የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዮሐንስ 13
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዮሐንስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ኢየሱስ የደቀ መዛሙርቱን እግር አጠበ (1-20)

      • ኢየሱስ፣ ይሁዳ ከሃዲ መሆኑን አጋለጠ (21-30)

      • አዲስ ትእዛዝ (31-35)

        • “እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ” (35)

      • ኢየሱስ፣ ጴጥሮስ እንደሚክደው ተናገረ (36-38)

ዮሐንስ 13:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የራሱ የሆኑትን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 16:28፤ 17:11
  • +ማቴ 26:2፤ ዮሐ 12:23፤ 17:1
  • +ዮሐ 15:9፤ ኤፌ 5:2፤ 1ዮሐ 3:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 161-162

ዮሐንስ 13:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 22:3, 4፤ ዮሐ 13:27
  • +ማቴ 26:14-16, 24፤ ማር 14:10, 11

ዮሐንስ 13:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 16:28

ዮሐንስ 13:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ፊልጵ 2:5-7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/1999፣ ገጽ 30-31

ዮሐንስ 13:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 32, 33-34

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 268

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2009፣ ገጽ 19

    3/1/1999፣ ገጽ 30-31

    አስተማሪ፣ ገጽ 37-39

ዮሐንስ 13:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 6:11፤ ኤፌ 5:25, 26፤ ቲቶ 3:5፤ ዕብ 10:22

ዮሐንስ 13:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 6:64

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 8/2016፣ ገጽ 1

ዮሐንስ 13:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 23:8

ዮሐንስ 13:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የመተጣጠብ ግዴታ አለባችሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 22:27
  • +ማቴ 20:26, 27፤ ሉቃስ 9:48፤ 22:26፤ ሮም 12:10፤ 1ጴጥ 5:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 268-269

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2003፣ ገጽ 4-5

    2/1/2002፣ ገጽ 15

    3/1/1999፣ ገጽ 30-31

    አስተማሪ፣ ገጽ 37-39

ዮሐንስ 13:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ፊልጵ 2:5፤ 1ጴጥ 2:21፤ 1ዮሐ 2:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2005፣ ገጽ 7

    3/1/1999፣ ገጽ 30-31

    9/15/1994፣ ገጽ 15-16

ዮሐንስ 13:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 7:24, 25፤ ሉቃስ 11:28፤ ያዕ 1:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2018፣ ገጽ 4

ዮሐንስ 13:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በእኔ ላይ ተነሳ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 41:9፤ ማቴ 26:23
  • +ዮሐ 17:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 270

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2011፣ ገጽ 13

ዮሐንስ 13:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 14:29፤ 16:4

ዮሐንስ 13:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 25:40
  • +ማቴ 10:40

ዮሐንስ 13:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 26:21፤ ማር 14:18፤ ሉቃስ 22:21፤ ዮሐ 6:70

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 270

ዮሐንስ 13:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 26:22፤ ሉቃስ 22:23

ዮሐንስ 13:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 19:26፤ 20:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 16፣ ገጽ 11

ዮሐንስ 13:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 21:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2015፣ ገጽ 15

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 270

ዮሐንስ 13:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 26:23

ዮሐንስ 13:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 22:3, 4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 270

ዮሐንስ 13:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 12:4-6

ዮሐንስ 13:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 26:20

ዮሐንስ 13:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 12:23

ዮሐንስ 13:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 17:1

ዮሐንስ 13:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 7:34፤ 8:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2003፣ ገጽ 13

ዮሐንስ 13:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 15:9
  • +ዘሌ 19:18፤ ዮሐ 15:12፤ 1ተሰ 4:9፤ ያዕ 2:8፤ 1ጴጥ 1:22፤ 1ዮሐ 3:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 176-177

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 301

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 18

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2013፣ ገጽ 10-11

    3/1/2012፣ ገጽ 6

    11/15/2009፣ ገጽ 20

    10/1/2007፣ ገጽ 5-6

    3/1/2006፣ ገጽ 5

    3/15/2003፣ ገጽ 5-6

    2/1/2002፣ ገጽ 15-16

    3/15/1996፣ ገጽ 9

    ለዘላለም መኖር፣ ገጽ 231

ዮሐንስ 13:35

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 13:8፤ 1ቆሮ 13:8, 13፤ 1ዮሐ 4:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    3/2023፣ ገጽ 26-31

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 176-177

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 90

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 301

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 18

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2009፣ ገጽ 20

    6/1/2009፣ ገጽ 14

    3/1/2006፣ ገጽ 5

    3/15/2003፣ ገጽ 5-6

    2/1/2003፣ ገጽ 13-14

    2/15/1999፣ ገጽ 22

    8/1/1997፣ ገጽ 16

    ለዘላለም መኖር፣ ገጽ 189-190, 231

    ማመራመር፣ ገጽ 328

ዮሐንስ 13:36

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 14:3

ዮሐንስ 13:37

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 26:33፤ ማር 14:29፤ ሉቃስ 22:33

ዮሐንስ 13:38

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍስህን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 26:34፤ ማር 14:30፤ ሉቃስ 22:34፤ ዮሐ 18:27

ተዛማጅ ሐሳብ

ዮሐ. 13:1ዮሐ 16:28፤ 17:11
ዮሐ. 13:1ማቴ 26:2፤ ዮሐ 12:23፤ 17:1
ዮሐ. 13:1ዮሐ 15:9፤ ኤፌ 5:2፤ 1ዮሐ 3:16
ዮሐ. 13:2ሉቃስ 22:3, 4፤ ዮሐ 13:27
ዮሐ. 13:2ማቴ 26:14-16, 24፤ ማር 14:10, 11
ዮሐ. 13:3ዮሐ 16:28
ዮሐ. 13:4ፊልጵ 2:5-7
ዮሐ. 13:81ቆሮ 6:11፤ ኤፌ 5:25, 26፤ ቲቶ 3:5፤ ዕብ 10:22
ዮሐ. 13:11ዮሐ 6:64
ዮሐ. 13:13ማቴ 23:8
ዮሐ. 13:14ሉቃስ 22:27
ዮሐ. 13:14ማቴ 20:26, 27፤ ሉቃስ 9:48፤ 22:26፤ ሮም 12:10፤ 1ጴጥ 5:5
ዮሐ. 13:15ፊልጵ 2:5፤ 1ጴጥ 2:21፤ 1ዮሐ 2:6
ዮሐ. 13:17ማቴ 7:24, 25፤ ሉቃስ 11:28፤ ያዕ 1:25
ዮሐ. 13:18መዝ 41:9፤ ማቴ 26:23
ዮሐ. 13:18ዮሐ 17:12
ዮሐ. 13:19ዮሐ 14:29፤ 16:4
ዮሐ. 13:20ማቴ 25:40
ዮሐ. 13:20ማቴ 10:40
ዮሐ. 13:21ማቴ 26:21፤ ማር 14:18፤ ሉቃስ 22:21፤ ዮሐ 6:70
ዮሐ. 13:22ማቴ 26:22፤ ሉቃስ 22:23
ዮሐ. 13:23ዮሐ 19:26፤ 20:2
ዮሐ. 13:25ዮሐ 21:20
ዮሐ. 13:26ማቴ 26:23
ዮሐ. 13:27ሉቃስ 22:3, 4
ዮሐ. 13:29ዮሐ 12:4-6
ዮሐ. 13:30ማቴ 26:20
ዮሐ. 13:31ዮሐ 12:23
ዮሐ. 13:32ዮሐ 17:1
ዮሐ. 13:33ዮሐ 7:34፤ 8:21
ዮሐ. 13:34ዮሐ 15:9
ዮሐ. 13:34ዘሌ 19:18፤ ዮሐ 15:12፤ 1ተሰ 4:9፤ ያዕ 2:8፤ 1ጴጥ 1:22፤ 1ዮሐ 3:14
ዮሐ. 13:35ሮም 13:8፤ 1ቆሮ 13:8, 13፤ 1ዮሐ 4:20
ዮሐ. 13:36ዮሐ 14:3
ዮሐ. 13:37ማቴ 26:33፤ ማር 14:29፤ ሉቃስ 22:33
ዮሐ. 13:38ማቴ 26:34፤ ማር 14:30፤ ሉቃስ 22:34፤ ዮሐ 18:27
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዮሐንስ 13:1-38

የዮሐንስ ወንጌል

13 የፋሲካ በዓል ተቃርቦ በነበረበት ወቅት ኢየሱስ ይህን ዓለም ትቶ ወደ አብ የሚሄድበት+ ሰዓት እንደደረሰ+ ስላወቀ በዓለም የነበሩትንና የወደዳቸውን ተከታዮቹን* እስከ መጨረሻው ወደዳቸው።+ 2 በዚህ ጊዜ ራት እየበሉ ነበር። ዲያብሎስ በስምዖን ልጅ በአስቆሮቱ ይሁዳ+ ልብ ውስጥ ኢየሱስን አሳልፎ የመስጠት ሐሳብ አሳድሮ ነበር።+ 3 ኢየሱስ፣ አብ ሁሉን ነገር በእጁ እንደሰጠው እንዲሁም ከአምላክ እንደመጣና ወደ አምላክ እንደሚሄድ+ ያውቅ ስለነበር 4 ከራት ተነስቶ መደረቢያውን አስቀመጠ። ፎጣ ወስዶም ወገቡ ላይ አሸረጠ።+ 5 ከዚያም በመታጠቢያ ዕቃ ውስጥ ውኃ ጨምሮ የደቀ መዛሙርቱን እግር ማጠብና ባሸረጠው ፎጣ ማድረቅ ጀመረ። 6 ከዚያም ወደ ስምዖን ጴጥሮስ መጣ። ጴጥሮስም “ጌታ ሆይ፣ እግሬን ልታጥብ ነው?” አለው። 7 ኢየሱስም መልሶ “እያደረግኩት ያለውን ነገር አሁን አትረዳውም፤ በኋላ ግን ትረዳዋለህ” አለው። 8 ጴጥሮስም “በፍጹም እግሬን አታጥብም” አለው። በዚህ ጊዜ ኢየሱስ “ካላጠብኩህ+ ከእኔ ጋር ምንም ድርሻ አይኖርህም” ሲል መለሰለት። 9 ስምዖን ጴጥሮስም “ጌታ ሆይ፣ እግሬን ብቻ ሳይሆን እጄንና ራሴንም እጠበኝ” አለው። 10 ኢየሱስም “ገላውን የታጠበ ሁለመናው ንጹሕ በመሆኑ ከእግሩ በስተቀር መታጠብ አያስፈልገውም። እናንተ ንጹሐን ናችሁ፤ ሁላችሁም ግን አይደላችሁም” አለው። 11 ምክንያቱም አሳልፎ የሚሰጠው ሰው ማን እንደሆነ ያውቅ ነበር።+ “ሁላችሁም ንጹሐን አይደላችሁም” ያለው ለዚህ ነው።

12 እግራቸውን አጥቦ ካበቃና መደረቢያውን ለብሶ ዳግመኛ በማዕድ ከተቀመጠ በኋላ እንዲህ አላቸው፦ “ምን እንዳደረግኩላችሁ አስተዋላችሁ? 13 እናንተ ‘መምህር’ እና ‘ጌታ’ ብላችሁ ትጠሩኛላችሁ፤ እንደዚያ ስለሆንኩም እንዲህ ብላችሁ መጥራታችሁ ትክክል ነው።+ 14 ስለዚህ እኔ ጌታና መምህር ሆኜ ሳለሁ እግራችሁን ካጠብኩ+ እናንተም እርስ በርሳችሁ እግራችሁን ልትተጣጠቡ ይገባችኋል።*+ 15 እኔ እንዳደረግኩላችሁ እናንተም እንደዚሁ እንድታደርጉ አርዓያ ሆኜላችኋለሁ።+ 16 እውነት እውነት እላችኋለሁ፣ ባሪያ ከጌታው አይበልጥም፤ የተላከም ከላከው አይበልጥም። 17 እነዚህን ነገሮች ስለምታውቁ ብትፈጽሟቸው ደስተኞች ናችሁ።+ 18 ይህን ስል ስለ ሁላችሁም መናገሬ አይደለም፤ የመረጥኳቸውን አውቃለሁ። ይሁንና ‘ከማዕዴ ይበላ የነበረ ተረከዙን በእኔ ላይ አነሳ’*+ የሚለው የቅዱሳን መጻሕፍት ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው።+ 19 ገና ሳይፈጸም በፊት አሁን የምነግራችሁ፣ በሚፈጸምበት ጊዜ እኔ እሱ መሆኔን እንድታምኑ ነው።+ 20 እውነት እውነት እላችኋለሁ፣ እኔ የምልከውን የሚቀበል ሁሉ እኔንም ይቀበላል፤+ እኔን የሚቀበል ሁሉ ደግሞ የላከኝንም ይቀበላል።”+

21 ኢየሱስ እነዚህን ነገሮች ከተናገረ በኋላ መንፈሱ ተረብሾ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፣ ከእናንተ አንዱ አሳልፎ ይሰጠኛል”+ ሲል በግልጽ ተናገረ። 22 ደቀ መዛሙርቱም ስለ ማን እየተናገረ እንዳለ ግራ ገብቷቸው እርስ በርሳቸው ይተያዩ ጀመር።+ 23 ከእነሱ አንዱ ይኸውም ኢየሱስ ይወደው የነበረው ደቀ መዝሙር+ ኢየሱስ አጠገብ ጋደም ብሎ ነበር። 24 ስምዖን ጴጥሮስም ለዚህ ደቀ መዝሙር ምልክት በመስጠት “ስለ ማን እየተናገረ እንዳለ ንገረን” አለው። 25 እሱም ወደ ኢየሱስ ደረት ጠጋ ብሎ “ጌታ ሆይ፣ ማን ነው?” አለው።+ 26 ኢየሱስም “ይህን የማጠቅሰውን ቁራሽ ዳቦ የምሰጠው ሰው ነው” ሲል መለሰ።+ ከዚያም ዳቦውን አጥቅሶ ለአስቆሮቱ ስምዖን ልጅ ለይሁዳ ሰጠው። 27 ይሁዳም ቁራሹን ከተቀበለ በኋላ ሰይጣን ገባበት።+ ስለዚህ ኢየሱስ “እያደረግከው ያለኸውን ነገር ቶሎ አድርገው” አለው። 28 ይሁን እንጂ በማዕድ ከተቀመጡት መካከል አንዳቸውም ለምን እንዲህ እንዳለው አልገባቸውም። 29 እንዲያውም አንዳንዶቹ ይሁዳ የገንዘብ ሣጥኑን ይይዝ ስለነበር+ ለበዓሉ የሚያስፈልጉትን ነገሮች እንዲገዛ ወይም ለድሆች የሆነ ነገር እንዲሰጥ ኢየሱስ ያዘዘው መስሏቸው ነበር። 30 ስለዚህ ይሁዳ ቁራሹን ዳቦ ከተቀበለ በኋላ ወዲያውኑ ወጣ። ጊዜውም ሌሊት ነበር።+

31 ይሁዳ ከሄደ በኋላ ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “አሁን የሰው ልጅ ክብር ተጎናጸፈ፤+ አምላክም በእሱ አማካኝነት ከበረ። 32 አምላክ ራሱም ያከብረዋል፤+ ደግሞም ወዲያውኑ ያከብረዋል። 33 ልጆቼ ሆይ፣ ጥቂት ጊዜ ከእናንተ ጋር እቆያለሁ። እናንተም ትፈልጉኛላችሁ፤ ለአይሁዳውያን ‘ወደምሄድበት ልትመጡ አትችሉም’+ እንዳልኳቸው ሁሉ አሁን ደግሞ ለእናንተ ይህንኑ እላችኋለሁ። 34 እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ፤ እኔ እንደወደድኳችሁ+ እናንተም እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ።+ 35 እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ+ ሰዎች ሁሉ ደቀ መዛሙርቴ እንደሆናችሁ በዚህ ያውቃሉ።”

36 ስምዖን ጴጥሮስም “ጌታ ሆይ፣ ወዴት ልትሄድ ነው?” አለው። ኢየሱስም “እኔ ወደምሄድበት አሁን ልትከተለኝ አትችልም፤ በኋላ ግን ትከተለኛለህ” ሲል መለሰ።+ 37 ጴጥሮስም “ጌታ ሆይ፣ አሁን ልከተልህ የማልችለው ለምንድን ነው? ሕይወቴን* ስለ አንተ አሳልፌ ለመስጠት ፈቃደኛ ነኝ” አለው።+ 38 ኢየሱስም “ሕይወትህን* ስለ እኔ አሳልፈህ ትሰጣለህ? እውነት እውነት እልሃለሁ፣ ዶሮ ከመጮኹ በፊት ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ” ሲል መለሰ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ