ. 4:8ቆላ 3:2
ፊልጵ. 4:9ፊልጵ 3:17
ፊልጵ. 4:102ቆሮ 11:8, 9
ፊልጵ. 4:111ጢሞ 6:6, 8፤ ዕብ 13:5
ፊልጵ. 4:121ቆሮ 4:11፤ 2ቆሮ 6:4, 10፤ 11:27
ፊልጵ. 4:13ኢሳ 40:29፤ 2ቆሮ 4:7፤ 12:9, 10
ፊልጵ. 4:152ቆሮ 11:8, 9
ፊልጵ. 4:18ፊልጵ 2:25
ፊልጵ. 4:18ዘፀ 29:18
ፊልጵ. 4:192ቆሮ 9:8
ፊልጵ. 4:22ፊልጵ 1:12, 13
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ፊልጵስዩስ 4:1-23

ለፊልጵስዩስ ሰዎች የተጻፈ ደብዳቤ

4 ስለዚህ የምወዳችሁና የምናፍቃችሁ እንዲሁም ደስታዬና አክሊሌ+ የሆናችሁ ወንድሞቼና ወዳጆቼ፣ አሁን በገለጽኩላችሁ መሠረት ከጌታ ጋር ባላችሁ አንድነት ጸንታችሁ ቁሙ።+

2 በጌታ አንድ ዓይነት አስተሳሰብ እንዲኖራቸው+ ኤዎድያንን እመክራለሁ፤ ሲንጤኪንም እመክራለሁ። 3 አዎ፣ እውነተኛ የሥራ አጋሬ የሆንከው አንተም፣ ከቀሌምንጦስና ስማቸው በሕይወት መጽሐፍ ውስጥ ከሰፈረው+ ከቀሩት የሥራ ባልደረቦቼ ጋር ለምሥራቹ ሲሉ ከጎኔ ተሰልፈው ብዙ የደከሙትን* እነዚህን ሴቶች መርዳትህን እንድትቀጥል አደራ እልሃለሁ።

4 ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ። ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ!+ 5 ምክንያታዊነታችሁ*+ በሰው ሁሉ ዘንድ የታወቀ ይሁን። ጌታ ቅርብ ነው። 6 ስለ ምንም ነገር አትጨነቁ፤+ ከዚህ ይልቅ ስለ ሁሉም ነገር በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር ልመናችሁን ለአምላክ አቅርቡ፤+ 7 ከመረዳት ችሎታ ሁሉ በላይ የሆነው የአምላክ ሰላም+ በክርስቶስ ኢየሱስ አማካኝነት ልባችሁንና+ አእምሯችሁን* ይጠብቃል።

8 በመጨረሻም ወንድሞች፣ እውነት የሆነውን ነገር ሁሉ፣ ቁም ነገር ያለበትን ነገር ሁሉ፣ ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ፣ ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ፣ ተወዳጅ የሆነውን ነገር ሁሉ፣ በመልካም የሚነሳውን ነገር ሁሉ፣ በጎ የሆነውን ሁሉና ምስጋና የሚገባውን ነገር ሁሉ ማሰባችሁን* አታቋርጡ።+ 9 ከእኔ የተማራችሁትንም ሆነ የተቀበላችሁትን እንዲሁም የሰማችሁትንና ያያችሁትን ነገር ሁሉ ሥራ ላይ አውሉ፤+ የሰላምም አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆናል።

10 አሁን ለእኔ እንደገና ማሰብ በመጀመራችሁ በጌታ እጅግ ደስ ይለኛል።+ ስለ እኔ ደህንነት ታስቡ የነበረ ቢሆንም ይህን በተግባር ለማሳየት የሚያስችል አጋጣሚ አላገኛችሁም። 11 ይህን ስል እንደተቸገርኩ መናገሬ አይደለም፤ ምክንያቱም በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ብሆን ባለኝ ረክቼ መኖርን ተምሬአለሁ።+ 12 በትንሽ ነገር እንዴት መኖር እንደሚቻልም+ ሆነ ብዙ አግኝቶ እንዴት መኖር እንደሚቻል አውቃለሁ። በማንኛውም ነገርና በሁሉም ሁኔታ ጠግቦም ሆነ ተርቦ፣ ብዙ አግኝቶም ሆነ አጥቶ መኖር የሚቻልበትን ሚስጥር ተምሬአለሁ። 13 ኃይልን በሚሰጠኝ በእሱ አማካኝነት ለሁሉም ነገር የሚሆን ብርታት አለኝ።+

14 የሆነ ሆኖ የመከራዬ ተካፋዮች በመሆናችሁ መልካም አድርጋችኋል። 15 እንዲያውም እናንተ የፊልጵስዩስ ወንድሞች፣ ምሥራቹን መጀመሪያ ከሰማችሁ በኋላ ከመቄዶንያ ስወጣ በመስጠትም ሆነ በመቀበል ረገድ ከእናንተ በስተቀር ከእኔ ጋር የተባበረ አንድም ጉባኤ እንዳልነበረ ታውቃላችሁ፤+ 16 በተሰሎንቄ በነበርኩበት ጊዜ የሚያስፈልገኝን ነገር ከአንዴም ሁለቴ ልካችሁልኛልና። 17 ይህን ስል ስጦታ ለማግኘት በመፈለግ ሳይሆን እናንተ የምታገኙት ጥቅም እንዲጨምር የሚያደርገውን ፍሬ ለማየት በመፈለግ ነው። 18 ይሁን እንጂ የሚያስፈልገኝ ነገር ሁሉ፣ እንዲያውም ከሚያስፈልገኝ በላይ አለኝ። የላካችሁልኝን ከአፍሮዲጡ+ ስለተቀበልኩ ሞልቶ ተትረፍርፎልኛል፤ ይህም ጥሩ መዓዛ ያለው ሽታ፣+ ተቀባይነት ያለው መሥዋዕትና አምላክ ደስ የሚሰኝበት ነገር ነው። 19 በአጸፋው ደግሞ አምላኬ እንደ ታላቅ ብልጽግናው መጠን በክርስቶስ ኢየሱስ አማካኝነት የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ አሟልቶ ይሰጣችኋል።+ 20 እንግዲህ ለአምላካችንና ለአባታችን ለዘላለም ክብር ይሁን። አሜን።

21 ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አንድነት ላላቸው ቅዱሳን ሁሉ ሰላምታዬን አድርሱልኝ። ከእኔ ጋር ያሉ ወንድሞች ሰላምታ ልከውላችኋል። 22 ቅዱሳን ሁሉ በተለይ ደግሞ ከቄሳር ቤተሰብ+ የሆኑት ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።

23 የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከምታሳዩት መንፈስ ጋር ይሁን።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ