የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዕንባቆም 1
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዕንባቆም የመጽሐፉ ይዘት

      • ነቢዩ እርዳታ ለማግኘት ያሰማው ጩኸት (1-4)

        • ‘ይሖዋ ሆይ፣ እስከ መቼ ነው?’ (2)

        • ‘ጭቆናን ለምን ዝም ብለህ ታያለህ?’ (3)

      • የአምላክን ፍርድ ለማስፈጸም መሣሪያ ሆነው ያገለገሉት ከለዳውያን (5-11)

      • ነቢዩ ይሖዋን ተማጸነ (12-17)

        • “አምላኬ ሆይ፣ አንተ አትሞትም” (12)

        • ‘ክፉ የሆነውን ነገር እንዳታይ እጅግ ንጹሕ ነህ’ (13)

ዕንባቆም 1:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “አጥብቆ ማቀፍ” የሚል ትርጉም ሊኖረው ይችላል።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 15፣ ገጽ 23

ዕንባቆም 1:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የማታድነው እስከ መቼ ነው?”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 13:1
  • +መዝ 22:1፤ 74:10፤ ራእይ 6:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2018፣ ገጽ 14-15

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2000፣ ገጽ 19

    2/1/2000፣ ገጽ 8-9

    1/15/2000፣ ገጽ 10

    12/15/1999፣ ገጽ 20-21

ዕንባቆም 1:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2018፣ ገጽ 14-15

ዕንባቆም 1:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 12:6፤ መዝ 12:8፤ መክ 8:11፤ ኢሳ 1:21፤ ሥራ 7:52, 53

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2000፣ ገጽ 9

ዕንባቆም 1:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 28:21፤ 29:14፤ ሰቆ 4:11, 12፤ ሥራ 13:40, 41

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2018፣ ገጽ 15

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    11/2017፣ ገጽ 6

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2007፣ ገጽ 10

    2/1/2000፣ ገጽ 10-11, 13

    6/1/1991፣ ገጽ 20

ዕንባቆም 1:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 22:7፤ 46:2
  • +ዘዳ 28:49-51፤ ኤር 5:15-17፤ 6:22, 23፤ ሕዝ 23:22, 23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2018፣ ገጽ 15

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    11/2017፣ ገጽ 6

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2007፣ ገጽ 10

    2/1/2000፣ ገጽ 11

ዕንባቆም 1:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ክብር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 39:5-7፤ ዳን 5:18, 19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2000፣ ገጽ 11

ዕንባቆም 1:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 5:6
  • +ኤር 4:13፤ ሰቆ 4:19፤ ሕዝ 17:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2000፣ ገጽ 11

ዕንባቆም 1:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 25:9
  • +ኢሳ 27:8፤ ሕዝ 17:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2000፣ ገጽ 11

ዕንባቆም 1:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 24:12
  • +ኤር 32:24፤ 52:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2000፣ ገጽ 11

ዕንባቆም 1:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ኃይላቸው አምላካቸው እንደሆነ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 47:5, 6፤ ኤር 51:24፤ ዘካ 1:15
  • +ዳን 5:1, 4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2000፣ ገጽ 11

ዕንባቆም 1:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “እኛ አንሞትም” ማለትም ሊሆን ይችላል።

  • *

    ወይም “እንዲወቅሱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 90:2፤ 93:2፤ ራእይ 1:8
  • +1ጢሞ 1:17፤ ራእይ 15:3
  • +ዘዳ 32:4
  • +ኤር 30:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2018፣ ገጽ 15

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2000፣ ገጽ 11-12

    3/1/1991፣ ገጽ 29

ዕንባቆም 1:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 5:4, 5
  • +ኤር 12:1
  • +መዝ 35:21, 22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2018፣ ገጽ 15

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2000፣ ገጽ 12

ዕንባቆም 1:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2000፣ ገጽ 12

ዕንባቆም 1:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከለዳዊ የሆነ ጠላትን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 50:11

ዕንባቆም 1:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሚጨስ መሥዋዕት።”

ዕንባቆም 1:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ሁልጊዜ ሰይፉን ይመዛል?” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 36:17፤ ናሆም 3:7

ተዛማጅ ሐሳብ

ዕን. 1:2መዝ 13:1
ዕን. 1:2መዝ 22:1፤ 74:10፤ ራእይ 6:10
ዕን. 1:4ኢዮብ 12:6፤ መዝ 12:8፤ መክ 8:11፤ ኢሳ 1:21፤ ሥራ 7:52, 53
ዕን. 1:5ኢሳ 28:21፤ 29:14፤ ሰቆ 4:11, 12፤ ሥራ 13:40, 41
ዕን. 1:6ኤር 22:7፤ 46:2
ዕን. 1:6ዘዳ 28:49-51፤ ኤር 5:15-17፤ 6:22, 23፤ ሕዝ 23:22, 23
ዕን. 1:7ኤር 39:5-7፤ ዳን 5:18, 19
ዕን. 1:8ኤር 5:6
ዕን. 1:8ኤር 4:13፤ ሰቆ 4:19፤ ሕዝ 17:3
ዕን. 1:9ኢሳ 27:8፤ ሕዝ 17:10
ዕን. 1:9ኤር 25:9
ዕን. 1:102ነገ 24:12
ዕን. 1:10ኤር 32:24፤ 52:7
ዕን. 1:11ኢሳ 47:5, 6፤ ኤር 51:24፤ ዘካ 1:15
ዕን. 1:11ዳን 5:1, 4
ዕን. 1:12መዝ 90:2፤ 93:2፤ ራእይ 1:8
ዕን. 1:121ጢሞ 1:17፤ ራእይ 15:3
ዕን. 1:12ዘዳ 32:4
ዕን. 1:12ኤር 30:11
ዕን. 1:13መዝ 5:4, 5
ዕን. 1:13ኤር 12:1
ዕን. 1:13መዝ 35:21, 22
ዕን. 1:15ኤር 50:11
ዕን. 1:172ዜና 36:17፤ ናሆም 3:7
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዕንባቆም 1:1-17

ዕንባቆም

1 ነቢዩ ዕንባቆም* በራእይ የተቀበለው መልእክት፦

 2 ይሖዋ ሆይ፣ እርዳታ ለማግኘት ስጮኽ የማትሰማው እስከ መቼ ነው?+

ከግፍ እንድታስጥለኝ ስለምን ጣልቃ የማትገባው እስከ መቼ ነው?*+

 3 ለምን በደል ሲፈጸም እንዳይ ታደርገኛለህ?

ጭቆናንስ ለምን ዝም ብለህ ታያለህ?

ጥፋትና ግፍ በፊቴ የሚፈጸመው ለምንድን ነው?

ጠብና ግጭትስ ለምን በዛ?

 4 ስለዚህ ሕግ ላልቷል፤

ፍትሕም ጨርሶ የለም።

ክፉው ጻድቁን ከቦታልና፤

ከዚህ የተነሳ ፍትሕ ተጣሟል።+

 5 “ብሔራትን እዩ፣ ደግሞም ልብ በሉ!

በመገረም ተመልከቱ፤ ተደነቁም፤

እናንተ ቢነገራችሁም እንኳ የማታምኑት አንድ ነገር

በዘመናችሁ ይከናወናልና።+

 6 እነሆ፣ ጨካኝና ፈጣን የሆነውን ብሔር ይኸውም

ከለዳውያንን አስነሳለሁና።+

የእነሱ ያልሆኑ ቤቶችን ለመውረስ፣

ሰፋፊ የምድር ክፍሎችን ይወራሉ።+

 7 እነሱ አስደንጋጭና አስፈሪ ናቸው።

የገዛ ራሳቸውን ፍትሕና ሥልጣን* ያቋቁማሉ።+

 8 ፈረሶቻቸው ከነብር ይልቅ ፈጣኖች ናቸው፤

ከሌሊት ተኩላዎችም ይልቅ ጨካኞች ናቸው።+

የጦር ፈረሶቻቸው በፍጥነት ይጋልባሉ፤

ፈረሶቻቸው ከሩቅ ስፍራ ይመጣሉ።

ለመብላት እንደሚጣደፍ ንስር ተምዘግዝገው ይወርዳሉ።+

 9 ሁሉም ዓመፅ ለመፈጸም ቆርጠው ይመጣሉ።+

እንደ ምሥራቅ ነፋስ ፊታቸውን ያቀናሉ፤+

ምርኮኞችንም እንደ አሸዋ ያፍሳሉ።

10 በነገሥታት ይሳለቃሉ፤

በከፍተኛ ባለሥልጣናትም ላይ ይስቃሉ።+

በተመሸገ ስፍራ ሁሉ ላይ ይስቃሉ፤+

የአፈር ቁልልም ሠርተው ይይዙታል።

11 ከዚያም እንደ ነፋስ ወደ ፊት እየገሰገሱ በምድሪቱ ላይ ያልፋሉ፤

ይሁንና በደለኛ ይሆናሉ፤+

ምክንያቱም የኃይላቸው ምንጭ አምላካቸው እንደሆነ* ይናገራሉ።”+

12 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ከዘላለም አንስቶ ያለህ አይደለህም?+

ቅዱስ የሆንከው አምላኬ ሆይ፣ አንተ አትሞትም።*+

ይሖዋ ሆይ፣ እነሱን ፍርድ ለማስፈጸም ሾመሃቸዋል፤

ዓለቴ+ ሆይ፣ ቅጣት ለማስፈጸም* አቋቁመሃቸዋል።+

13 ዓይኖችህ ክፉ የሆነውን ነገር እንዳያዩ እጅግ ንጹሐን ናቸው፤

ክፋትንም ዝም ብለህ ማየት አትችልም።+

ታዲያ ከዳተኛውን ዝም ብለህ የምትመለከተው ለምንድን ነው?+

ደግሞስ ክፉ ሰው ከእሱ ይልቅ ጻድቅ የሆነውን ሲውጥ ለምን ዝም ትላለህ?+

14 ሰው እንደ ባሕር ዓሣ፣

ገዢም እንደሌላቸው መሬት ለመሬት የሚሳቡ ፍጥረታት እንዲሆን ለምን ትፈቅዳለህ?

15 እሱ* እነዚህን ሁሉ በመንጠቆ ጎትቶ ያወጣል።

በመረቡ ይይዛቸዋል፤

በዓሣ ማጥመጃ መረቡም ይሰበስባቸዋል።

በዚህም እጅግ ሐሴት ያደርጋል።+

16 በመሆኑም ለመረቡ መሥዋዕት ይሠዋል፤

ለዓሣ ማጥመጃ መረቡም መሥዋዕት* ያቀርባል፤

በእነሱ የተነሳ ድርሻው በቅባት ተሞልቷል፤

ምግቡም ምርጥ ነው።

17 ታዲያ መረቡን ሁልጊዜ ያራግፋል?*

ብሔራትንስ ያለርኅራኄ መፍጀቱን ይቀጥላል?+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ