የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ቆሮንቶስ 1
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ቆሮንቶስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ሰላምታ (1, 2)

      • አምላክ በመከራ ሁሉ ያጽናናናል (3-11)

      • ጳውሎስ የጉዞ ዕቅዱን ለወጠ (12-24)

2 ቆሮንቶስ 1:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 16:1, 2፤ ፊልጵ 2:19, 20
  • +1ተሰ 1:8

2 ቆሮንቶስ 1:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከርኅራኄ የመነጨ ምሕረት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 34:6፤ መዝ 86:5፤ ሚክ 7:18
  • +ኢሳ 51:3፤ ሮም 15:5
  • +ዮሐ 20:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    4/2019፣ ገጽ 7

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    7/2017፣ ገጽ 13, 16

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2011፣ ገጽ 23-24

    6/1/2009፣ ገጽ 28

    9/1/2008፣ ገጽ 18

    7/1/2008፣ ገጽ 7

    3/15/2008፣ ገጽ 15

    12/15/2007፣ ገጽ 5

    12/15/1996፣ ገጽ 30

    11/1/1996፣ ገጽ 13-14

    6/1/1995፣ ገጽ 11-12

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 16፣ ገጽ 23

2 ቆሮንቶስ 1:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ፈተና።”

  • *

    ወይም “ያበረታታናል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 15:4፤ 2ተሰ 2:16, 17
  • +ኤፌ 6:21, 22፤ 1ተሰ 4:18
  • +መዝ 23:4፤ 2ቆሮ 7:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    4/2019፣ ገጽ 7

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2011፣ ገጽ 23-24

    9/1/2008፣ ገጽ 18

    3/15/2008፣ ገጽ 15

    2/15/1998፣ ገጽ 26

    11/1/1996፣ ገጽ 13-14

    6/1/1995፣ ገጽ 11-12

2 ቆሮንቶስ 1:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 4:11-13፤ ቆላ 1:24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/1996፣ ገጽ 14

2 ቆሮንቶስ 1:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/1996፣ ገጽ 14

2 ቆሮንቶስ 1:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 8:18፤ 2ጢሞ 2:11, 12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/1996፣ ገጽ 12-13, 14-16

2 ቆሮንቶስ 1:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 20:18, 19
  • +1ቆሮ 15:32

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 163

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2014፣ ገጽ 23

    12/15/1996፣ ገጽ 24

    11/1/1996፣ ገጽ 16-17

2 ቆሮንቶስ 1:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 12:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/1996፣ ገጽ 16-17

2 ቆሮንቶስ 1:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 34:7, 19፤ 2ጢሞ 4:18፤ 2ጴጥ 2:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/1996፣ ገጽ 16

2 ቆሮንቶስ 1:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ፊልጵ 1:19፤ ፊል 22
  • +ሥራ 12:5፤ ሮም 15:30-32

2 ቆሮንቶስ 1:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 2:4, 5

2 ቆሮንቶስ 1:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “አስቀድማችሁ በሚገባ ከምታውቁትና” ማለትም ሊሆን ይችላል።

  • *

    ቃል በቃል “እስከ መጨረሻው።”

2 ቆሮንቶስ 1:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ሁለት ጊዜ መጠቀም እንድትችሉ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2014፣ ገጽ 30-31

2 ቆሮንቶስ 1:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 16:5, 6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2014፣ ገጽ 30-31

    10/15/2012፣ ገጽ 29

2 ቆሮንቶስ 1:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2014፣ ገጽ 31

2 ቆሮንቶስ 1:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ሲላስ ተብሎም ይጠራል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 18:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2014፣ ገጽ 31

2 ቆሮንቶስ 1:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 15:8
  • +ራእይ 3:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2014፣ ገጽ 31

    12/15/2008፣ ገጽ 13

2 ቆሮንቶስ 1:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 2:20, 27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/1995፣ ገጽ 10

2 ቆሮንቶስ 1:22

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቀብድ፤ ወደፊት ለሚመጣው ነገር ዋስትና (መያዣ)።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 4:30
  • +ሮም 8:23፤ 2ቆሮ 5:5፤ ኤፌ 1:13, 14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2016፣ ገጽ 32

    1/2016፣ ገጽ 18-19

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2007፣ ገጽ 31

    7/1/1995፣ ገጽ 10

    ራእይ፣ ገጽ 115-116

2 ቆሮንቶስ 1:23

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በነፍሴ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2012፣ ገጽ 29

2 ቆሮንቶስ 1:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 13:17፤ 1ጴጥ 5:2, 3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2013፣ ገጽ 27-28

    1/15/2003፣ ገጽ 16

    6/1/1999፣ ገጽ 15-16

    3/15/1998፣ ገጽ 21-22

    9/1/1996፣ ገጽ 22-23

    4/1/1995፣ ገጽ 18

    10/1/1994፣ ገጽ 20

    9/1/1994፣ ገጽ 14

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ቆሮ. 1:1ሥራ 16:1, 2፤ ፊልጵ 2:19, 20
2 ቆሮ. 1:11ተሰ 1:8
2 ቆሮ. 1:3ዘፀ 34:6፤ መዝ 86:5፤ ሚክ 7:18
2 ቆሮ. 1:3ኢሳ 51:3፤ ሮም 15:5
2 ቆሮ. 1:3ዮሐ 20:17
2 ቆሮ. 1:4ሮም 15:4፤ 2ተሰ 2:16, 17
2 ቆሮ. 1:4ኤፌ 6:21, 22፤ 1ተሰ 4:18
2 ቆሮ. 1:4መዝ 23:4፤ 2ቆሮ 7:6
2 ቆሮ. 1:51ቆሮ 4:11-13፤ ቆላ 1:24
2 ቆሮ. 1:7ሮም 8:18፤ 2ጢሞ 2:11, 12
2 ቆሮ. 1:8ሥራ 20:18, 19
2 ቆሮ. 1:81ቆሮ 15:32
2 ቆሮ. 1:92ቆሮ 12:10
2 ቆሮ. 1:10መዝ 34:7, 19፤ 2ጢሞ 4:18፤ 2ጴጥ 2:9
2 ቆሮ. 1:11ፊልጵ 1:19፤ ፊል 22
2 ቆሮ. 1:11ሥራ 12:5፤ ሮም 15:30-32
2 ቆሮ. 1:121ቆሮ 2:4, 5
2 ቆሮ. 1:161ቆሮ 16:5, 6
2 ቆሮ. 1:19ሥራ 18:5
2 ቆሮ. 1:20ሮም 15:8
2 ቆሮ. 1:20ራእይ 3:14
2 ቆሮ. 1:211ዮሐ 2:20, 27
2 ቆሮ. 1:22ኤፌ 4:30
2 ቆሮ. 1:22ሮም 8:23፤ 2ቆሮ 5:5፤ ኤፌ 1:13, 14
2 ቆሮ. 1:24ዕብ 13:17፤ 1ጴጥ 5:2, 3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ቆሮንቶስ 1:1-24

ለቆሮንቶስ ሰዎች የተጻፈ ሁለተኛው ደብዳቤ

1 በአምላክ ፈቃድ የክርስቶስ ኢየሱስ ሐዋርያ ከሆነው ከጳውሎስና ከወንድማችን ከጢሞቴዎስ፣+ በቆሮንቶስ ለሚገኘው የአምላክ ጉባኤ እንዲሁም በመላው አካይያ+ ለሚኖሩ ቅዱሳን ሁሉ፦

2 አባታችን ከሆነው አምላክና ከጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።

3 የምሕረት* አባትና+ የመጽናናት+ ሁሉ አምላክ የሆነው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት+ ይወደስ፤ 4 እኛ ከአምላክ በምናገኘው መጽናኛ+ በማንኛውም ዓይነት መከራ* ውስጥ ያሉትን ሰዎች ማጽናናት እንድንችል+ እሱ በሚደርስብን መከራ ሁሉ ያጽናናናል።*+ 5 ስለ ክርስቶስ ብለን የምንቀበለው መከራ ብዙ እንደሆነ ሁሉ+ በክርስቶስ በኩል የምናገኘው መጽናኛም የዚያኑ ያህል ብዙ ነው። 6 ስለዚህ እኛ መከራ ቢደርስብን ለእናንተ መጽናኛና መዳን ያስገኛል፤ መጽናኛ ብናገኝ ደግሞ በእኛ ላይ የደረሰው መከራ በእናንተም ላይ ሲደርስ እንድትጸኑ የሚረዳ መጽናኛ ይሆንላችኋል። 7 እናንተን በተመለከተ ያለን ተስፋ የማይናወጥ ነው፤ ይህም የሆነው መከራውን ከእኛ ጋር እንደምትካፈሉ ሁሉ መጽናኛውንም እንደምትካፈሉ ስለምናውቅ ነው።+

8 ወንድሞች፣ በእስያ አውራጃ ስለደረሰብን መከራ እንድታውቁ እንፈልጋለን።+ ከአቅማችን በላይ የሆነ ከባድ ጫና ደርሶብን ስለነበር በሕይወት የመትረፍ ተስፋችን እንኳ ተሟጦ ነበር።+ 9 እንዲያውም የሞት ፍርድ ተፈርዶብናል የሚል ስሜት አድሮብን ነበር። ይህ የሆነው ግን በራሳችን ሳይሆን ሙታንን በሚያስነሳው አምላክ እንድንታመን ነው።+ 10 እሱ እንዲህ ካለ ለሞት ሊዳርግ የሚችል አደገኛ ሁኔታ አድኖናል፤ ደግሞም ያድነናል፤ ወደፊትም እንደሚያድነን በእሱ ተስፋ እናደርጋለን።+ 11 እናንተም ስለ እኛ ምልጃ በማቅረብ ልትረዱን ትችላላችሁ።+ ይህን ማድረጋችሁ ብዙዎች በሚያቀርቡት ጸሎት የተነሳ ለሚደረግልን ቸርነት ብዙዎች ስለ እኛ የምስጋና ጸሎት እንዲያቀርቡ ያነሳሳቸዋል።+

12 የምንኮራበት ነገር ይህ ነው፦ በዓለም ውስጥ በተለይም በእናንተ መካከል በቅድስናና አምላካዊ ቅንነት በማሳየት እንደኖርን ሕሊናችን ይመሠክራል፤ ይህን ያደረግነው በሥጋዊ ጥበብ ሳይሆን+ በአምላክ ጸጋ ነው። 13 ልታነብቡትና* ልትረዱት ከምትችሉት በቀር ስለ ሌላ ነገር አንጽፍላችሁም፤ ይህን ነገር በተሟላ ሁኔታ* መረዳታችሁን እንደምትቀጥሉ ተስፋ አደርጋለሁ፤ 14 አንዳንዶቻችሁ በእኛ መኩራት እንደምትችሉ እንደተገነዘባችሁ ሁሉ እኛም በጌታችን በኢየሱስ ቀን በእናንተ እንኮራለን።

15 በመሆኑም በዚህ በመተማመን ዳግመኛ እንድትደሰቱ* በመጀመሪያ ወደ እናንተ ለመምጣት አቅጄ ነበር፤ 16 ወደ መቄዶንያ ስሄድ እግረ መንገዴን እናንተን ለማየት፣ ከዚያም ከመቄዶንያ ተመልሼ ከእናንተ ጋር ለመገናኘትና ወደ ይሁዳ እንድትሸኙኝ ለማድረግ አስቤ ነበር።+ 17 እንዲህ ዓይነት ዕቅድ አውጥቼ የነበረው እንዲሁ ሳላስብበት ይመስላችኋል? ወይስ ማንኛውንም ነገር ሳቅድ በሥጋዊ አስተሳሰብ ተነድቼ በማቀድ አንዴ “አዎ፣ አዎ” ከዚያ ደግሞ “አይሆንም፣ አይሆንም” የምል ይመስላችኋል? 18 አምላክ እምነት የሚጣልበት እንደመሆኑ መጠን እኛ ለእናንተ የምንናገረውም ነገር እውነት ነው። መጀመሪያ ላይ “አዎ” ብለን ከዚያ ደግሞ “አይሆንም” አንልም። 19 ምክንያቱም እኛ ማለትም እኔ፣ ስልዋኖስና* ጢሞቴዎስ+ የሰበክንላችሁ የአምላክ ልጅ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ “አዎ” ሆኖ እያለ “አይደለም” ሊሆን አይችልም፤ ከዚህ ይልቅ ከእሱ ጋር በተያያዘ “አዎ” የተባለው “አዎ” ሆኗል። 20 አምላክ የሰጣቸው ተስፋዎች የቱንም ያህል ብዙ ቢሆኑም በእሱ አማካኝነት “አዎ” ሆነዋል።+ ስለዚህ እኛ ለአምላክ ክብር እንድንሰጥ በእሱ አማካኝነት ለአምላክ “አሜን” እንላለን።+ 21 ይሁንና እኛም ሆን እናንተ የክርስቶስ ለመሆናችን ዋስትና የሰጠንና የቀባን አምላክ ነው።+ 22 በተጨማሪም በማኅተሙ ያተመን+ ሲሆን ወደፊት ለሚመጣውም ነገር ማረጋገጫ* ሰጥቶናል፤ ይህም በልባችን ውስጥ ያለው መንፈስ ነው።+

23 ወደ ቆሮንቶስ እስካሁን ያልመጣሁት ለባሰ ሐዘን እንዳልዳርጋችሁ ብዬ ነው፤ ይህ እውነት ካልሆነ አምላክ በእኔ* ላይ ይመሥክርብኝ። 24 ጸንታችሁ የቆማችሁት በራሳችሁ እምነት ስለሆነ እኛ ለደስታችሁ ከእናንተ ጋር የምንሠራ ነን እንጂ በእምነታችሁ ላይ የምናዝ አይደለንም።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ