የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ቆሮንቶስ 9
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ቆሮንቶስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ጳውሎስ፣ በአርዓያነት የሚታይ ሐዋርያ (1-27)

        • “እህል እያበራየ ያለውን በሬ አፉን አትሰር” (9)

        • “ባልሰብክ ወዮልኝ!” (16)

        • “ለሁሉም ዓይነት ሰዎች ሁሉንም ነገር ሆንኩ” (19-23)

        • ለሕይወት በሚደረገው ሩጫ ራስን መግዛት (24-27)

1 ቆሮንቶስ 9:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 9:3-5፤ 1ቆሮ 15:7, 8

1 ቆሮንቶስ 9:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ሥልጣን።”

1 ቆሮንቶስ 9:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ጴጥሮስ ተብሎም ይጠራል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 13:55፤ ገላ 1:19
  • +ዮሐ 1:42
  • +ማቴ 19:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለሰው ሁሉ፣ ገጽ 16

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/1996፣ ገጽ 20

1 ቆሮንቶስ 9:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 13:2

1 ቆሮንቶስ 9:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 20:6፤ ምሳሌ 27:18

1 ቆሮንቶስ 9:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 25:4፤ 1ጢሞ 5:18

1 ቆሮንቶስ 9:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 15:26, 27፤ ገላ 6:6፤ ፊልጵ 4:15-17

1 ቆሮንቶስ 9:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ሥልጣን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 18:3፤ 20:34፤ 2ተሰ 3:7, 8
  • +2ቆሮ 6:3፤ 11:7

1 ቆሮንቶስ 9:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 6:14, 16፤ ዘኁ 18:30, 31፤ ዘዳ 18:1

1 ቆሮንቶስ 9:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 10:9, 10፤ ሉቃስ 10:7, 8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 16፣ ገጽ 21

1 ቆሮንቶስ 9:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 18:3፤ 20:34፤ 1ቆሮ 4:11, 12፤ 2ተሰ 3:8
  • +2ቆሮ 11:8-10

1 ቆሮንቶስ 9:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 3:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/1996፣ ገጽ 17-18

1 ቆሮንቶስ 9:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ገላ 2:7፤ ኤፌ 3:1, 2፤ ቆላ 1:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    3/2024፣ ገጽ 11-12

1 ቆሮንቶስ 9:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መብቴን።”

1 ቆሮንቶስ 9:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 16:3፤ 18:18
  • +ሥራ 21:24, 26

1 ቆሮንቶስ 9:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 13:34፤ ገላ 6:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/1996፣ ገጽ 14-19

    12/15/1991፣ ገጽ 5

1 ቆሮንቶስ 9:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 14:1፤ 15:1፤ 2ቆሮ 11:29

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2005፣ ገጽ 27-31

1 ቆሮንቶስ 9:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 19:26፤ 1ተሰ 2:8

1 ቆሮንቶስ 9:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 10:22፤ ፊልጵ 3:14፤ 2ጢሞ 4:7, 8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 149

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2011፣ ገጽ 16, 24

    5/1/2004፣ ገጽ 29

    10/1/1999፣ ገጽ 18

1 ቆሮንቶስ 9:25

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አትሌት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ጢሞ 2:5
  • +ያዕ 1:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 149

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2004፣ ገጽ 29-30

    10/15/2003፣ ገጽ 18-21

    10/1/2002፣ ገጽ 30

    1/1/2001፣ ገጽ 30-31

    10/1/1999፣ ገጽ 18, 20-21

1 ቆሮንቶስ 9:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ገላ 2:2፤ ፊልጵ 2:16፤ ዕብ 12:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2016፣ ገጽ 9

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    1/2012፣ ገጽ 1

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2002፣ ገጽ 31

1 ቆሮንቶስ 9:27

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ብቃቱን እንዳላጓድል።”

  • *

    ወይም “እየቀጣሁ፤ አጥብቄ እየገሠጽኩ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 8:13፤ ቆላ 3:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    5/2023፣ ገጽ 29

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2013፣ ገጽ 14

    ለዘላለም መኖር፣ ገጽ 223

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ቆሮ. 9:1ሥራ 9:3-5፤ 1ቆሮ 15:7, 8
1 ቆሮ. 9:5ማቴ 13:55፤ ገላ 1:19
1 ቆሮ. 9:5ዮሐ 1:42
1 ቆሮ. 9:5ማቴ 19:11
1 ቆሮ. 9:6ሥራ 13:2
1 ቆሮ. 9:7ዘዳ 20:6፤ ምሳሌ 27:18
1 ቆሮ. 9:9ዘዳ 25:4፤ 1ጢሞ 5:18
1 ቆሮ. 9:11ሮም 15:26, 27፤ ገላ 6:6፤ ፊልጵ 4:15-17
1 ቆሮ. 9:12ሥራ 18:3፤ 20:34፤ 2ተሰ 3:7, 8
1 ቆሮ. 9:122ቆሮ 6:3፤ 11:7
1 ቆሮ. 9:13ዘሌ 6:14, 16፤ ዘኁ 18:30, 31፤ ዘዳ 18:1
1 ቆሮ. 9:14ማቴ 10:9, 10፤ ሉቃስ 10:7, 8
1 ቆሮ. 9:15ሥራ 18:3፤ 20:34፤ 1ቆሮ 4:11, 12፤ 2ተሰ 3:8
1 ቆሮ. 9:152ቆሮ 11:8-10
1 ቆሮ. 9:16ሕዝ 3:18
1 ቆሮ. 9:17ገላ 2:7፤ ኤፌ 3:1, 2፤ ቆላ 1:25
1 ቆሮ. 9:20ሥራ 16:3፤ 18:18
1 ቆሮ. 9:20ሥራ 21:24, 26
1 ቆሮ. 9:21ዮሐ 13:34፤ ገላ 6:2
1 ቆሮ. 9:22ሮም 14:1፤ 15:1፤ 2ቆሮ 11:29
1 ቆሮ. 9:23ሥራ 19:26፤ 1ተሰ 2:8
1 ቆሮ. 9:24ማቴ 10:22፤ ፊልጵ 3:14፤ 2ጢሞ 4:7, 8
1 ቆሮ. 9:252ጢሞ 2:5
1 ቆሮ. 9:25ያዕ 1:12
1 ቆሮ. 9:26ገላ 2:2፤ ፊልጵ 2:16፤ ዕብ 12:1
1 ቆሮ. 9:27ሮም 8:13፤ ቆላ 3:5
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ቆሮንቶስ 9:1-27

ለቆሮንቶስ ሰዎች የተጻፈ የመጀመሪያው ደብዳቤ

9 እኔ ነፃ ሰው አይደለሁም? ሐዋርያስ አይደለሁም? ደግሞስ ጌታችንን ኢየሱስን አላየሁትም?+ እናንተ በጌታ የሥራዬ ውጤት አይደላችሁም? 2 ለሌሎች ሐዋርያ ባልሆን እንኳ ለእናንተ ሐዋርያ እንደሆንኩ የተረጋገጠ ነው! እናንተ የጌታ ሐዋርያ መሆኔን የሚያረጋግጥ ማኅተም ናችሁና።

3 ለሚመረምሩኝ የማቀርበው የመከላከያ መልስ ይህ ነው፦ 4 እኛ የመብላትና የመጠጣት መብት* የለንም እንዴ? 5 እንደ ሌሎቹ ሐዋርያትና እንደ ጌታ ወንድሞች+ እንዲሁም እንደ ኬፋ*+ አማኝ የሆነች ሚስት ይዘን የመዞር መብት የለንም?+ 6 ወይስ ሰብዓዊ ሥራ የመተው መብት የሌለን እኔና በርናባስ+ ብቻ ነን? 7 ለመሆኑ በራሱ ወጪ ወታደር ሆኖ የሚያገለግል ማን ነው? ወይን ተክሎ ፍሬውን የማይበላ ማን ነው?+ ወይስ መንጋ እየጠበቀ ከመንጋው ወተት የተወሰነ ድርሻ የማያገኝ ማን ነው?

8 ይህን የምለው ከሰብዓዊ አመለካከት አንጻር ነው? ሕጉስ ቢሆን እንዲህ አይልም? 9 በሙሴ ሕግ “እህል እያበራየ ያለውን በሬ አፉን አትሰር” ተብሎ ተጽፏልና።+ አምላክ ይህን የተናገረው ስለ በሬዎች ተጨንቆ ነው? 10 እንዲህ ያለው ስለ እኛ በማሰብ አይደለም? እንዲህ ተብሎ የተጻፈው በእርግጥ ስለ እኛ ነው፤ ምክንያቱም አራሹም ሆነ የሚያበራየው ሰው ሥራቸውን የሚያከናውኑት ከምርቱ ድርሻ እንደሚኖራቸው ተስፋ በማድረግ ነው።

11 እኛ በእናንተ መካከል መንፈሳዊ ነገሮች ከዘራን ከእናንተ ሥጋዊ ነገሮች ብናጭድ ትልቅ ነገር መሆኑ ነው?+ 12 ሌሎች የእናንተን ድጋፍ የማግኘት መብት ካላቸው እኛ ከእነሱ የበለጠ መብት የለንም? ይሁንና እኛ በዚህ መብት* አልተጠቀምንም፤+ ከዚህ ይልቅ ስለ ክርስቶስ የሚሰበከውን ምሥራች የሚያደናቅፍ ምንም ነገር ላለመፍጠር ሁሉን ችለን እንኖራለን።+ 13 ቅዱስ አገልግሎት የሚያከናውኑት ሰዎች ከቤተ መቅደስ የሚያገኙትን ምግብ እንደሚመገቡ እንዲሁም ዘወትር በመሠዊያው የሚያገለግሉ ከመሠዊያው የራሳቸውን ድርሻ እንደሚያገኙ አታውቁም?+ 14 በተመሳሳይም ምሥራቹን የሚያውጁ ሰዎች በምሥራቹ አማካኝነት በሚያገኙት ነገር እንዲኖሩ ጌታ አዟል።+

15 ይሁን እንጂ እኔ ከእነዚህ ዝግጅቶች በአንዱም አልተጠቀምኩም።+ እርግጥ ይህን የጻፍኩት እንዲህ ሊደረግልኝ ይገባል ለማለት አይደለም፤ ማንም ሰው የምኮራበትን ነገር ከሚያሳጣኝ ብሞት ይሻለኛልና!+ 16 አሁን ምሥራቹን እየሰበክሁ ብሆንም ለመኩራራት ምክንያት አይሆነኝም፤ እንዲህ የማድረግ ግዴታ ተጥሎብኛልና። እንዲያውም ምሥራቹን ባልሰብክ ወዮልኝ!+ 17 ይህን በፈቃደኝነት ካከናወንኩ ሽልማት አለኝ፤ ይሁንና ሳልወድ ባደርገውም እንኳ የመጋቢነት አደራ ተጥሎብኛል።+ 18 ታዲያ ሽልማቴ ምንድን ነው? ከምሥራቹ ጋር በተያያዘ ሥልጣኔን* አላግባብ እንዳልጠቀምበት ምሥራቹን በምሰብክበት ጊዜ ምሥራቹን ያለክፍያ ማቅረብ ነው።

19 እኔ ከሰው ሁሉ ነፃ ነኝ፤ ሆኖም በተቻለ መጠን ብዙዎችን እማርክ ዘንድ ራሴን ለሁሉ ባሪያ አደረግኩ። 20 አይሁዳውያንን እማርክ ዘንድ ለአይሁዳውያን እንደ አይሁዳዊ ሆንኩ፤+ እኔ ራሴ በሕግ ሥር ባልሆንም እንኳ በሕግ ሥር ያሉትን እማርክ ዘንድ በሕግ ሥር ላሉት በሕግ ሥር እንዳለሁ ሆንኩ።+ 21 በአምላክ ፊት ከሕግ ነፃ ያልሆንኩና በክርስቶስ ፊት በሕግ ሥር ያለሁ ብሆንም እንኳ ሕግ የሌላቸውን እማርክ ዘንድ ሕግ ለሌላቸው ሕግ እንደሌለው ሰው ሆንኩ።+ 22 ደካሞችን እማርክ ዘንድ ለደካሞች ደካማ ሆንኩ።+ በተቻለ መጠን የተወሰኑ ሰዎችን አድን ዘንድ ለሁሉም ዓይነት ሰዎች ሁሉንም ነገር ሆንኩ። 23 ምሥራቹን ለሌሎች አካፍል ዘንድ ለምሥራቹ ስል ሁሉን ነገር አደርጋለሁ።+

24 በሩጫ ውድድር ሁሉም እንደሚሮጡ፣ ሽልማቱን የሚያገኘው ግን አንዱ ብቻ እንደሆነ አታውቁም? እናንተም ሽልማቱን እንድታገኙ በዚሁ ሁኔታ ሩጡ።+ 25 በውድድር የሚሳተፍ ማንኛውም ሰው* በሁሉም ነገር ራሱን ይገዛል። እነሱ ይህን የሚያደርጉት የሚጠፋውን አክሊል+ ለማግኘት ሲሆን እኛ ግን የማይጠፋውን አክሊል ለማግኘት ነው።+ 26 ስለዚህ እኔ ያለግብ አልሮጥም፤+ ቡጢ የምሰነዝረውም አየር ለመምታት አይደለም፤ 27 ከዚህ ይልቅ ለሌሎች ከሰበክሁ በኋላ እኔ ራሴ በሆነ መንገድ ተቀባይነት እንዳላጣ* ሰውነቴን እየጎሰምኩ*+ እንደ ባሪያ እንዲገዛልኝ አደርገዋለሁ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ