የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 37
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • በይሖዋ የሚታመኑ ይበለጽጋሉ

        • “በክፉዎች አትበሳጭ” (1)

        • “በይሖዋ ሐሴት አድርግ” (4)

        • “መንገድህን ለይሖዋ አደራ ስጥ” (5)

        • ‘የዋሆች ምድርን ይወርሳሉ’ (11)

        • ጻድቅ እህል ሲለምን አላየሁም (25)

        • ጻድቃን በምድር ላይ ለዘላለም ይኖራሉ (29)

መዝሙር 37:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቱግ አትበል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 73:3፤ ምሳሌ 23:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2003፣ ገጽ 9-10

    2/1/1998፣ ገጽ 6

መዝሙር 37:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 73:12, 19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2003፣ ገጽ 10

መዝሙር 37:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:17፤ ዕብ 13:16
  • +ምሳሌ 28:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2017፣ ገጽ 7-11

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2003፣ ገጽ 10-11

መዝሙር 37:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በይሖዋ እጅግ ደስ ይበልህ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችና ማብራሪያቸው፣ ርዕስ 45

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2003፣ ገጽ 11

መዝሙር 37:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሸክምህን ወደ ይሖዋ አንከባለው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 55:22፤ ምሳሌ 16:3
  • +ማቴ 6:33፤ ፊልጵ 4:6፤ 1ጴጥ 5:6, 7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2003፣ ገጽ 12

    9/15/1998፣ ገጽ 23

መዝሙር 37:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2003፣ ገጽ 12-13

መዝሙር 37:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በትዕግሥት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 62:1፤ ሰቆ 3:26
  • +ኢዮብ 21:7፤ መዝ 73:3፤ ኤር 12:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2003፣ ገጽ 13

መዝሙር 37:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ጉዳት ላይ ሊጥልህ ስለሚችል አትበሳጭ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 14:29፤ ኤፌ 4:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2018፣ ገጽ 10

    ንቁ!፣

    3/2012፣ ገጽ 8

    3/8/2002፣ ገጽ 22

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2003፣ ገጽ 25

    4/15/1999፣ ገጽ 31

    12/15/1993፣ ገጽ 32

    ለሰው ሁሉ፣ ገጽ 25-26

መዝሙር 37:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 55:23
  • +መዝ 25:12, 13፤ 37:29፤ ማቴ 5:5፤ 2ጴጥ 2:9

መዝሙር 37:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 24:24
  • +1ሳሙ 25:39፤ መዝ 52:4, 5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2022፣ ገጽ 10, 15

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 2 2021፣ ገጽ 5

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 33

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2017፣ ገጽ 10-11

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2012፣ ገጽ 22-23

    12/1/2003፣ ገጽ 13

መዝሙር 37:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 45:18፤ ማቴ 5:5፤ ራእይ 21:3
  • +መዝ 72:7፤ 119:165፤ ኢሳ 48:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2022፣ ገጽ 10, 15

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 25

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2017፣ ገጽ 11

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2009፣ ገጽ 32

    8/15/2006፣ ገጽ 4-7

    10/1/2004፣ ገጽ 3-7

    12/1/2003፣ ገጽ 13-14

    10/1/1997፣ ገጽ 19-20

    የሕይወት መንገድ፣ ገጽ 30

መዝሙር 37:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 18:21, 25

መዝሙር 37:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 26:9, 10

መዝሙር 37:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 17:23፤ አስ 7:10፤ መዝ 7:15

መዝሙር 37:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 16:8፤ 30:8, 9፤ 1ጢሞ 6:6

መዝሙር 37:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ነቀፋ የሌለባቸውን ሰዎች ቀናት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 16:11

መዝሙር 37:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 10:7

መዝሙር 37:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቸርነት ያደርጋል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 15:11፤ ኢዮብ 31:16, 22፤ መዝ 112:9፤ ምሳሌ 19:17

መዝሙር 37:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 37:9

መዝሙር 37:23

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አካሄዱን ያጸናለታል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 11:20
  • +ምሳሌ 16:9

መዝሙር 37:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በእጁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 34:19፤ ምሳሌ 24:16
  • +መዝ 91:11, 12

መዝሙር 37:25

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ዳቦ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 94:14፤ ማቴ 6:33፤ ዕብ 13:5
  • +ዘዳ 24:19፤ መዝ 145:15፤ ምሳሌ 10:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2014፣ ገጽ 22

    ንቁ!፣

    9/2011፣ ገጽ 9

መዝሙር 37:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 15:7, 8፤ መዝ 112:5

መዝሙር 37:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 34:14፤ ኢሳ 1:17

መዝሙር 37:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 22:26
  • +መዝ 97:10፤ ምሳሌ 2:7, 8
  • +ምሳሌ 2:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 285-288

መዝሙር 37:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 30:20፤ መዝ 37:9፤ ምሳሌ 2:21፤ ማቴ 5:5
  • +ማቴ 25:46፤ ራእይ 21:3, 4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2022፣ ገጽ 10, 15

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 25

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2017፣ ገጽ 11

    የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፣ ገጽ 215

    ንቁ!፣

    1/2013፣ ገጽ 15

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2012፣ ገጽ 22

    3/15/1994፣ ገጽ 19-20

መዝሙር 37:30

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በለሆሳስ ይናገራል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 12:35፤ ኤፌ 4:29፤ ቆላ 4:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ንቁ!፣

    9/8/2000፣ ገጽ 17

መዝሙር 37:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 6:6፤ መዝ 40:8
  • +መዝ 121:3

መዝሙር 37:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ጴጥ 2:9
  • +መዝ 109:31

መዝሙር 37:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 37:22
  • +መዝ 52:5, 6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2006፣ ገጽ 29-30

መዝሙር 37:35

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +አስ 5:11፤ ኢዮብ 21:7

መዝሙር 37:36

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:9, 10
  • +መዝ 37:10

መዝሙር 37:37

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ንጹሕ አቋሙን የሚጠብቅን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 1:1
  • +ኢዮብ 42:12, 16

መዝሙር 37:38

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 1:4፤ ምሳሌ 10:7፤ 2ጴጥ 2:9

መዝሙር 37:39

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 12:2
  • +መዝ 9:9፤ ኢሳ 33:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2004፣ ገጽ 17-18

መዝሙር 37:40

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 46:4፤ 1ቆሮ 10:13
  • +መዝ 22:4፤ ዳን 3:17፤ 6:23

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 37:1መዝ 73:3፤ ምሳሌ 23:17
መዝ. 37:2መዝ 73:12, 19
መዝ. 37:3ኢሳ 1:17፤ ዕብ 13:16
መዝ. 37:3ምሳሌ 28:20
መዝ. 37:5መዝ 55:22፤ ምሳሌ 16:3
መዝ. 37:5ማቴ 6:33፤ ፊልጵ 4:6፤ 1ጴጥ 5:6, 7
መዝ. 37:7መዝ 62:1፤ ሰቆ 3:26
መዝ. 37:7ኢዮብ 21:7፤ መዝ 73:3፤ ኤር 12:1
መዝ. 37:8ምሳሌ 14:29፤ ኤፌ 4:26
መዝ. 37:9መዝ 55:23
መዝ. 37:9መዝ 25:12, 13፤ 37:29፤ ማቴ 5:5፤ 2ጴጥ 2:9
መዝ. 37:10ኢዮብ 24:24
መዝ. 37:101ሳሙ 25:39፤ መዝ 52:4, 5
መዝ. 37:11ኢሳ 45:18፤ ማቴ 5:5፤ ራእይ 21:3
መዝ. 37:11መዝ 72:7፤ 119:165፤ ኢሳ 48:18
መዝ. 37:121ሳሙ 18:21, 25
መዝ. 37:131ሳሙ 26:9, 10
መዝ. 37:152ሳሙ 17:23፤ አስ 7:10፤ መዝ 7:15
መዝ. 37:16ምሳሌ 16:8፤ 30:8, 9፤ 1ጢሞ 6:6
መዝ. 37:18መዝ 16:11
መዝ. 37:20ምሳሌ 10:7
መዝ. 37:21ዘዳ 15:11፤ ኢዮብ 31:16, 22፤ መዝ 112:9፤ ምሳሌ 19:17
መዝ. 37:22መዝ 37:9
መዝ. 37:23ምሳሌ 11:20
መዝ. 37:23ምሳሌ 16:9
መዝ. 37:24መዝ 34:19፤ ምሳሌ 24:16
መዝ. 37:24መዝ 91:11, 12
መዝ. 37:25መዝ 94:14፤ ማቴ 6:33፤ ዕብ 13:5
መዝ. 37:25ዘዳ 24:19፤ መዝ 145:15፤ ምሳሌ 10:3
መዝ. 37:26ዘዳ 15:7, 8፤ መዝ 112:5
መዝ. 37:27መዝ 34:14፤ ኢሳ 1:17
መዝ. 37:282ሳሙ 22:26
መዝ. 37:28መዝ 97:10፤ ምሳሌ 2:7, 8
መዝ. 37:28ምሳሌ 2:22
መዝ. 37:29ዘዳ 30:20፤ መዝ 37:9፤ ምሳሌ 2:21፤ ማቴ 5:5
መዝ. 37:29ማቴ 25:46፤ ራእይ 21:3, 4
መዝ. 37:30ማቴ 12:35፤ ኤፌ 4:29፤ ቆላ 4:6
መዝ. 37:31ዘዳ 6:6፤ መዝ 40:8
መዝ. 37:31መዝ 121:3
መዝ. 37:332ጴጥ 2:9
መዝ. 37:33መዝ 109:31
መዝ. 37:34መዝ 37:22
መዝ. 37:34መዝ 52:5, 6
መዝ. 37:35አስ 5:11፤ ኢዮብ 21:7
መዝ. 37:36ዘፀ 15:9, 10
መዝ. 37:36መዝ 37:10
መዝ. 37:37ኢዮብ 1:1
መዝ. 37:37ኢዮብ 42:12, 16
መዝ. 37:38መዝ 1:4፤ ምሳሌ 10:7፤ 2ጴጥ 2:9
መዝ. 37:39ኢሳ 12:2
መዝ. 37:39መዝ 9:9፤ ኢሳ 33:2
መዝ. 37:40ኢሳ 46:4፤ 1ቆሮ 10:13
መዝ. 37:40መዝ 22:4፤ ዳን 3:17፤ 6:23
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 37:1-40

መዝሙር

የዳዊት መዝሙር።

א [አሌፍ]

37 በክፉዎች አትበሳጭ፤*

ወይም በክፉ አድራጊዎች አትቅና።+

 2 እንደ ሣር በፍጥነት ይደርቃሉ፤+

እንደለመለመ ተክልም ይጠወልጋሉ።

ב [ቤት]

 3 በይሖዋ ታመን፤ መልካም የሆነውንም አድርግ፤+

በምድር ላይ ኑር፤ ለሰዎችም ታማኝ ሁን።+

 4 በይሖዋ ሐሴት አድርግ፤*

እሱም የልብህን መሻት ይሰጥሃል።

ג [ጊሜል]

 5 መንገድህን ለይሖዋ አደራ ስጥ፤*+

በእሱ ታመን፤ እሱም ለአንተ ሲል እርምጃ ይወስዳል።+

 6 ጽድቅህን እንደ ንጋት ብርሃን፣

የአንተንም ፍትሕ እንደ ቀትር ፀሐይ ያበራዋል።

ד [ዳሌት]

 7 በይሖዋ ፊት ዝም በል፤+

እሱንም በተስፋ* ተጠባበቅ።

የጠነሰሰውን ሴራ

በተሳካ ሁኔታ እየፈጸመ ባለ ሰው አትበሳጭ።+

ה [ሄ]

 8 ከቁጣ ተቆጠብ፤ ንዴትንም ተው፤+

ተበሳጭተህ ክፉ ነገር አትሥራ።*

 9 ክፉ አድራጊዎች ይጠፋሉና፤+

ይሖዋን ተስፋ የሚያደርጉ ግን ምድርን ይወርሳሉ።+

ו [ዋው]

10 ለጥቂት ጊዜ ነው እንጂ ክፉዎች አይኖሩም፤+

በቀድሞ ቦታቸው ትፈልጋቸዋለህ፤

እነሱ ግን በዚያ አይገኙም።+

11 የዋሆች ግን ምድርን ይወርሳሉ፤+

በብዙ ሰላምም እጅግ ደስ ይላቸዋል።+

ז [ዛየን]

12 ክፉ ሰው በጻድቁ ላይ ያሴራል፤+

በእሱ ላይ ጥርሱን ያፋጫል።

13 ይሖዋ ግን ይስቅበታል፤

የሚጠፋበት ቀን እንደሚደርስ ያውቃልና።+

ח [ኼት]

14 ክፉዎች የተጨቆነውንና ድሃውን ለመጣል፣

እንዲሁም ቀና የሆነውን መንገድ የሚከተሉትን ለማረድ

ሰይፋቸውን ይመዛሉ፤ ደጋናቸውንም ይወጥራሉ።

15 ሆኖም ሰይፋቸው የገዛ ልባቸውን ይወጋል፤+

ደጋኖቻቸው ይሰበራሉ።

ט [ቴት]

16 ብዙ ክፉ ሰዎች ካላቸው የተትረፈረፈ ሀብት ይልቅ

ጻድቅ ሰው ያለው ጥቂት ነገር ይሻላል።+

17 የክፉዎች ክንድ ይሰበራልና፤

ይሖዋ ግን ጻድቃንን ይደግፋል።

י [ዮድ]

18 ይሖዋ ነቀፋ የሌለባቸውን ሰዎች የሕይወት ጎዳና* ያውቃል፤

ርስታቸውም ለዘላለም ይኖራል።+

19 በአደጋ ወቅት ለኀፍረት አይዳረጉም፤

በረሃብ ዘመን የተትረፈረፈ ምግብ ይኖራቸዋል።

כ [ካፍ]

20 ክፉዎች ግን ይጠፋሉ፤+

የይሖዋ ጠላቶች እንደ መስክ ውበት ይከስማሉ፤

እንደ ጭስ ይበናሉ።

ל [ላሜድ]

21 ክፉ ሰው ይበደራል፤ መልሶም አይከፍልም፤

ጻድቅ ሰው ግን ለጋስ ነው፤* ደግሞም ይሰጣል።+

22 አምላክ የባረካቸው ምድርን ይወርሳሉ፤

እሱ የረገማቸው ግን ይጠፋሉ።+

מ [ሜም]

23 ይሖዋ በሰው መንገድ ደስ ሲሰኝ፣+

አካሄዱን ይመራለታል።*+

24 ቢወድቅም እንኳ አይዘረርም፤+

ይሖዋ እጁን ይዞ* ይደግፈዋልና።+

נ [ኑን]

25 በአንድ ወቅት ወጣት ነበርኩ፤ አሁን ግን አርጅቻለሁ፤

ይሁንና ጻድቅ ሰው ሲጣል፣+

ልጆቹም ምግብ* ሲለምኑ አላየሁም።+

26 ሁልጊዜ ሳይሰስት ያበድራል፤+

ልጆቹም በረከት ያገኛሉ።

ס [ሳሜኽ]

27 ከክፉ ራቅ፤ መልካሙንም አድርግ፤+

ለዘላለምም ትኖራለህ።

28 ይሖዋ ፍትሕን ይወዳልና፤

ታማኝ አገልጋዮቹንም አይተዋቸውም።+

ע [አይን]

ምንጊዜም ጥበቃ ያገኛሉ፤+

የክፉዎች ዘር ግን ይጠፋል።+

29 ጻድቃን ምድርን ይወርሳሉ፤+

በእሷም ላይ ለዘላለም ይኖራሉ።+

פ [ፔ]

30 የጻድቅ አፍ ጥበብን ይናገራል፤*

ምላሱም ስለ ፍትሕ ያወራል።+

31 የአምላኩ ሕግ በልቡ አለ፤+

በሚሄድበት ጊዜም እግሮቹ አይብረከረኩም።+

צ [ጻዴ]

32 ክፉ ሰው ጻድቁን ለመግደል

በዓይነ ቁራኛ ይከታተለዋል።

33 ይሖዋ ግን በክፉው እጅ አይጥለውም፤+

ወይም ለፍርድ በሚቀርብበት ጊዜ ጥፋት አያገኝበትም።+

ק [ኮፍ]

34 ይሖዋን ተስፋ አድርግ፤ መንገዱንም ተከተል፤

እሱም ከፍ ከፍ ያደርግሃል፤ ምድርንም ትወርሳለህ።

ክፉዎች ሲጠፉ+ ታያለህ።+

ר [ረሽ]

35 ጨካኝ የሆነውን ክፉ ሰው፣

በበቀለበት መሬት ላይ እንደለመለመ ዛፍ ተንሰራፍቶ አየሁት።+

36 ይሁንና ሕይወቱ በድንገት አለፈ፤ በቦታውም አልነበረም፤+

አጥብቄ ፈለግኩት፤ ላገኘው ግን አልቻልኩም።+

ש [ሺን]

37 ነቀፋ የሌለበትን* ሰው ልብ በል፤

ቀና የሆነውንም ሰው+ በትኩረት ተመልከት፤

የዚህ ሰው የወደፊት ሕይወት ሰላማዊ ይሆናልና።+

38 ኃጢአተኞች ሁሉ ግን ይጠፋሉ፤

ክፉዎች ምንም ተስፋ አይኖራቸውም።+

ת [ታው]

39 ጻድቃን መዳን የሚያገኙት ከይሖዋ ነው፤+

በጭንቅ ጊዜ መሸሸጊያቸው እሱ ነው።+

40 ይሖዋ ይረዳቸዋል፤ ይታደጋቸዋልም።+

እሱን መጠጊያ ስላደረጉ፣

ከክፉዎች ይታደጋቸዋል፤ ደግሞም ያድናቸዋል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ