የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ቆሮንቶስ 10
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ቆሮንቶስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ከእስራኤል ታሪክ የምናገኘው የማስጠንቀቂያ ምሳሌ (1-13)

      • “ከጣዖት አምልኮ ሽሹ” (14-22)

        • የይሖዋ ማዕድና የአጋንንት ማዕድ (21)

      • ነፃነትና ለሌሎች አሳቢነት ማሳየት (23-33)

        • “ሁሉንም ነገር ለአምላክ ክብር አድርጉ” (31)

1 ቆሮንቶስ 10:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 13:21
  • +ዘፀ 14:21, 22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2001፣ ገጽ 14

1 ቆሮንቶስ 10:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2001፣ ገጽ 14

1 ቆሮንቶስ 10:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 16:14, 15

1 ቆሮንቶስ 10:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ክርስቶስ ነበር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 17:6
  • +ዘኁ 20:11፤ ዮሐ 4:10, 25

1 ቆሮንቶስ 10:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 14:29, 35

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2001፣ ገጽ 14

1 ቆሮንቶስ 10:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 11:4, 34

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2010፣ ገጽ 27

    6/15/2001፣ ገጽ 14

    5/15/1999፣ ገጽ 16-17

    3/1/1995፣ ገጽ 16

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 6፣ ገጽ 2

1 ቆሮንቶስ 10:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 32:4, 6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2010፣ ገጽ 27

    6/15/2001፣ ገጽ 15-16

    5/15/1999፣ ገጽ 16-17

    3/1/1995፣ ገጽ 16

1 ቆሮንቶስ 10:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 25:1, 9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ከአምላክ ፍቅር፣ ገጽ 97-98

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2010፣ ገጽ 27

    4/1/2004፣ ገጽ 29

    6/15/2001፣ ገጽ 16-17

    5/15/1999፣ ገጽ 16-17

    3/1/1995፣ ገጽ 16-17

1 ቆሮንቶስ 10:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 21:5, 6፤ ዘዳ 6:16፤ ማቴ 4:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2010፣ ገጽ 27

    6/15/2001፣ ገጽ 17

    3/1/1995፣ ገጽ 17

1 ቆሮንቶስ 10:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 14:2
  • +ዘኁ 14:36, 37

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2010፣ ገጽ 27

    6/15/2001፣ ገጽ 17

    3/1/1995፣ ገጽ 17-18

1 ቆሮንቶስ 10:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 15:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/1996፣ ገጽ 17-22

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 16፣ ገጽ 21

1 ቆሮንቶስ 10:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 28:14፤ ሉቃስ 22:33, 34፤ ገላ 6:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2001፣ ገጽ 11-12

1 ቆሮንቶስ 10:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 5:8, 9
  • +ሉቃስ 22:31, 32፤ 2ጴጥ 2:9
  • +ኢሳ 40:29፤ ፊልጵ 4:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    3/2024፣ ገጽ 4

    4/2019፣ ገጽ 3

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2023፣ ገጽ 12-13

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችና ማብራሪያቸው፣ ርዕስ 46

    ጠለቅ ብሎ ማስተዋል፣

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    2/2017፣ ገጽ 29-30

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2016፣ ገጽ 14

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2015፣ ገጽ 26

    4/15/2014፣ ገጽ 21

    4/15/2012፣ ገጽ 27

    11/15/2010፣ ገጽ 27-28

    5/15/2009፣ ገጽ 22

    3/15/2008፣ ገጽ 13

    3/15/2001፣ ገጽ 11-12, 13-14

    6/15/1996፣ ገጽ 11

    10/1/1991፣ ገጽ 10

    ጠብቅ!፣ ገጽ 26

1 ቆሮንቶስ 10:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:25, 26፤ 2ቆሮ 6:17፤ 1ዮሐ 5:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ማመራመር፣ ገጽ 90

1 ቆሮንቶስ 10:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 26:27, 28
  • +ማቴ 26:26፤ ሉቃስ 22:19፤ 1ቆሮ 12:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2006፣ ገጽ 23-24

1 ቆሮንቶስ 10:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 12:5

1 ቆሮንቶስ 10:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 7:15

1 ቆሮንቶስ 10:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:17
  • +ይሁዳ 6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2004፣ ገጽ 5

    1/15/1993፣ ገጽ 22-24

1 ቆሮንቶስ 10:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 41:22፤ ሚል 1:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 24

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    10/2019፣ ገጽ 30

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/1994፣ ገጽ 8-13

    ማመራመር፣ ገጽ 387

1 ቆሮንቶስ 10:22

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 34:14፤ ዘዳ 32:21

1 ቆሮንቶስ 10:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 14:19፤ 15:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 35

    በአምላክ ፍቅር ኑሩ፣ ገጽ 84-85

    ከአምላክ ፍቅር፣ ገጽ 72-73

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/1998፣ ገጽ 20

1 ቆሮንቶስ 10:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 10:32, 33፤ 13:4, 5፤ ፊልጵ 2:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 35

    በአምላክ ፍቅር ኑሩ፣ ገጽ 84-85

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    10/2017፣ ገጽ 11

    ከአምላክ ፍቅር፣ ገጽ 72-73

    አምላክን አምልክ፣ ገጽ 140-141

1 ቆሮንቶስ 10:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2010፣ ገጽ 12

1 ቆሮንቶስ 10:26

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 24:1፤ 1ጢሞ 4:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 16፣ ገጽ 21

1 ቆሮንቶስ 10:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 8:7, 10

1 ቆሮንቶስ 10:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 14:15, 16፤ 1ቆሮ 8:12

1 ቆሮንቶስ 10:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 14:6፤ 1ጢሞ 4:3

1 ቆሮንቶስ 10:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 5:16፤ ቆላ 3:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 43

1 ቆሮንቶስ 10:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 14:13፤ 1ቆሮ 8:13፤ 2ቆሮ 6:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 43

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2007፣ ገጽ 22

    አምላክን አምልክ፣ ገጽ 140-141

1 ቆሮንቶስ 10:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 15:2፤ ፊልጵ 2:4
  • +1ቆሮ 9:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 52

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ቆሮ. 10:1ዘፀ 13:21
1 ቆሮ. 10:1ዘፀ 14:21, 22
1 ቆሮ. 10:3ዘፀ 16:14, 15
1 ቆሮ. 10:4ዘፀ 17:6
1 ቆሮ. 10:4ዘኁ 20:11፤ ዮሐ 4:10, 25
1 ቆሮ. 10:5ዘኁ 14:29, 35
1 ቆሮ. 10:6ዘኁ 11:4, 34
1 ቆሮ. 10:7ዘፀ 32:4, 6
1 ቆሮ. 10:8ዘኁ 25:1, 9
1 ቆሮ. 10:9ዘኁ 21:5, 6፤ ዘዳ 6:16፤ ማቴ 4:7
1 ቆሮ. 10:10ዘኁ 14:2
1 ቆሮ. 10:10ዘኁ 14:36, 37
1 ቆሮ. 10:11ሮም 15:4
1 ቆሮ. 10:12ምሳሌ 28:14፤ ሉቃስ 22:33, 34፤ ገላ 6:1
1 ቆሮ. 10:131ጴጥ 5:8, 9
1 ቆሮ. 10:13ሉቃስ 22:31, 32፤ 2ጴጥ 2:9
1 ቆሮ. 10:13ኢሳ 40:29፤ ፊልጵ 4:13
1 ቆሮ. 10:14ዘዳ 4:25, 26፤ 2ቆሮ 6:17፤ 1ዮሐ 5:21
1 ቆሮ. 10:16ማቴ 26:27, 28
1 ቆሮ. 10:16ማቴ 26:26፤ ሉቃስ 22:19፤ 1ቆሮ 12:18
1 ቆሮ. 10:17ሮም 12:5
1 ቆሮ. 10:18ዘሌ 7:15
1 ቆሮ. 10:20ዘዳ 32:17
1 ቆሮ. 10:20ይሁዳ 6
1 ቆሮ. 10:21ሕዝ 41:22፤ ሚል 1:12
1 ቆሮ. 10:22ዘፀ 34:14፤ ዘዳ 32:21
1 ቆሮ. 10:23ሮም 14:19፤ 15:2
1 ቆሮ. 10:241ቆሮ 10:32, 33፤ 13:4, 5፤ ፊልጵ 2:4
1 ቆሮ. 10:26መዝ 24:1፤ 1ጢሞ 4:4
1 ቆሮ. 10:281ቆሮ 8:7, 10
1 ቆሮ. 10:29ሮም 14:15, 16፤ 1ቆሮ 8:12
1 ቆሮ. 10:30ሮም 14:6፤ 1ጢሞ 4:3
1 ቆሮ. 10:31ማቴ 5:16፤ ቆላ 3:17
1 ቆሮ. 10:32ሮም 14:13፤ 1ቆሮ 8:13፤ 2ቆሮ 6:3
1 ቆሮ. 10:33ሮም 15:2፤ ፊልጵ 2:4
1 ቆሮ. 10:331ቆሮ 9:22
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ቆሮንቶስ 10:1-33

ለቆሮንቶስ ሰዎች የተጻፈ የመጀመሪያው ደብዳቤ

10 እንግዲህ ወንድሞች፣ አባቶቻችን ሁሉ ከደመና በታች+ እንደነበሩና ሁሉም በባሕር መካከል እንዳለፉ+ ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ፤ 2 ሁሉም ከሙሴ ጋር በመተባበር በደመናውና በባሕሩ ተጠመቁ፤ 3 ደግሞም ሁሉም አንድ ዓይነት መንፈሳዊ ምግብ ተመገቡ፤+ 4 በተጨማሪም ሁሉም አንድ ዓይነት መንፈሳዊ መጠጥ ጠጡ።+ ይከተላቸው ከነበረው መንፈሳዊ ዓለት ይጠጡ ነበርና፤ ይህም ዓለት ክርስቶስን ያመለክታል።*+ 5 ይሁንና አምላክ በአብዛኞቹ ስላልተደሰተ በምድረ በዳ ወድቀው ቀርተዋል።+

6 እነሱ ጎጂ የሆኑ ነገሮችን እንደተመኙ እኛም እንዳንመኝ እነዚህ ነገሮች ለእኛ ምሳሌ ሆነውልናል።+ 7 “ሕዝቡ ሊበሉና ሊጠጡ ተቀመጡ። ከዚያም ሊጨፍሩ ተነሱ” ተብሎ እንደተጻፈው ከእነሱ አንዳንዶቹ እንዳደረጉት ጣዖት አምላኪዎች አትሁኑ።+ 8 ከእነሱ አንዳንዶቹ የፆታ ብልግና* ፈጽመው ከመካከላቸው 23,000 የሚሆኑት በአንድ ቀን እንደረገፉ እኛም የፆታ ብልግና* አንፈጽም።+ 9 ከእነሱ አንዳንዶቹ ይሖዋን* ተፈታትነው በእባቦች እንደጠፉ እኛም አንፈታተነው።+ 10 በተጨማሪም ከእነሱ አንዳንዶቹ በማጉረምረማቸው+ በአጥፊው እንደጠፉ+ አጉረምራሚዎች አትሁኑ። 11 እነዚህ ነገሮች ምሳሌ ይሆኑ ዘንድ በእነሱ ላይ ደረሱ፤ የተጻፉትም የሥርዓቶቹ ፍጻሜ የደረሰብንን እኛን ለማስጠንቀቅ ነው።+

12 በመሆኑም የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።+ 13 በሰው ሁሉ ላይ ከሚደርሰው ፈተና የተለየ ፈተና አልደረሰባችሁም።+ ይሁንና አምላክ ታማኝ ነው፤ ልትሸከሙት ከምትችሉት በላይ ፈተና እንዲደርስባችሁ አይፈቅድም፤+ ከዚህ ይልቅ ፈተናውን በጽናት መቋቋም እንድትችሉ ፈተና ሲደርስባችሁ መውጫ መንገዱን ያዘጋጅላችኋል።+

14 ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ፣ ከጣዖት አምልኮ ሽሹ።+ 15 ይህን የምናገረው ማስተዋል ላላቸው ሰዎች ነው፤ የምናገረው ነገር ትክክል ይሁን አይሁን እናንተ ራሳችሁ ፍረዱ። 16 የምንባርከው የበረከት ጽዋ ከክርስቶስ ደም መቋደስ አይደለም?+ የምንቆርሰውስ ቂጣ ከክርስቶስ አካል መቋደስ አይደለም?+ 17 ምክንያቱም እኛ ብዙ ብንሆንም ቂጣው አንድ ስለሆነ አንድ አካል ነን፤+ ሁላችንም የምንካፈለው ከዚሁ አንድ ቂጣ ነውና።

18 እስቲ ሥጋዊ እስራኤላውያንን ተመልከቱ፦ መሥዋዕቱን የሚበሉት ከመሠዊያው ጋር ተቋዳሾች አይደሉም?+ 19 እንግዲህ ምን እያልኩ ነው? ለጣዖት የተሠዋ ነገር የተለየ ፋይዳ አለው ማለቴ ነው? ወይስ ጣዖት ዋጋ አለው ማለቴ ነው? 20 እንዲህ ማለቴ አይደለም፤ ከዚህ ይልቅ አሕዛብ መሥዋዕት አድርገው የሚያቀርቧቸውን ነገሮች የሚሠዉት ለአምላክ ሳይሆን ለአጋንንት ነው ማለቴ ነው፤+ ከአጋንንት ጋር እንድትተባበሩ ደግሞ አልፈልግም።+ 21 የይሖዋን* ጽዋና የአጋንንትን ጽዋ መጠጣት አትችሉም፤ “ከይሖዋ* ማዕድ”+ እና ከአጋንንት ማዕድ መካፈል አትችሉም። 22 ወይስ ‘ይሖዋን* እያስቀናነው ነው’?+ እኛ ከእሱ ይበልጥ ብርቱዎች ነን እንዴ?

23 ሁሉም ነገር ተፈቅዷል፤ ሆኖም ሁሉም ነገር ይጠቅማል ማለት አይደለም። ሁሉም ነገር ተፈቅዷል፤ ሆኖም ሁሉም ነገር ያንጻል ማለት አይደለም።+ 24 እያንዳንዱ ሰው ምንጊዜም የራሱን ጥቅም ሳይሆን የሌላውን ሰው ጥቅም ይፈልግ።+

25 ከሕሊናችሁ የተነሳ ምንም ጥያቄ ሳታነሱ በሥጋ ገበያ የሚሸጠውን ማንኛውንም ነገር ብሉ፤ 26 “ምድርና በውስጧ ያለው ነገር ሁሉ የይሖዋ* ነውና።”+ 27 አማኝ ያልሆነ ሰው ቢጋብዛችሁና መሄድ ብትፈልጉ ከሕሊናችሁ የተነሳ ምንም ጥያቄ ሳታነሱ የቀረበላችሁን ሁሉ ብሉ። 28 ይሁንና አንድ ሰው “ይህ መሥዋዕት ሆኖ የቀረበ ነው” ቢላችሁ ይህን ለነገራችሁ ሰውና ለሕሊና ስትሉ አትብሉ።+ 29 እንዲህ ስል ስለ ራሳችሁ ሕሊና ሳይሆን ስለ ሌላው ሰው ሕሊና መናገሬ ነው። ነፃነቴ በሌላው ሰው ሕሊና ለምን ይፈረድበት?+ 30 አመስግኜ የምበላ ከሆነ ባመሰገንኩበት ነገር ለምን እነቀፋለሁ?+

31 ስለዚህ ስትበሉም ሆነ ስትጠጡ ወይም ማንኛውንም ነገር ስታደርጉ ሁሉንም ነገር ለአምላክ ክብር አድርጉ።+ 32 ለአይሁዳውያንም ሆነ ለግሪካውያን እንዲሁም ለአምላክ ጉባኤ እንቅፋት አትሁኑ፤+ 33 እኔ ብዙዎች እንዲድኑ የእነሱን እንጂ የራሴን ጥቅም ሳልፈልግ በማደርገው ነገር ሁሉ፣+ ሁሉንም ሰው ለማስደሰት እንደምጥር እናንተም እንዲሁ አድርጉ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ