የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ቆሮንቶስ 6
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ቆሮንቶስ የመጽሐፉ ይዘት

      • የአምላክን ጸጋ አላግባብ መጠቀም አይገባም (1, 2)

      • ስለ ጳውሎስ አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ (3-13)

      • “አቻ ባልሆነ መንገድ አትጠመዱ” (14-18)

2 ቆሮንቶስ 6:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 5:20
  • +ሮም 2:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2016፣ ገጽ 28-32

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2010፣ ገጽ 14

    12/15/1998፣ ገጽ 18-19

    7/15/1991፣ ገጽ 16

    2/15/1991፣ ገጽ 15

2 ቆሮንቶስ 6:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 49:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2010፣ ገጽ 12-14

    12/15/1998፣ ገጽ 18-20

    ራእይ፣ ገጽ 127

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 143-146

2 ቆሮንቶስ 6:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 9:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 40

2 ቆሮንቶስ 6:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 4:1, 2
  • +2ቆሮ 11:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 40

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2016፣ ገጽ 18

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2000፣ ገጽ 20

    4/15/2000፣ ገጽ 19-21

    12/15/1998፣ ገጽ 19

2 ቆሮንቶስ 6:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ራእይ 2:10
  • +2ቆሮ 11:25, 27

2 ቆሮንቶስ 6:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ቆላ 3:13፤ 1ተሰ 5:14
  • +ኤፌ 4:32
  • +ሮም 12:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/1998፣ ገጽ 19

2 ቆሮንቶስ 6:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ጥቃት ለመሰንዘር ሊሆን ይችላል።

  • *

    ለመከላከል ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 2:4, 5
  • +2ቆሮ 10:4፤ ኤፌ 6:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/1998፣ ገጽ 19

2 ቆሮንቶስ 6:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/1998፣ ገጽ 20

2 ቆሮንቶስ 6:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሞት ይገባቸዋል ስንባል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 4:10, 11
  • +ሥራ 14:19፤ 2ቆሮ 4:8, 9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/1998፣ ገጽ 20

2 ቆሮንቶስ 6:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ፊልጵ 4:13፤ ራእይ 2:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/1998፣ ገጽ 20

2 ቆሮንቶስ 6:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 56

2 ቆሮንቶስ 6:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 12:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 56

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2007፣ ገጽ 9-10

2 ቆሮንቶስ 6:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 2:17፤ 1ዮሐ 4:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 56

    ንቁ!፣

    ቁጥር 3 2020፣ ገጽ 10

    3/2006፣ ገጽ 9

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2009፣ ገጽ 20-21

    1/1/2007፣ ገጽ 9-11

    10/1/2004፣ ገጽ 16-17

    12/1/1995፣ ገጽ 16

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    5/2004፣ ገጽ 4

    8/1994፣ ገጽ 1

    አምላክን አምልክ፣ ገጽ 149-150

2 ቆሮንቶስ 6:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አትቆራኙ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 23:32, 33፤ ዘዳ 7:3, 4፤ 1ነገ 11:4፤ 1ቆሮ 7:39
  • +ያዕ 4:4
  • +ኤፌ 5:7, 8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 42

    በአምላክ ፍቅር ኑሩ፣ ገጽ 134-135

    ከአምላክ ፍቅር፣ ገጽ 113

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2010፣ ገጽ 27

    5/1/2007፣ ገጽ 15-16

    7/1/2004፣ ገጽ 30-31

    10/15/2003፣ ገጽ 32

    11/15/1995፣ ገጽ 31

    10/1/1993፣ ገጽ 29-30

    የወጣቶች ጥያቄ፣ ጥራዝ 2፣ ገጽ 34-37

    ንቁ!፣

    3/8/1998፣ ገጽ 20

2 ቆሮንቶስ 6:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “የማይረባ” የሚል ትርጉም ካለው የዕብራይስጥ ቃል የመጣ ሲሆን ሰይጣንን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 4:10፤ ራእይ 12:7, 8
  • +1ቆሮ 10:21

2 ቆሮንቶስ 6:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 10:14
  • +1ቆሮ 3:16
  • +ዘፀ 29:45
  • +ዘሌ 26:11, 12፤ ሕዝ 37:27

2 ቆሮንቶስ 6:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

  • *

    ወይም “መንካት አቁሙ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 52:11፤ ኤር 51:45፤ ራእይ 18:4
  • +ሕዝ 20:41፤ 2ቆሮ 7:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    በአምላክ ፍቅር ኑሩ፣ ገጽ 111

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2006፣ ገጽ 27-31

    12/1/1991፣ ገጽ 12-13

    ራእይ፣ ገጽ 266

2 ቆሮንቶስ 6:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 7:14
  • +ኢሳ 43:6፤ ሆሴዕ 1:10፤ ዮሐ 1:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    በአምላክ ፍቅር ኑሩ፣ ገጽ 111

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ቆሮ. 6:12ቆሮ 5:20
2 ቆሮ. 6:1ሮም 2:4
2 ቆሮ. 6:2ኢሳ 49:8
2 ቆሮ. 6:31ቆሮ 9:22
2 ቆሮ. 6:42ቆሮ 4:1, 2
2 ቆሮ. 6:42ቆሮ 11:23
2 ቆሮ. 6:5ራእይ 2:10
2 ቆሮ. 6:52ቆሮ 11:25, 27
2 ቆሮ. 6:6ቆላ 3:13፤ 1ተሰ 5:14
2 ቆሮ. 6:6ኤፌ 4:32
2 ቆሮ. 6:6ሮም 12:9
2 ቆሮ. 6:71ቆሮ 2:4, 5
2 ቆሮ. 6:72ቆሮ 10:4፤ ኤፌ 6:11
2 ቆሮ. 6:92ቆሮ 4:10, 11
2 ቆሮ. 6:9ሥራ 14:19፤ 2ቆሮ 4:8, 9
2 ቆሮ. 6:10ፊልጵ 4:13፤ ራእይ 2:9
2 ቆሮ. 6:122ቆሮ 12:15
2 ቆሮ. 6:131ጴጥ 2:17፤ 1ዮሐ 4:20
2 ቆሮ. 6:14ዘፀ 23:32, 33፤ ዘዳ 7:3, 4፤ 1ነገ 11:4፤ 1ቆሮ 7:39
2 ቆሮ. 6:14ያዕ 4:4
2 ቆሮ. 6:14ኤፌ 5:7, 8
2 ቆሮ. 6:15ማቴ 4:10፤ ራእይ 12:7, 8
2 ቆሮ. 6:151ቆሮ 10:21
2 ቆሮ. 6:161ቆሮ 10:14
2 ቆሮ. 6:161ቆሮ 3:16
2 ቆሮ. 6:16ዘፀ 29:45
2 ቆሮ. 6:16ዘሌ 26:11, 12፤ ሕዝ 37:27
2 ቆሮ. 6:17ኢሳ 52:11፤ ኤር 51:45፤ ራእይ 18:4
2 ቆሮ. 6:17ሕዝ 20:41፤ 2ቆሮ 7:1
2 ቆሮ. 6:182ሳሙ 7:14
2 ቆሮ. 6:18ኢሳ 43:6፤ ሆሴዕ 1:10፤ ዮሐ 1:12
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ቆሮንቶስ 6:1-18

ለቆሮንቶስ ሰዎች የተጻፈ ሁለተኛው ደብዳቤ

6 ደግሞም ከእሱ ጋር አብረን የምንሠራ+ እንደመሆናችን መጠን የአምላክን ጸጋ ከተቀበላችሁ በኋላ ዓላማውን እንዳትስቱ እናሳስባችኋለን።+ 2 እሱ “ሞገስ በማሳይበት ጊዜ ሰምቼሃለሁ፤ በመዳንም ቀን ረድቼሃለሁ” ይላልና።+ እነሆ፣ አምላክ ሞገስ የሚያሳይበት ልዩ ጊዜ አሁን ነው። እነሆ፣ የመዳን ቀን አሁን ነው።

3 አገልግሎታችን እንከን እንዳይገኝበት በምንም መንገድ ማሰናከያ እንዲኖር አናደርግም፤+ 4 ከዚህ ይልቅ በሁሉም ነገር ራሳችንን ብቁ የአምላክ አገልጋዮች አድርገን እናቀርባለን፤+ ይህን የምናደርገው በብዙ ነገር በመጽናት፣ በመከራ፣ በእጦት፣ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች፣+ 5 በድብደባ፣ በእስር፣+ በሁከት፣ በከባድ ሥራ፣ እንቅልፍ አጥቶ በማደርና ጾም በመዋል ነው።+ 6 የአምላክ አገልጋዮች መሆናችንን በንጽሕና፣ በእውቀት፣ በትዕግሥት፣+ በደግነት፣+ በመንፈስ ቅዱስ፣ ግብዝነት በሌለው ፍቅር፣+ 7 እውነት የሆነውን በመናገርና በአምላክ ኃይል እናሳያለን።+ እንዲሁም በቀኝ እጅና* በግራ እጅ* የጽድቅ መሣሪያዎችን በመያዝ፣+ 8 ክብርንም ሆነ ውርደትን እንዲሁም ነቀፋንም ሆነ ምስጋናን በመቀበል የአምላክ አገልጋዮች መሆናችንን እናስመሠክራለን። እውነተኞች ሆነን ሳለን እንደ አታላዮች ተቆጥረናል፤ 9 በሚገባ የታወቅን ሆነን ሳለን እንደማንታወቅ ተቆጥረናል፤ የምንሞት ስንመስል* እነሆ፣ ሕያዋን ነን፤+ ብንቀጣም ለሞት አልተዳረግንም፤+ 10 ሐዘንተኞች ተደርገን ብንታይም ምንጊዜም ደስተኞች ነን፤ እንደ ድሆች ብንቆጠርም ብዙዎችን ባለጸጋ እያደረግን ነው፤ ምንም የሌለን ብንመስልም ሁሉ ነገር አለን።+

11 የቆሮንቶስ ወንድሞች ሆይ፣ በግልጽ ነግረናችኋል፤ ልባችንም ወለል ብሎ ተከፍቶላችኋል። 12 እኛ ፍቅራችንን አልነፈግናችሁም፤+ እናንተ ግን ጥልቅ ፍቅራችሁን ነፍጋችሁናል። 13 ስለዚህ ልጆቼን እንደማናግር ሆኜ አናግራችኋለሁ፤ እናንተም በአጸፋው ልባችሁን ወለል አድርጋችሁ ክፈቱ።+

14 ከማያምኑ ጋር አቻ ባልሆነ መንገድ አትጠመዱ።*+ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ኅብረት አለው?+ ወይስ ብርሃን ከጨለማ ጋር ምን ያገናኘዋል?+ 15 በተጨማሪም በክርስቶስና በቤልሆር* መካከል ምን ስምምነት አለ?+ ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ድርሻ አለው?+ 16 እንዲሁም የአምላክ ቤተ መቅደስ ከጣዖቶች ጋር ምን ስምምነት አለው?+ እኛ የሕያው አምላክ ቤተ መቅደስ ነንና፤+ አምላክ “በመካከላቸው እኖራለሁ፤+ ከእነሱም ጋር እሄዳለሁ፤ እኔ አምላካቸው እሆናለሁ፣ እነሱ ደግሞ ሕዝቤ ይሆናሉ” ብሎ እንደተናገረው ነው።+ 17 “‘ስለዚህ ከመካከላቸው ውጡና ራሳችሁን ለዩ’ ይላል ይሖዋ፤* ‘ርኩስ የሆነውንም ነገር አትንኩ’”፤*+ “‘እኔም እቀበላችኋለሁ።’”+ 18 “‘እኔ አባት እሆናችኋለሁ፤+ እናንተ ደግሞ ወንዶችና ሴቶች ልጆች ትሆኑኛላችሁ’+ ይላል ሁሉን ቻይ የሆነው ይሖዋ።”*

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ