የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • የሐዋርያት ሥራ 20
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ሥራ የመጽሐፉ ይዘት

      • ጳውሎስ በመቄዶንያና በግሪክ (1-6)

      • በጥሮአስ የነበረው አውጤኪስ ከሞት ተነሳ (7-12)

      • ከጥሮአስ ወደ ሚሊጢን ተጓዙ (13-16)

      • ጳውሎስ ከኤፌሶን ሽማግሌዎች ጋር ተገናኘ (17-38)

        • ከቤት ወደ ቤት ማስተማር (20)

        • “ከመቀበል ይልቅ መስጠት የበለጠ ደስታ ያስገኛል” (35)

የሐዋርያት ሥራ 20:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 165

የሐዋርያት ሥራ 20:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 166-167

የሐዋርያት ሥራ 20:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 23:12, 16፤ 2ቆሮ 11:23, 26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 167-168

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2001፣ ገጽ 31

የሐዋርያት ሥራ 20:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 27:2
  • +ሥራ 16:1, 2
  • +ኤፌ 6:21፤ ቆላ 4:7፤ 2ጢሞ 4:12
  • +ሥራ 21:29፤ 2ጢሞ 4:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 167-168

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2001፣ ገጽ 31

    7/15/1998፣ ገጽ 7

የሐዋርያት ሥራ 20:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 168

የሐዋርያት ሥራ 20:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:15፤ 23:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 168

የሐዋርያት ሥራ 20:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 88

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/1993፣ ገጽ 29

    4/15/1991፣ ገጽ 26

የሐዋርያት ሥራ 20:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 165

የሐዋርያት ሥራ 20:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 165

የሐዋርያት ሥራ 20:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሱ በውስጡ ስላለች አትንጫጩ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 17:21, 22፤ 2ነገ 4:32, 34
  • +ማቴ 9:23, 24፤ ዮሐ 11:39, 40፤ ሥራ 9:39, 40

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 165

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2000፣ ገጽ 12-13

የሐዋርያት ሥራ 20:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ዳቦውን ከቆረሰ።”

የሐዋርያት ሥራ 20:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 168

የሐዋርያት ሥራ 20:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 18:21
  • +ሥራ 24:17

የሐዋርያት ሥራ 20:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2004፣ ገጽ 19

የሐዋርያት ሥራ 20:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 19:9, 10

የሐዋርያት ሥራ 20:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 15:9፤ 1ተሰ 2:6

የሐዋርያት ሥራ 20:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 28:19, 20፤ 2ጢሞ 4:2
  • +ሥራ 5:42

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 42, 169-170

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2008፣ ገጽ 17-18

    7/15/2008፣ ገጽ 3-4

    3/15/2004፣ ገጽ 12

    8/1/1991፣ ገጽ 24

    1/15/1991፣ ገጽ 10-12

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 16፣ ገጽ 27

    ማመራመር፣ ገጽ 207

የሐዋርያት ሥራ 20:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በሚገባ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 1:14, 15
  • +ሉቃስ 24:46, 47

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2008፣ ገጽ 17-19

    1/15/1991፣ ገጽ 10-12

የሐዋርያት ሥራ 20:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 173

የሐዋርያት ሥራ 20:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 9:15, 16፤ 21:4, 11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 189

የሐዋርያት ሥራ 20:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በሚገባ በመመሥከር።”

  • *

    ወይም “ነፍሴ።”

  • *

    ወይም “ለእኔ አንዳች ዋጋ የለውም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ጢሞ 4:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 170

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    7/2016፣ ገጽ 26-27

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2011፣ ገጽ 23-24

    12/15/2008፣ ገጽ 18-19

    5/15/2008፣ ገጽ 32

የሐዋርያት ሥራ 20:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 33:8

የሐዋርያት ሥራ 20:27

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ዓላማ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 28:19, 20

የሐዋርያት ሥራ 20:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 26:27, 28፤ 1ዮሐ 1:7
  • +ዮሐ 21:15፤ ኤፌ 4:11፤ 1ጴጥ 5:2-4
  • +1ጢሞ 3:1-7፤ ቲቶ 1:5-9፤ ዕብ 13:17
  • +1ጢሞ 4:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 101-102

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2013፣ ገጽ 22

    6/15/2011፣ ገጽ 20-21

    3/15/2002፣ ገጽ 14-15

    1/15/2001፣ ገጽ 13-16

    7/15/1993፣ ገጽ 24, 26-27

    ማመራመር፣ ገጽ 418

የሐዋርያት ሥራ 20:29

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጨቋኝ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 7:15፤ 2ተሰ 2:3፤ 2ጴጥ 2:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 170-172

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2013፣ ገጽ 18

    5/15/2003፣ ገጽ 27

    ንቁ!፣

    2/2007፣ ገጽ 7-8

    ራእይ፣ ገጽ 33

የሐዋርያት ሥራ 20:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጢሞ 4:1፤ 2ጢሞ 4:3, 4፤ 1ዮሐ 2:18, 19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2013፣ ገጽ 18

    7/15/2011፣ ገጽ 15

    9/1/2004፣ ገጽ 15

    5/15/2003፣ ገጽ 27

    ንቁ!፣

    2/2007፣ ገጽ 7-8

የሐዋርያት ሥራ 20:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 19:9, 10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ራእይ፣ ገጽ 33

የሐዋርያት ሥራ 20:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 1:18፤ ቆላ 1:12

የሐዋርያት ሥራ 20:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 12:1, 3፤ ማቴ 10:8፤ 1ቆሮ 9:11, 12፤ 2ቆሮ 7:2፤ ቲቶ 1:7

የሐዋርያት ሥራ 20:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 18:3፤ 1ቆሮ 4:11, 12፤ 1ተሰ 2:9

የሐዋርያት ሥራ 20:35

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 4:28፤ 1ተሰ 4:11, 12፤ 2ተሰ 3:7, 8
  • +ምሳሌ 19:17፤ ማቴ 10:8፤ ሉቃስ 6:38

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 109

    መመሥከር፣ ገጽ 172

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 300

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 17

    ንቁ!፣

    ቁጥር 1 2021፣ ገጽ 7

    ቁጥር 1 2018፣ ገጽ 5

    ቁጥር 1 2016፣ ገጽ 6

    11/2013፣ ገጽ 8

    11/2008፣ ገጽ 6-7

    4/2006፣ ገጽ 6

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    8/2018፣ ገጽ 18-22

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 1 2018፣ ገጽ 14

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 2 2017፣ ገጽ 13-14

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2012፣ ገጽ 8

    7/1/2011፣ ገጽ 7-8

    8/1/2005፣ ገጽ 6

    9/1/2002፣ ገጽ 9

    7/1/2001፣ ገጽ 12-17

    11/15/2000፣ ገጽ 10

    9/15/2000፣ ገጽ 23-24

    አስተማሪ፣ ገጽ 92-96

የሐዋርያት ሥራ 20:37

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ጳውሎስ አንገት ላይ ወድቀውም።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 171-172

የሐዋርያት ሥራ 20:38

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 20:25

ተዛማጅ ሐሳብ

ሥራ 20:3ሥራ 23:12, 16፤ 2ቆሮ 11:23, 26
ሥራ 20:4ሥራ 27:2
ሥራ 20:4ሥራ 16:1, 2
ሥራ 20:4ኤፌ 6:21፤ ቆላ 4:7፤ 2ጢሞ 4:12
ሥራ 20:4ሥራ 21:29፤ 2ጢሞ 4:20
ሥራ 20:6ዘፀ 12:15፤ 23:15
ሥራ 20:101ነገ 17:21, 22፤ 2ነገ 4:32, 34
ሥራ 20:10ማቴ 9:23, 24፤ ዮሐ 11:39, 40፤ ሥራ 9:39, 40
ሥራ 20:16ሥራ 18:21
ሥራ 20:16ሥራ 24:17
ሥራ 20:18ሥራ 19:9, 10
ሥራ 20:191ቆሮ 15:9፤ 1ተሰ 2:6
ሥራ 20:20ማቴ 28:19, 20፤ 2ጢሞ 4:2
ሥራ 20:20ሥራ 5:42
ሥራ 20:21ማር 1:14, 15
ሥራ 20:21ሉቃስ 24:46, 47
ሥራ 20:23ሥራ 9:15, 16፤ 21:4, 11
ሥራ 20:242ጢሞ 4:7
ሥራ 20:26ሕዝ 33:8
ሥራ 20:27ማቴ 28:19, 20
ሥራ 20:28ማቴ 26:27, 28፤ 1ዮሐ 1:7
ሥራ 20:28ዮሐ 21:15፤ ኤፌ 4:11፤ 1ጴጥ 5:2-4
ሥራ 20:281ጢሞ 3:1-7፤ ቲቶ 1:5-9፤ ዕብ 13:17
ሥራ 20:281ጢሞ 4:16
ሥራ 20:29ማቴ 7:15፤ 2ተሰ 2:3፤ 2ጴጥ 2:1
ሥራ 20:301ጢሞ 4:1፤ 2ጢሞ 4:3, 4፤ 1ዮሐ 2:18, 19
ሥራ 20:31ሥራ 19:9, 10
ሥራ 20:32ኤፌ 1:18፤ ቆላ 1:12
ሥራ 20:331ሳሙ 12:1, 3፤ ማቴ 10:8፤ 1ቆሮ 9:11, 12፤ 2ቆሮ 7:2፤ ቲቶ 1:7
ሥራ 20:34ሥራ 18:3፤ 1ቆሮ 4:11, 12፤ 1ተሰ 2:9
ሥራ 20:35ኤፌ 4:28፤ 1ተሰ 4:11, 12፤ 2ተሰ 3:7, 8
ሥራ 20:35ምሳሌ 19:17፤ ማቴ 10:8፤ ሉቃስ 6:38
ሥራ 20:38ሥራ 20:25
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
የሐዋርያት ሥራ 20:1-38

የሐዋርያት ሥራ

20 ሁከቱ ሲበርድ ጳውሎስ ደቀ መዛሙርቱን አስጠራቸው፤ ካበረታታቸውና ከተሰናበታቸው በኋላ ወደ መቄዶንያ ጉዞ ጀመረ። 2 በሚያልፍባቸው ስፍራዎች የሚያገኛቸውን ደቀ መዛሙርት በብዙ ቃል እያበረታታ ወደ ግሪክ መጣ። 3 በዚያ ሦስት ወር ቆየ፤ ይሁንና ወደ ሶርያ በመርከብ ለመሄድ ተነስቶ ሳለ አይሁዳውያን ሴራ ስለጠነሰሱበት+ ሐሳቡን ቀይሮ በመቄዶንያ አድርጎ ለመመለስ ወሰነ። 4 የጳይሮስ ልጅ የቤርያው ሶጳጥሮስ፣ የተሰሎንቄዎቹ አርስጥሮኮስና+ ሲኮንዱስ፣ የደርቤው ጋይዮስ፣ ጢሞቴዎስ+ እንዲሁም ከእስያ አውራጃ የመጡት ቲኪቆስና+ ጢሮፊሞስ+ አብረውት ነበሩ። 5 እነዚህም ወደ ጥሮአስ ቀድመውን በመሄድ እዚያ ጠበቁን፤ 6 እኛ ግን የቂጣ በዓል+ ካለፈ በኋላ ከፊልጵስዩስ በመርከብ ተነሳን፤ በአምስት ቀን ጊዜ ውስጥም እነሱ ወዳሉበት ወደ ጥሮአስ ደረስን፤ በዚያም ሰባት ቀን ቆየን።

7 በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ምግብ ልንበላ አንድ ላይ ተሰብስበን ሳለን ጳውሎስ በማግስቱ ይሄድ ስለነበር ንግግር ይሰጣቸው ጀመር፤ ንግግሩንም እስከ እኩለ ሌሊት ድረስ አስረዘመ። 8 በመሆኑም ተሰብስበንበት በነበረው ፎቅ ላይ ባለው ክፍል ውስጥ ብዙ መብራት ነበር። 9 ጳውሎስ ንግግሩን ባስረዘመ ጊዜ መስኮት ላይ ተቀምጦ የነበረ አውጤኪስ የሚባል አንድ ወጣት ከባድ እንቅልፍ ያዘው፤ እንቅልፍ ስለጣለውም ከሁለተኛ ፎቅ ላይ ወደቀ፤ ሲያነሱትም ሞቶ ነበር። 10 ጳውሎስም ከፎቅ ላይ ወርዶ በላዩ ላይ ተኝቶ አቀፈውና+ “በሕይወት ስላለ አትንጫጩ”* አላቸው።+ 11 ከዚያም ወደ ፎቅ ወጥቶ ማዕዱን ካስጀመረ* በኋላ በላ። እስከ ንጋትም ድረስ ሲነጋገር ቆየ፤ በኋላም ተነስቶ ሄደ። 12 ሰዎቹም ወጣቱን ወሰዱት፤ ሕያው በመሆኑም እጅግ ተጽናኑ።

13 እኛም ጳውሎስ በሰጠን መመሪያ መሠረት በመርከብ ተሳፍረን በቅድሚያ ወደ አሶስ ተጓዝን፤ ምክንያቱም ጳውሎስ በእግሩ ተጉዞ በዚያ ለመሳፈር አስቦ ነበር። 14 ስለዚህ አሶስ ላይ ከተገናኘን በኋላ አሳፍረነው ወደ ሚጢሊኒ ሄድን። 15 በነጋታውም ጉዟችንን በመቀጠል ከኪዮስ ትይዩ ወዳለው ስፍራ ደረስን፤ በሚቀጥለው ቀን ደግሞ ሳሞስ ላይ አጭር ቆይታ አደረግን፤ በማግስቱም ሚሊጢን ደረስን። 16 ጳውሎስ በእስያ አውራጃ ምንም መቆየት ስላልፈለገ ኤፌሶንን+ አልፎ ለመሄድ ወሰነ፤ ምክንያቱም ቢችል በጴንጤቆስጤ በዓል ቀን ኢየሩሳሌም ለመድረስ ቸኩሎ ነበር።+

17 ይሁን እንጂ ከሚሊጢን ወደ ኤፌሶን መልእክት ልኮ የጉባኤውን ሽማግሌዎች አስጠራ። 18 ወደ እሱም በመጡ ጊዜ እንዲህ አላቸው፦ “በእስያ አውራጃ እግሬ ከረገጠበት ከመጀመሪያው ቀን አንስቶ በመካከላችሁ እንዴት እንደተመላለስኩ ታውቃላችሁ፤+ 19 በአይሁዳውያን ሴራ ምክንያት ብዙ መከራ ቢደርስብኝም እንኳ በታላቅ ትሕትናና+ በእንባ ጌታን አገለግል ነበር፤ 20 ደግሞም የሚጠቅማችሁን ማንኛውንም ነገር ከመንገርም ሆነ በአደባባይና+ ከቤት ወደ ቤት+ ከማስተማር ወደኋላ ብዬ አላውቅም። 21 ከዚህ ይልቅ አይሁዳውያንም ሆኑ ግሪካውያን ንስሐ እንዲገቡና+ ወደ አምላክ እንዲመለሱ እንዲሁም በጌታችን በኢየሱስ እንዲያምኑ በተሟላ ሁኔታ* መሥክሬላቸዋለሁ።+ 22 አሁን ደግሞ እዚያ ምን እንደሚደርስብኝ ባላውቅም መንፈስ ወደ ኢየሩሳሌም እንድሄድ ግድ እያለኝ ነው፤ 23 እርግጥ ነው፣ እስራትና መከራ እንደሚጠብቀኝ መንፈስ ቅዱስ በደረስኩበት ከተማ ሁሉ በተደጋጋሚ ያሳስበኛል።+ 24 ይሁንና ሩጫዬን እስካጠናቀቅኩ+ እንዲሁም ስለ አምላክ ጸጋ የሚገልጸውን ምሥራች በተሟላ ሁኔታ በመመሥከር* ከጌታ ኢየሱስ የተቀበልኩትን አገልግሎት እስከፈጸምኩ ድረስ ሕይወቴ* ምንም አያሳሳኝም።*

25 “አሁንም እነሆ፣ የአምላክን መንግሥት የሰበክሁላችሁ እናንተ ሁላችሁ ዳግመኛ ፊቴን እንደማታዩ አውቃለሁ። 26 ስለዚህ ከሰው ሁሉ ደም ንጹሕ መሆኔን ለማሳየት በዚህች ቀን እናንተን ምሥክር አድርጌ መጥራት እችላለሁ፤+ 27 ምክንያቱም የአምላክን ፈቃድ* ሁሉ ለእናንተ ከመንገር ወደኋላ አላልኩም።+ 28 ለራሳችሁም ሆነ አምላክ በገዛ ልጁ ደም+ የዋጀውን ጉባኤውን እረኛ ሆናችሁ እንድትጠብቁ+ መንፈስ ቅዱስ የበላይ ተመልካቾች+ አድርጎ በላዩ ለሾማችሁ መንጋ ሁሉ ትኩረት ስጡ።+ 29 እኔ ከሄድኩ በኋላ ጨካኝ* ተኩላዎች በመካከላችሁ እንደሚገቡና+ መንጋውን በርኅራኄ እንደማይዙ አውቃለሁ፤ 30 ከእናንተ መካከል እንኳ ደቀ መዛሙርቱን ወደ ራሳቸው ለመሳብ ጠማማ ነገር የሚናገሩ ሰዎች ይነሳሉ።+

31 “ስለዚህ ነቅታችሁ ጠብቁ፤ ሦስት ዓመት ሙሉ+ ሌሊትና ቀን እያንዳንዳችሁን በእንባ ከማሳሰብ ወደኋላ እንዳላልኩ አስታውሱ። 32 አሁንም ለአምላክ እንዲሁም ሊያንጻችሁና በቅዱሳኑ ሁሉ መካከል ርስት ሊያወርሳችሁ ለሚችለው፣ ስለ እሱ ጸጋ ለሚገልጸው ቃል አደራ እሰጣችኋለሁ።+ 33 የማንንም ብር፣ ወርቅ ወይም ልብስ አልተመኘሁም።+ 34 እነዚህ እጆቼ ለእኔም ሆነ ከእኔ ጋር ለነበሩት የሚያስፈልጉንን ነገሮች ለማሟላት እንዳገለገሉ+ እናንተ ራሳችሁ ታውቃላችሁ። 35 እናንተም እንዲሁ እየሠራችሁ ደካማ የሆኑትን መርዳት እንዳለባችሁ በሁሉም ነገር አሳይቻችኋለሁ፤+ እንዲሁም ‘ከመቀበል ይልቅ መስጠት የበለጠ ደስታ ያስገኛል’+ በማለት ጌታ ኢየሱስ ራሱ የተናገረውን ቃል ማስታወስ ይኖርባችኋል።”

36 ይህን ተናግሮ ከጨረሰም በኋላ ከሁሉም ጋር ተንበርክኮ ጸለየ። 37 ከዚያም ሁሉም እጅግ አለቀሱ፤ ጳውሎስንም እቅፍ አድርገው* ሳሙት፤ 38 ከሁሉ ይበልጥ ያሳዘናቸው ከዚህ በኋላ ፊቱን እንደማያዩ የተናገረው ቃል ነው።+ ከዚያም እስከ መርከቡ ድረስ ሸኙት።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ