የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ሚልክያስ 3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ሚልክያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • እውነተኛው ጌታ ቤተ መቅደሱን ለማንጻት ይመጣል (1-5)

        • የቃል ኪዳኑ መልእክተኛ (1)

      • ወደ ይሖዋ እንዲመለሱ ማበረታታት (6-12)

        • ይሖዋ አይለወጥም (6)

        • “ወደ እኔ ተመለሱ፤ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ” (7)

        • ‘አሥራቱን ሁሉ አስገቡ፤ ይሖዋም የተትረፈረፈ በረከት ያፈስላችኋል’ (10)

      • ጻድቁ ሰውና ክፉው ሰው (13-18)

        • በአምላክ ፊት የመታሰቢያ መጽሐፍ ተጻፈ (16)

        • በጻድቁና በክፉው መካከል ያለው ልዩነት (18)

ሚልክያስ 3:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ያዘጋጃል።”

  • *

    የሠራዊት ጌታ ይሖዋን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 3:1-3፤ 11:7, 10፤ ማር 1:2-4፤ ሉቃስ 1:76፤ ዮሐ 1:6, 23፤ 3:28
  • +መዝ 11:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146, 178

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    5/2020፣ ገጽ 4

    ንጹሕ አምልኮ፣ ገጽ 102-103, 127

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 96

    የአምላክ መንግሥት እየገዛ ነው!፣ ገጽ 13-21

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2013፣ ገጽ 10-11

    9/15/2010፣ ገጽ 25

    3/15/2010፣ ገጽ 23

    12/15/2007፣ ገጽ 27-28

    4/1/2007፣ ገጽ 22

    4/15/1995፣ ገጽ 18

    ራእይ፣ ገጽ 31-32

ሚልክያስ 3:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሳሙና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:25፤ ኤር 2:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ንጹሕ አምልኮ፣ ገጽ 102-103

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2014፣ ገጽ 30

    5/15/1998፣ ገጽ 15

    4/15/1995፣ ገጽ 18

    የአምላክ መንግሥት እየገዛ ነው!፣ ገጽ 22-23

    ራእይ፣ ገጽ 32

ሚልክያስ 3:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ያነጥራል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 66:10፤ ምሳሌ 25:4፤ ዘካ 13:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    12/2019፣ ገጽ 3

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2014፣ ገጽ 30

    7/15/2013፣ ገጽ 11-12

    9/15/2010፣ ገጽ 25-26

    4/1/2007፣ ገጽ 22

    5/15/1998፣ ገጽ 15

    4/15/1995፣ ገጽ 18

    5/1/1993፣ ገጽ 15-16

    የአምላክ መንግሥት እየገዛ ነው!፣ ገጽ 23-24, 100-101

    ራእይ፣ ገጽ 32, 308

ሚልክያስ 3:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለይሖዋ እርካታ ያስገኝለታል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 7:1

ሚልክያስ 3:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ወላጅ አልባ የሆነውን ልጅ።”

  • *

    ወይም “የባዕዱን መብት በሚነፍጉት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 18:10, 12
  • +ዘፀ 20:7
  • +ምሳሌ 14:31፤ ያዕ 5:4
  • +ዘዳ 24:17፤ ኢሳ 1:17፤ ያዕ 1:27
  • +ዘፀ 23:9፤ ዘካ 7:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2002፣ ገጽ 20-22

    4/15/1995፣ ገጽ 18

ሚልክያስ 3:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አልተለወጥኩም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 43:10፤ 46:4፤ ያዕ 1:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 86

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 14-15

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2004፣ ገጽ 5

    4/15/1995፣ ገጽ 18

    ንቁ!፣

    6/8/2000፣ ገጽ 17

ሚልክያስ 3:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 9:7፤ ሥራ 7:51
  • +ኤር 3:12፤ ዘካ 1:3፤ ያዕ 4:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2002፣ ገጽ 20-21

    4/15/1995፣ ገጽ 18

ሚልክያስ 3:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አንድ አሥረኛና።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/1995፣ ገጽ 18

ሚልክያስ 3:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “በእርግማን ትረግሙኛላችሁ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

ሚልክያስ 3:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አንድ አሥረኛውን።”

  • *

    ቃል በቃል “ባልገለብጥላችሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 27:30፤ ዘዳ 14:28፤ 2ዜና 31:11፤ ነህ 12:44፤ 13:10
  • +ዘዳ 28:12
  • +ዘሌ 26:10፤ 2ዜና 31:10፤ ምሳሌ 3:9, 10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2007፣ ገጽ 28-29

    5/1/2002፣ ገጽ 22-23

    4/15/1995፣ ገጽ 18-19

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 15፣ ገጽ 32

ሚልክያስ 3:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ተባይ የሚያስከትለውን መቅሰፍት የሚያመለክት ሳይሆን አይቀርም።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 11:14፤ ዘካ 8:12

ሚልክያስ 3:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 61:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/1995፣ ገጽ 18-19

ሚልክያስ 3:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚል 1:6

ሚልክያስ 3:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 21:14, 15፤ መዝ 73:13, 14፤ ኢሳ 58:3፤ ሶፎ 1:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2011፣ ገጽ 16-17

    12/15/2007፣ ገጽ 29

ሚልክያስ 3:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 12:1

ሚልክያስ 3:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ስሙን ለሚያስቡ።” “ስሙን ከፍ አድርገው ለሚመለከቱ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 26:8
  • +መዝ 56:8፤ 69:28

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 55

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2022፣ ገጽ 14

    4/2022፣ ገጽ 5-6

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 36

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    7/2018፣ ገጽ 23-24, 26

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2012፣ ገጽ 11

    12/15/2007፣ ገጽ 29

    5/1/2002፣ ገጽ 22

    4/15/1995፣ ገጽ 19-20

    11/1/1993፣ ገጽ 4-5

ሚልክያስ 3:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ውድ ንብረት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 62:3፤ 1ጴጥ 2:9
  • +ኤር 31:33
  • +መዝ 103:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2005፣ ገጽ 27-28

    5/1/2002፣ ገጽ 23-24

ሚልክያስ 3:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 58:10, 11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    7/2018፣ ገጽ 24-25

    1/2018፣ ገጽ 27-28

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2006፣ ገጽ 21-22

    5/1/2002፣ ገጽ 24

    4/15/1995፣ ገጽ 20

ተዛማጅ ሐሳብ

ሚል. 3:1ማቴ 3:1-3፤ 11:7, 10፤ ማር 1:2-4፤ ሉቃስ 1:76፤ ዮሐ 1:6, 23፤ 3:28
ሚል. 3:1መዝ 11:4
ሚል. 3:2ኢሳ 1:25፤ ኤር 2:22
ሚል. 3:3መዝ 66:10፤ ምሳሌ 25:4፤ ዘካ 13:9
ሚል. 3:42ዜና 7:1
ሚል. 3:5ዘዳ 18:10, 12
ሚል. 3:5ዘፀ 20:7
ሚል. 3:5ምሳሌ 14:31፤ ያዕ 5:4
ሚል. 3:5ዘዳ 24:17፤ ኢሳ 1:17፤ ያዕ 1:27
ሚል. 3:5ዘፀ 23:9፤ ዘካ 7:10
ሚል. 3:6ኢሳ 43:10፤ 46:4፤ ያዕ 1:17
ሚል. 3:7ዘዳ 9:7፤ ሥራ 7:51
ሚል. 3:7ኤር 3:12፤ ዘካ 1:3፤ ያዕ 4:8
ሚል. 3:10ዘሌ 27:30፤ ዘዳ 14:28፤ 2ዜና 31:11፤ ነህ 12:44፤ 13:10
ሚል. 3:10ዘዳ 28:12
ሚል. 3:10ዘሌ 26:10፤ 2ዜና 31:10፤ ምሳሌ 3:9, 10
ሚል. 3:11ዘዳ 11:14፤ ዘካ 8:12
ሚል. 3:12ኢሳ 61:9
ሚል. 3:13ሚል 1:6
ሚል. 3:14ኢዮብ 21:14, 15፤ መዝ 73:13, 14፤ ኢሳ 58:3፤ ሶፎ 1:12
ሚል. 3:15ኤር 12:1
ሚል. 3:16ኢሳ 26:8
ሚል. 3:16መዝ 56:8፤ 69:28
ሚል. 3:17ኢሳ 62:3፤ 1ጴጥ 2:9
ሚል. 3:17ኤር 31:33
ሚል. 3:17መዝ 103:13
ሚል. 3:18መዝ 58:10, 11
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ሚልክያስ 3:1-18

ሚልክያስ

3 “እነሆ፣ መልእክተኛዬን እልካለሁ፤ እሱም በፊቴ መንገድ ይጠርጋል።*+ እናንተ የምትፈልጉት እውነተኛው ጌታ* በድንገት ወደ ቤተ መቅደሱ ይመጣል፤+ ደስ የምትሰኙበት የቃል ኪዳኑ መልእክተኛም ይመጣል። እነሆ፣ እሱ በእርግጥ ይመጣል” ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ።

2 “ይሁንና እሱ የሚመጣበትን ቀን ሊቋቋም የሚችል ማን ነው? እሱ በሚገለጥበት ጊዜስ ማን ሊቆም ይችላል? እሱ እንደ አንጥረኛ እሳት፣ እንደ ልብስ አጣቢም እንዶድ* ይሆናልና።+ 3 ደግሞም ብርን እንደሚያነጥርና እንደሚያነጻ ሰው ይቀመጣል፤+ የሌዊንም ልጆች ያነጻል፤* እንደ ወርቅና እንደ ብርም ያጠራቸዋል፤ ይሖዋም በጽድቅ መባ የሚያቀርብ ሕዝብ ይኖረዋል። 4 ይሁዳና ኢየሩሳሌም ስጦታ አድርገው የሚያቀርቡት መባ በቀድሞው ጊዜና በጥንት ዘመን እንደነበረው ይሖዋን ደስ ያሰኘዋል።*+

5 “ለመፍረድ ወደ እናንተ እቀርባለሁ፤ በመተተኞቹ፣+ በአመንዝሮቹ፣ በሐሰት በሚምሉት ሰዎች+ እንዲሁም ቅጥር ሠራተኛውን፣+ መበለቲቱንና አባት የሌለውን ልጅ* በሚያጭበረብሩትና+ ከባዕድ አገር የመጣውን ሰው ለመርዳት ፈቃደኛ በማይሆኑት* ላይ ወዲያውኑ እመሠክርባቸዋለሁ።+ እነዚህ ሰዎች እኔን አልፈሩም” ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ።

6 “እኔ ይሖዋ ነኝና፤ አልለወጥም።*+ እናንተም የያዕቆብ ልጆች ናችሁ፤ ገና አልጠፋችሁም። 7 ከአባቶቻችሁ ዘመን አንስቶ ከሥርዓቴ ፈቀቅ ብላችኋል፤ ደግሞም ሥርዓቴን አልጠበቃችሁም።+ ወደ እኔ ተመለሱ፤ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ”+ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ።

እናንተ ግን “የምንመለሰው እንዴት ነው?” ትላላችሁ።

8 “በውኑ ተራ ሰው አምላክን ይሰርቃል? እናንተ ግን እኔን ትሰርቁኛላችሁ።”

እናንተም “የሰረቅንህ እንዴት ነው?” ትላላችሁ።

“በምትሰጡት አሥራትና* መዋጮ ነው። 9 እናንተ በእርግጥ የተረገማችሁ ናችሁ፤* ትሰርቁኛላችሁና፤ አዎ፣ መላው ብሔር እንዲህ ያደርጋል። 10 በቤቴ ውስጥ እህል እንዲኖር አሥራቱን* ሁሉ ወደ ጎተራው አስገቡ”+ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ፤ “የሰማያትን መስኮቶች ከፍቼ+ ማስቀመጫ እስክታጡ ድረስ የተትረፈረፈ በረከት ባላፈስላችሁ፣*+ እስቲ በዚህ ፈትኑኝ።”

11 “ለእናንተም ስል፣ በላተኛውን* እገሥጻለሁ፤ የምድራችሁንም ፍሬ አያጠፋም፤ በእርሻችሁ ላይ ያለው የወይን ተክልም ፍሬ አልባ አይሆንም”+ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ።

12 “እናንተ የደስታ ምድር ስለምትሆኑ ብሔራት ሁሉ ደስተኞች ብለው ይጠሯችኋል”+ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ።

13 “በእኔ ላይ ኃይለ ቃል ተናግራችኋል” ይላል ይሖዋ።

እናንተም “በአንተ ላይ የተናገርነው እንዴት ነው?” ትላላችሁ።+

14 “እንዲህ ትላላችሁ፦ ‘አምላክን ማገልገል ዋጋ የለውም።+ ለእሱ ያለብንን ግዴታ በመጠበቃችንና በኃጢአታችን የተነሳ ማዘናችንን በሠራዊት ጌታ በይሖዋ ፊት በማሳየታችን ምን ተጠቀምን? 15 አሁን እብሪተኛ የሆኑ ሰዎችን ደስተኞች እንደሆኑ አድርገን እንመለከታቸዋለን። ደግሞም ክፉ አድራጊዎች ስኬታማ ሆነዋል።+ እነሱ በድፍረት አምላክን ይፈታተናሉ፤ ከቅጣትም ያመልጣሉ።’”

16 በዚያ ጊዜ ይሖዋን የሚፈሩ ሰዎች እርስ በርሳቸው፣ ከባልንጀሮቻቸው ጋር ተነጋገሩ፤ ይሖዋም በትኩረት አዳመጠ፤ ደግሞም ሰማ። ይሖዋንም ለሚፈሩና በስሙ ላይ ለሚያሰላስሉ*+ በፊቱ የመታሰቢያ መጽሐፍ ተጻፈ።+

17 “የእኔ ልዩ ንብረት*+ በማደርጋቸውም ቀን እነሱ የእኔ ይሆናሉ”+ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ። “አባት ለሚታዘዝለት ልጁ እንደሚራራ እኔም እራራላቸዋለሁ።+ 18 እናንተም በጻድቁና በክፉው እንዲሁም አምላክን በሚያገለግለውና በማያገለግለው ሰው መካከል ያለውን ልዩነት ዳግመኛ ታያላችሁ።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ