የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ማርቆስ 12
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ማርቆስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ነፍሰ ገዳይ የሆኑት ገበሬዎች ምሳሌ (1-12)

      • ‘የቄሳርን ለቄሳር፣ የአምላክን ለአምላክ’ (13-17)

      • ትንሣኤን በተመለከተ የቀረበ ጥያቄ (18-27)

      • ሁለቱ ታላላቅ ትእዛዛት (28-34)

      • ክርስቶስ የዳዊት ልጅ ነው? (35-37ሀ)

      • “ከጸሐፍት ተጠንቀቁ” (37ለ-40)

      • የአንዲት ድሃ መበለት ሁለት ሳንቲሞች (41-44)

ማርቆስ 12:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 5:7
  • +ኢሳ 5:2
  • +ማቴ 21:33-41፤ ሉቃስ 20:9-16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 246

ማርቆስ 12:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 246-247

ማርቆስ 12:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 11:32, 37

ማርቆስ 12:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 2:7፤ ገላ 4:4፤ 1ዮሐ 4:9

ማርቆስ 12:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 2:8፤ ዕብ 1:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 246-247

ማርቆስ 12:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 2:23

ማርቆስ 12:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 21:41, 43

ማርቆስ 12:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የማዕዘኑ ራስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 21:42፤ ሉቃስ 20:17፤ ሥራ 4:10, 11፤ ኤፌ 2:20፤ 1ጴጥ 2:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 246-247

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2011፣ ገጽ 12-13

ማርቆስ 12:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 118:22, 23

ማርቆስ 12:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሊያስሩት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 21:45, 46፤ ሉቃስ 20:19

ማርቆስ 12:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 22:15-22፤ ሉቃስ 20:20-26

ማርቆስ 12:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ትክክል ነው ወይስ አይደለም?”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 250

ማርቆስ 12:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ለ14ን ተመልከት።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 250

ማርቆስ 12:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 13:7፤ ቲቶ 3:1፤ 1ጴጥ 2:13
  • +ሚል 3:8፤ ማቴ 22:21፤ ሉቃስ 20:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 45

    በአምላክ ፍቅር ኑሩ፣ ገጽ 63

    ከአምላክ ፍቅር፣ ገጽ 53

    አዲስ ዓለም ትርጉም፣ ገጽ 1633

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2011፣ ገጽ 22-23

    7/1/2011፣ ገጽ 29

    5/1/1996፣ ገጽ 7-8, 9-14, 15-20

    ንቁ!፣

    4/8/2004፣ ገጽ 20-21

ማርቆስ 12:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 23:8
  • +ማቴ 22:23-28፤ ሉቃስ 20:27-33

ማርቆስ 12:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 38:7, 8፤ ዘዳ 25:5, 6

ማርቆስ 12:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 22:29

ማርቆስ 12:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 22:30፤ ሉቃስ 20:34-36

ማርቆስ 12:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 3:2, 6፤ ማቴ 22:31፤ ሉቃስ 20:37

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    2/2023፣ ገጽ 11

ማርቆስ 12:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 22:32፤ ሉቃስ 20:38

ማርቆስ 12:28

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሚበልጠው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 22:34-36

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2013፣ ገጽ 13

ማርቆስ 12:29

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

ማርቆስ 12:30

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 6:4, 5፤ ኢያሱ 22:5፤ ማቴ 22:37፤ ሉቃስ 10:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 105

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 46

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2015፣ ገጽ 23-24

    3/1/2013፣ ገጽ 13

    3/1/2004፣ ገጽ 20-21

    10/1/1995፣ ገጽ 13

    6/15/1995፣ ገጽ 14, 17

    ንቁ!፣

    4/2008፣ ገጽ 20-21

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 7፣ ገጽ 4

ማርቆስ 12:31

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ባልንጀራ” ተብሎ የተተረጎመው ግሪክኛ ቃል የአንድን ሰው የቅርብ ጓደኛ ብቻ ሳይሆን ማንኛውንም ሰው ሊያመለክት ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 19:18፤ ማቴ 22:39, 40፤ ሮም 13:9፤ ገላ 5:14፤ ያዕ 2:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 134

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 18

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2013፣ ገጽ 13

ማርቆስ 12:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:39፤ 6:4፤ ኢሳ 45:21

ማርቆስ 12:33

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በሙሉ የመረዳት ችሎታና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 6:5፤ 1ሳሙ 15:22፤ ሆሴዕ 6:6

ማርቆስ 12:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 22:46

ማርቆስ 12:35

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 22:42-45፤ ሉቃስ 20:41-44፤ ዮሐ 7:42

ማርቆስ 12:36

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 23:2፤ 2ጢሞ 3:16፤ 2ጴጥ 1:21
  • +መዝ 110:1፤ ሥራ 2:34, 35፤ 1ቆሮ 15:25፤ ዕብ 1:13

ማርቆስ 12:37

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 1:3፤ ራእይ 22:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 252

ማርቆስ 12:38

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 20:45-47

ማርቆስ 12:39

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የተሻለውን መቀመጫ መያዝ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 23:6, 7፤ ሉቃስ 11:43

ማርቆስ 12:40

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ንብረት።”

  • *

    ወይም “ማሳበቢያ እንዲሆናቸውም።”

ማርቆስ 12:41

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በዕቃዎቹ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 12:9
  • +ሉቃስ 21:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2021፣ ገጽ 6

ማርቆስ 12:42

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ሁለት ሌፕተን ይኸውም አንድ ኳድራንስ።” ለ14ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 21:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 185

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2021፣ ገጽ 6

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    5/2018፣ ገጽ 5

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2011፣ ገጽ 26

    3/1/2008፣ ገጽ 12

    10/15/1997፣ ገጽ 16-17

ማርቆስ 12:43

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በዕቃዎቹ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 21:3፤ 2ቆሮ 8:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 184-185

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2021፣ ገጽ 6

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    5/2018፣ ገጽ 5

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/1997፣ ገጽ 17

ማርቆስ 12:44

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 21:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2021፣ ገጽ 6

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    5/2018፣ ገጽ 5

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/1997፣ ገጽ 17

ተዛማጅ ሐሳብ

ማር. 12:1ኢሳ 5:7
ማር. 12:1ኢሳ 5:2
ማር. 12:1ማቴ 21:33-41፤ ሉቃስ 20:9-16
ማር. 12:4ዕብ 11:32, 37
ማር. 12:6መዝ 2:7፤ ገላ 4:4፤ 1ዮሐ 4:9
ማር. 12:7መዝ 2:8፤ ዕብ 1:2
ማር. 12:8ሥራ 2:23
ማር. 12:9ማቴ 21:41, 43
ማር. 12:10ማቴ 21:42፤ ሉቃስ 20:17፤ ሥራ 4:10, 11፤ ኤፌ 2:20፤ 1ጴጥ 2:7
ማር. 12:11መዝ 118:22, 23
ማር. 12:12ማቴ 21:45, 46፤ ሉቃስ 20:19
ማር. 12:13ማቴ 22:15-22፤ ሉቃስ 20:20-26
ማር. 12:17ሮም 13:7፤ ቲቶ 3:1፤ 1ጴጥ 2:13
ማር. 12:17ሚል 3:8፤ ማቴ 22:21፤ ሉቃስ 20:25
ማር. 12:18ሥራ 23:8
ማር. 12:18ማቴ 22:23-28፤ ሉቃስ 20:27-33
ማር. 12:19ዘፍ 38:7, 8፤ ዘዳ 25:5, 6
ማር. 12:24ማቴ 22:29
ማር. 12:25ማቴ 22:30፤ ሉቃስ 20:34-36
ማር. 12:26ዘፀ 3:2, 6፤ ማቴ 22:31፤ ሉቃስ 20:37
ማር. 12:27ማቴ 22:32፤ ሉቃስ 20:38
ማር. 12:28ማቴ 22:34-36
ማር. 12:30ዘዳ 6:4, 5፤ ኢያሱ 22:5፤ ማቴ 22:37፤ ሉቃስ 10:27
ማር. 12:31ዘሌ 19:18፤ ማቴ 22:39, 40፤ ሮም 13:9፤ ገላ 5:14፤ ያዕ 2:8
ማር. 12:32ዘዳ 4:39፤ 6:4፤ ኢሳ 45:21
ማር. 12:33ዘዳ 6:5፤ 1ሳሙ 15:22፤ ሆሴዕ 6:6
ማር. 12:34ማቴ 22:46
ማር. 12:35ማቴ 22:42-45፤ ሉቃስ 20:41-44፤ ዮሐ 7:42
ማር. 12:362ሳሙ 23:2፤ 2ጢሞ 3:16፤ 2ጴጥ 1:21
ማር. 12:36መዝ 110:1፤ ሥራ 2:34, 35፤ 1ቆሮ 15:25፤ ዕብ 1:13
ማር. 12:37ሮም 1:3፤ ራእይ 22:16
ማር. 12:38ሉቃስ 20:45-47
ማር. 12:39ማቴ 23:6, 7፤ ሉቃስ 11:43
ማር. 12:412ነገ 12:9
ማር. 12:41ሉቃስ 21:1
ማር. 12:42ሉቃስ 21:2
ማር. 12:43ሉቃስ 21:3፤ 2ቆሮ 8:12
ማር. 12:44ሉቃስ 21:4
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
  • 43
  • 44
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ማርቆስ 12:1-44

የማርቆስ ወንጌል

12 ከዚያም ምሳሌ በመጠቀም እንዲህ አላቸው፦ “አንድ ሰው የወይን እርሻ አለማ፤+ ዙሪያውንም አጠረው፤ ጉድጓድ ቆፍሮም የወይን መጭመቂያ አዘጋጀ፤ ማማም ሠራለት፤+ ከዚያም ለገበሬዎች አከራይቶ ወደ ሌላ አገር ሄደ።+ 2 ወቅቱ ሲደርስ ከወይኑ ፍሬ ድርሻውን ከገበሬዎቹ እንዲያመጣለት አንድ ባሪያ ወደ እነሱ ላከ። 3 እነሱ ግን ይዘው ደበደቡት፤ ባዶ እጁንም ሰደዱት። 4 በድጋሚ ሌላ ባሪያ ወደ እነሱ ላከ፤ እሱንም ራሱን ፈነከቱት፤ ደግሞም አዋረዱት።+ 5 ሌላም ባሪያ ላከ፤ እሱን ደግሞ ገደሉት፤ ሌሎች ብዙዎችንም ላከ፤ አንዳንዶቹን ደበደቡ፤ አንዳንዶቹን ደግሞ ገደሉ። 6 አሁን የቀረው የሚወደው ልጁ ነበር።+ ‘መቼም ልጄን ያከብሩታል’ በማለት በመጨረሻ እሱን ላከው። 7 እነዚያ ገበሬዎች ግን እርስ በርሳቸው ‘ወራሹ ይሄ ነው።+ ኑ እንግደለው፤ ርስቱም የእኛ ይሆናል’ ተባባሉ። 8 ስለዚህ ይዘው ገደሉት፤ ከወይን እርሻውም አውጥተው ጣሉት።+ 9 እንግዲህ የወይኑ እርሻ ባለቤት ምን የሚያደርግ ይመስላችኋል? ይመጣና ገበሬዎቹን ይገድላል፤ የወይን እርሻውንም ለሌሎች ይሰጣል።+ 10 እንዲህ የሚለውን የቅዱሳን መጻሕፍት ቃል አላነበባችሁም? ‘ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፣ የማዕዘን ራስ ድንጋይ* ሆነ።+ 11 ይህ የይሖዋ* ሥራ ነው፤ ለዓይናችንም ድንቅ ነው።’”+

12 በዚህ ጊዜ ምሳሌውን የተናገረው እነሱን አስቦ እንደሆነ ስለተረዱ ሊይዙት* ፈለጉ። ሆኖም ሕዝቡን ስለፈሩ ትተውት ሄዱ።+

13 ከዚያም በንግግሩ ሊያጠምዱት ፈልገው አንዳንድ ፈሪሳውያንን እና የሄሮድስ ሥርወ መንግሥት ደጋፊዎችን ወደ እሱ ላኩ።+ 14 እነሱም መጥተው እንዲህ አሉት፦ “መምህር፣ አንተ እውነተኛ እንደሆንክና ለመወደድ ብለህ ምንም ነገር እንደማታደርግ፣ የሰውንም ውጫዊ ማንነት አይተህ እንደማትፈርድ፣ ከዚህ ይልቅ የአምላክን መንገድ በእውነት እንደምታስተምር እናውቃለን። ለመሆኑ ለቄሳር ግብር መክፈል ይገባል ወይስ አይገባም?* 15 እንክፈል ወይስ አንክፈል?” እሱም ግብዝነታቸውን ተረድቶ “ለምን ትፈትኑኛላችሁ? እስቲ አንድ ዲናር* አምጡና አሳዩኝ” አላቸው። 16 እነሱም አመጡለት፤ እሱም “ይህ ምስልና የተቀረጸው ጽሑፍ የማን ነው?” አላቸው። እነሱም “የቄሳር” አሉት። 17 ከዚያም ኢየሱስ “የቄሳር የሆነውን ለቄሳር፣+ የአምላክ የሆነውን ደግሞ ለአምላክ+ ስጡ” አላቸው። እነሱም በእሱ ተደነቁ።

18 በትንሣኤ የማያምኑት+ ሰዱቃውያን ደግሞ መጥተው እንዲህ ሲሉ ጠየቁት፦+ 19 “መምህር፣ ሙሴ አንድ ሰው ልጅ ሳይወልድ ከሚስቱ በሞት ቢለይ ወንድሙ ሚስትየዋን አግብቶ ለወንድሙ ዘር መተካት እንዳለበት ጽፎልናል።+ 20 ሰባት ወንድማማቾች ነበሩ። የመጀመሪያው ሚስት አገባና ዘር ሳይተካ ሞተ። 21 ከዚያም ሁለተኛው አገባት፤ ሆኖም ዘር ሳይተካ ሞተ፤ ሦስተኛውም እንዲሁ፤ 22 ሰባቱም ዘር አልተኩም። በመጨረሻም ሴትየዋ ሞተች። 23 እንግዲህ ሰባቱም ስላገቧት በትንሣኤ ለየትኛው ሚስት ትሆናለች?” 24 ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ “እናንተ የምትሳሳቱት ቅዱሳን መጻሕፍትንም ሆነ የአምላክን ኃይል ባለማወቃችሁ አይደለም?+ 25 ከሞት በሚነሱበት ጊዜ ወንዶችም አያገቡም ሴቶችም አይዳሩም፤ ከዚህ ይልቅ በሰማያት እንዳሉ መላእክት ይሆናሉ።+ 26 ስለ ሙታን መነሳት ግን በሙሴ መጽሐፍ፣ ስለ ቁጥቋጦው በሚገልጸው ታሪክ ላይ አምላክ ሙሴን ‘እኔ የአብርሃም አምላክ፣ የይስሐቅ አምላክና የያዕቆብ አምላክ ነኝ’ እንዳለው አላነበባችሁም?+ 27 እሱ የሕያዋን እንጂ የሙታን አምላክ አይደለም። እናንተ እጅግ ተሳስታችኋል።”+

28 ከጸሐፍት ወገን የሆነ አንድ ሰው መጥቶ ሲከራከሩ ይሰማ ነበር፤ ኢየሱስ ጥሩ አድርጎ እንደመለሰላቸው አስተውሎ “ከትእዛዛት ሁሉ የመጀመሪያው* የትኛው ነው?” ሲል ጠየቀው።+ 29 ኢየሱስ እንዲህ ሲል መለሰ፦ “የመጀመሪያው ይህ ነው፦ ‘እስራኤል ሆይ ስማ፤ ይሖዋ* አምላካችን አንድ ይሖዋ* ነው፤ 30 አንተም አምላክህን ይሖዋን* በሙሉ ልብህ፣ በሙሉ ነፍስህ፣* በሙሉ አእምሮህና በሙሉ ኃይልህ ውደድ።’+ 31 ሁለተኛው ደግሞ ‘ባልንጀራህን* እንደ ራስህ ውደድ’ የሚል ነው።+ ከእነዚህ የሚበልጥ ሌላ ትእዛዝ የለም።” 32 ጸሐፊውም እንዲህ አለው፦ “መምህር፣ የተናገርከው እውነት ነው፤ ‘እሱ አንድ ነው፤ ከእሱ ሌላ አምላክ የለም’፤+ 33 እሱን በሙሉ ልብ፣ በሙሉ አእምሮና* በሙሉ ኃይል መውደድ እንዲሁም ባልንጀራን እንደ ራስ መውደድ፣ ሙሉ በሙሉ ከሚቃጠል መባና ከመሥዋዕት ሁሉ እጅግ ይበልጣል።”+ 34 በዚህ ጊዜ ኢየሱስ በማስተዋል እንደመለሰ ተረድቶ “አንተ ከአምላክ መንግሥት የራቅክ አይደለህም” አለው። ከዚህ በኋላ ግን ሊጠይቀው የደፈረ አልነበረም።+

35 ይሁን እንጂ ኢየሱስ ቤተ መቅደሱ ውስጥ እያስተማረ ሳለ እንዲህ አለ፦ “ጸሐፍት ክርስቶስ የዳዊት ልጅ ነው እንዴት ይላሉ?+ 36 ዳዊት ራሱ በመንፈስ ቅዱስ+ ሲናገር ‘ይሖዋ* ጌታዬን “ጠላቶችህን ከእግርህ በታች እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ” አለው’ ብሏል።+ 37 ዳዊት ራሱ ጌታ ብሎ ከጠራው እንዴት ልጁ ይሆናል?”+

ሕዝቡም በደስታ ያዳምጠው ነበር። 38 ማስተማሩንም በመቀጠል እንዲህ አለ፦ “ከጸሐፍት ተጠንቀቁ፤ ዘርፋፋ ልብስ ለብሰው መዞር ይወዳሉ፤ በገበያ ቦታም ሰዎች እጅ እንዲነሷቸው ይፈልጋሉ፤+ 39 በምኩራብ ከፊት መቀመጥ፣* በራት ግብዣ ላይም የክብር ቦታ ይፈልጋሉ።+ 40 የመበለቶችን ቤት* ያራቁታሉ፤ ለታይታ ብለውም* ጸሎታቸውን ያስረዝማሉ። እነዚህ የከፋ ፍርድ ይጠብቃቸዋል።”

41 ኢየሱስ በመዋጮ ሣጥኖቹ*+ ትይዩ ተቀምጦ ሕዝቡ በመዋጮ ሣጥኖቹ ውስጥ ገንዘብ እንዴት እንደሚከቱ ይመለከት ጀመር፤ ብዙ ሀብታሞችም ብዙ ሳንቲሞች ይከቱ ነበር።+ 42 በዚህ ጊዜ አንዲት ድሃ መበለት መጥታ በጣም አነስተኛ ዋጋ ያላቸው ሁለት ትናንሽ ሳንቲሞች* ከተተች።+ 43 ኢየሱስም ደቀ መዛሙርቱን ጠርቶ እንዲህ አላቸው፦ “እውነት እላችኋለሁ፣ በመዋጮ ሣጥኖቹ* ውስጥ ገንዘብ ከጨመሩት ሁሉ የበለጠ የሰጠችው ይህች ድሃ መበለት ነች።+ 44 ሁሉም የሰጡት ከትርፋቸው ነውና፤ እሷ ግን በድሃ አቅሟ ያላትን ሁሉ፣ መተዳደሪያዋን በጠቅላላ ሰጥታለች።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ