የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ሳሙኤል 23
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ሳሙኤል የመጽሐፉ ይዘት

      • የዳዊት የመጨረሻ ቃላት (1-7)

      • የዳዊት ኃያላን ተዋጊዎች የፈጸሙት ጀብዱ (8-39)

2 ሳሙኤል 23:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ተወዳጅ የሆነው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 49:1፤ ዘዳ 33:1
  • +1ሳሙ 17:58፤ ማቴ 1:6
  • +2ሳሙ 7:8
  • +1ሳሙ 16:13
  • +1ዜና 16:9

2 ሳሙኤል 23:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 12:36፤ 2ጢሞ 3:16
  • +ሥራ 1:16፤ 2ጴጥ 1:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 14፣ ገጽ 16-17

2 ሳሙኤል 23:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:4፤ መዝ 144:1
  • +ምሳሌ 29:2፤ ኢሳ 9:7፤ 32:1
  • +ዘፀ 18:21፤ ኢሳ 11:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2009፣ ገጽ 14

    12/15/1995፣ ገጽ 26

2 ሳሙኤል 23:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚል 4:2፤ ማቴ 17:2፤ ራእይ 1:16
  • +መዝ 72:1, 6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/1995፣ ገጽ 26

2 ሳሙኤል 23:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 7:16, 19፤ 1ዜና 17:11፤ መዝ 89:3, 28, 29፤ 132:11
  • +ኢሳ 9:7፤ 11:1፤ አሞጽ 9:11

2 ሳሙኤል 23:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 37:10

2 ሳሙኤል 23:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 10:7፤ 20:7፤ 1ዜና 11:10
  • +1ዜና 11:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2005፣ ገጽ 10

2 ሳሙኤል 23:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 27:1, 4
  • +1ዜና 11:12-14

2 ሳሙኤል 23:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መዳን አስገኘ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 8:4
  • +መሳ 15:14, 16፤ 1ሳሙ 14:6፤ 19:5

2 ሳሙኤል 23:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መዳን አስገኘ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 3:8፤ 44:3

2 ሳሙኤል 23:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የድንኳን መንደርም።”

  • *

    ወይም “ረባዳማ ሜዳ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 15:20, 35፤ 1ሳሙ 22:1
  • +ኢያሱ 15:1, 8፤ 2ሳሙ 5:22፤ 1ዜና 11:15-19

2 ሳሙኤል 23:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 22:1, 4፤ 1ዜና 12:16

2 ሳሙኤል 23:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 9:9፤ 17:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    በአምላክ ፍቅር ኑሩ፣ ገጽ 91

    ከአምላክ ፍቅር፣ ገጽ 77

2 ሳሙኤል 23:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሳቸውን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 9:4፤ ዘሌ 17:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    በአምላክ ፍቅር ኑሩ፣ ገጽ 91

    ከአምላክ ፍቅር፣ ገጽ 77

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2005፣ ገጽ 19

2 ሳሙኤል 23:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 2:18፤ 1ዜና 2:15, 16
  • +1ሳሙ 26:6፤ 2ሳሙ 21:17
  • +1ዜና 11:20, 21

2 ሳሙኤል 23:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የጀግና ልጅ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 8:18፤ 20:23፤ 1ነገ 1:8፤ 2:29፤ 1ዜና 27:5, 6
  • +ኢያሱ 15:21
  • +1ዜና 11:22-25፤ ምሳሌ 30:30

2 ሳሙኤል 23:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 2:18, 23፤ 1ዜና 2:15, 16፤ 27:1, 7
  • +1ዜና 11:26-41

2 ሳሙኤል 23:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 27:1, 10
  • +1ዜና 27:1, 9

2 ሳሙኤል 23:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 21:8, 18፤ ኤር 1:1
  • +1ዜና 27:1, 12

2 ሳሙኤል 23:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 27:1, 13

2 ሳሙኤል 23:30

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 27:1, 14
  • +መሳ 2:8, 9

2 ሳሙኤል 23:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 15:31፤ 16:23፤ 17:23፤ 1ዜና 27:33

2 ሳሙኤል 23:38

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 2:53

2 ሳሙኤል 23:39

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 11:3፤ 1ነገ 15:5

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ሳሙ. 23:1ዘፍ 49:1፤ ዘዳ 33:1
2 ሳሙ. 23:11ሳሙ 17:58፤ ማቴ 1:6
2 ሳሙ. 23:12ሳሙ 7:8
2 ሳሙ. 23:11ሳሙ 16:13
2 ሳሙ. 23:11ዜና 16:9
2 ሳሙ. 23:2ማር 12:36፤ 2ጢሞ 3:16
2 ሳሙ. 23:2ሥራ 1:16፤ 2ጴጥ 1:21
2 ሳሙ. 23:3ዘዳ 32:4፤ መዝ 144:1
2 ሳሙ. 23:3ምሳሌ 29:2፤ ኢሳ 9:7፤ 32:1
2 ሳሙ. 23:3ዘፀ 18:21፤ ኢሳ 11:3
2 ሳሙ. 23:4ሚል 4:2፤ ማቴ 17:2፤ ራእይ 1:16
2 ሳሙ. 23:4መዝ 72:1, 6
2 ሳሙ. 23:52ሳሙ 7:16, 19፤ 1ዜና 17:11፤ መዝ 89:3, 28, 29፤ 132:11
2 ሳሙ. 23:5ኢሳ 9:7፤ 11:1፤ አሞጽ 9:11
2 ሳሙ. 23:6መዝ 37:10
2 ሳሙ. 23:82ሳሙ 10:7፤ 20:7፤ 1ዜና 11:10
2 ሳሙ. 23:81ዜና 11:11
2 ሳሙ. 23:91ዜና 27:1, 4
2 ሳሙ. 23:91ዜና 11:12-14
2 ሳሙ. 23:10መሳ 8:4
2 ሳሙ. 23:10መሳ 15:14, 16፤ 1ሳሙ 14:6፤ 19:5
2 ሳሙ. 23:12መዝ 3:8፤ 44:3
2 ሳሙ. 23:13ኢያሱ 15:20, 35፤ 1ሳሙ 22:1
2 ሳሙ. 23:13ኢያሱ 15:1, 8፤ 2ሳሙ 5:22፤ 1ዜና 11:15-19
2 ሳሙ. 23:141ሳሙ 22:1, 4፤ 1ዜና 12:16
2 ሳሙ. 23:16ዘሌ 9:9፤ 17:13
2 ሳሙ. 23:17ዘፍ 9:4፤ ዘሌ 17:10
2 ሳሙ. 23:182ሳሙ 2:18፤ 1ዜና 2:15, 16
2 ሳሙ. 23:181ሳሙ 26:6፤ 2ሳሙ 21:17
2 ሳሙ. 23:181ዜና 11:20, 21
2 ሳሙ. 23:202ሳሙ 8:18፤ 20:23፤ 1ነገ 1:8፤ 2:29፤ 1ዜና 27:5, 6
2 ሳሙ. 23:20ኢያሱ 15:21
2 ሳሙ. 23:201ዜና 11:22-25፤ ምሳሌ 30:30
2 ሳሙ. 23:242ሳሙ 2:18, 23፤ 1ዜና 2:15, 16፤ 27:1, 7
2 ሳሙ. 23:241ዜና 11:26-41
2 ሳሙ. 23:261ዜና 27:1, 10
2 ሳሙ. 23:261ዜና 27:1, 9
2 ሳሙ. 23:27ኢያሱ 21:8, 18፤ ኤር 1:1
2 ሳሙ. 23:271ዜና 27:1, 12
2 ሳሙ. 23:281ዜና 27:1, 13
2 ሳሙ. 23:301ዜና 27:1, 14
2 ሳሙ. 23:30መሳ 2:8, 9
2 ሳሙ. 23:342ሳሙ 15:31፤ 16:23፤ 17:23፤ 1ዜና 27:33
2 ሳሙ. 23:381ዜና 2:53
2 ሳሙ. 23:392ሳሙ 11:3፤ 1ነገ 15:5
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ሳሙኤል 23:1-39

ሁለተኛ ሳሙኤል

23 የዳዊት የመጨረሻ ቃላት እነዚህ ናቸው፦+

“የእሴይ ልጅ የዳዊት ቃል፣+

ከፍ ከፍ የተደረገው ሰው ቃል፣+

የያዕቆብ አምላክ የቀባው፣+

የእስራኤል መዝሙሮች ተወዳጅ ዘማሪ።*+

 2 የይሖዋ መንፈስ በእኔ ተናገረ፤+

ቃሉ በአንደበቴ ላይ ነበረ።+

 3 የእስራኤል አምላክ ተናገረ፣

የእስራኤል ዓለት+ እንዲህ አለኝ፦

‘የሰው ልጆችን የሚገዛው ጻድቅ ሲሆን፣+

አምላክን በመፍራት ሲገዛ፣+

 4 ፀሐይ በምትፈነጥቅበት ጊዜ እንደሚኖረው የማለዳ ብርሃን፣+

ደመና እንደሌለበት ማለዳ ይሆናል።

ሣርን ከምድር እንደሚያበቅል፣+

ዝናብ ካባራ በኋላ ፍንትው ብሎ እንደሚወጣ የፀሐይ ብርሃን ነው።’

 5 የእኔስ ቤት በአምላክ ፊት እንዲሁ አይደለም?

እሱ ከእኔ ጋር ዘላለማዊ ቃል ኪዳን ገብቷልና፤+

ቃል ኪዳኑም የተስተካከለና አስተማማኝ ነው።

ምክንያቱም ይህ ለእኔ የተሟላ መዳንና ፍጹም ደስታ ነው፤

ደግሞስ ቤቴ እንዲለመልም የሚያደርገው ለዚህ አይደለም?+

 6 የማይረቡ ሰዎች ሁሉ ልክ እንደ እሾህ ቁጥቋጦ ወዲያ ይጣላሉ፤+

በእጅ ሊሰበሰቡ አይችሉምና።

 7 የሚነካቸው ሰው

የብረት መሣሪያ መታጠቅና የጦር ዘንግ መያዝ አለበት፤

እነሱም ባሉበት ሙሉ በሙሉ በእሳት መቃጠል አለባቸው።”

8 የዳዊት ኃያላን ተዋጊዎች+ ስም ይህ ነው፦ የሦስቱ መሪ+ የሆነው ታህክሞናዊው ዮሼብባሼቤት። እሱም ጦሩን ሰብቆ በአንድ ጊዜ 800 ሰው ገደለ። 9 ከእሱ ቀጥሎ የአሆሐይ ልጅ የሆነው የዶዶ+ ልጅ አልዓዛር+ ነበር፤ እሱም ፍልስጤማውያንን በተገዳደሩበት ጊዜ ከዳዊት ጋር ከነበሩት ሦስት ኃያላን ተዋጊዎች አንዱ ነው። ፍልስጤማውያንም በዚያ ለጦርነት ተሰብስበው ነበር፤ የእስራኤል ሰዎች ባፈገፈጉ ጊዜ 10 እሱ ካለበት ንቅንቅ ሳይል እጁ እስኪዝልና ከጨበጠው ሰይፍ ላይ መላቀቅ እስኪያቅተው ድረስ ፍልስጤማውያንን ጨፈጨፋቸው።+ በመሆኑም ይሖዋ በዚያ ቀን ታላቅ ድል አጎናጸፈ፤*+ ሕዝቡም ከተገደሉት ሰዎች ላይ ለመግፈፍ ከእሱ ኋላ ተመልሶ መጣ።

11 ከእሱ ቀጥሎ የሃራራዊው የአጌ ልጅ ሻማህ ነበር። ፍልስጤማውያን ሊሃይ በተባለ ስፍራ ምስር በሞላበት አንድ ማሳ ውስጥ ተሰብስበው ነበር፤ ሕዝቡም በፍልስጤማውያን የተነሳ ሸሸ። 12 እሱ ግን በእርሻው መካከል ካለበት ንቅንቅ ሳይል መሬቱ እንዳይያዝ አደረገ፤ ፍልስጤማውያንንም መታቸው፤ በመሆኑም ይሖዋ ታላቅ ድል አጎናጸፈ።*+

13 በመከር ወቅት ከ30ዎቹ መሪዎች መካከል ሦስቱ ዳዊት ወደሚገኝበት ወደ አዱላም+ ዋሻ ወረዱ፤ አንድ የፍልስጤማውያን ቡድንም* በረፋይም ሸለቆ*+ ሰፍሮ ነበር። 14 በዚህ ጊዜ ዳዊት በምሽጉ+ ውስጥ ነበር፤ የፍልስጤማውያንም የጦር ሰፈር በቤተልሔም ነበር። 15 ከዚያም ዳዊት “በቤተልሔም በር አቅራቢያ ካለው የውኃ ማጠራቀሚያ ጉድጓድ የምጠጣው ውኃ ባገኝ ምንኛ ደስ ባለኝ!” በማለት ምኞቱን ገለጸ። 16 በዚህ ጊዜ ሦስቱ ኃያላን ተዋጊዎች ወደ ፍልስጤማውያን ሰፈር ጥሰው በመግባት በቤተልሔም በር አቅራቢያ ከሚገኘው የውኃ ማጠራቀሚያ ጉድጓድ ውኃ ቀድተው ለዳዊት አመጡለት፤ እሱ ግን ለመጠጣት ፈቃደኛ አልሆነም፤ ከዚህ ይልቅ ውኃውን ለይሖዋ አፈሰሰው።+ 17 ከዚያም “ይሖዋ ሆይ፣ ይህን ማድረግ ፈጽሞ የማላስበው ነገር ነው! ሕይወታቸውን* አደጋ ላይ ጥለው የሄዱትን የእነዚህን ሰዎች ደም ልጠጣ ይገባል?”+ አለ። በመሆኑም ውኃውን ለመጠጣት ፈቃደኛ አልሆነም። ሦስቱ ኃያላን ተዋጊዎቹ ያደረጓቸው ነገሮች እነዚህ ነበሩ።

18 የጽሩያ+ ልጅ የኢዮዓብ ወንድም አቢሳ+ የሌሎች ሦስት ሰዎች መሪ ነበር፤ እሱም ጦሩን ሰብቆ 300 ሰው ገደለ፤ እንደ ሦስቱም ሰዎች ዝነኛ ነበር።+ 19 ምንም እንኳ ከሌሎቹ ሦስት ሰዎች ይበልጥ ታዋቂና የእነሱ አለቃ የነበረ ቢሆንም የመጀመሪያዎቹን ሦስት ሰዎች ያህል ማዕረግ አላገኘም።

20 የዮዳሄ ልጅ በናያህ+ በቃብጽኤል+ ብዙ ጀብዱ የፈጸመ ደፋር ሰው* ነበር። እሱም የሞዓቡን የአርዔልን ሁለት ወንዶች ልጆች ገደለ፤ እንዲሁም በረዶ በሚጥልበት ዕለት ወደ አንድ የውኃ ማጠራቀሚያ ጉድጓድ ወርዶ አንበሳ ገደለ።+ 21 በተጨማሪም እጅግ ግዙፍ የሆነ ግብፃዊ ገደለ። ግብፃዊው በእጁ ጦር ይዞ የነበረ ቢሆንም እሱ ግን በትር ብቻ ይዞ በመሄድ ገጠመው፤ የግብፃዊውንም ጦር ከእጁ ቀምቶ በገዛ ጦሩ ገደለው። 22 የዮዳሄ ልጅ በናያህ ያደረጋቸው ነገሮች እነዚህ ነበሩ፤ እሱም እንደ ሦስቱ ኃያላን ተዋጊዎች ዝነኛ ነበር። 23 ከሠላሳዎቹ ይበልጥ ታዋቂ የነበረ ቢሆንም የሦስቱን ሰዎች ያህል ማዕረግ አላገኘም። ይሁን እንጂ ዳዊት የራሱ የክብር ዘብ አለቃ አድርጎ ሾመው።

24 የኢዮዓብ ወንድም አሳሄል+ ከሠላሳዎቹ አንዱ ነበር፤ ከኃያላኑ ሰዎች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦ የቤተልሔሙ+ የዶዶ ልጅ ኤልሃናን፣ 25 ሃሮዳዊው ሻማህ፣ ሃሮዳዊው ኤሊቃ፣ 26 ጳሌጣዊው ሄሌጽ፣+ የተቆአዊው የኢቄሽ ልጅ ኢራ፣+ 27 አናቶታዊው+ አቢዔዜር፣+ ሁሻዊው መቡናይ፣ 28 አሆሐያዊው ጻልሞን፣ ነጦፋዊው ማህራይ፣+ 29 የነጦፋዊው የባአናህ ልጅ ሄሌብ፣ ከቢንያማውያን የጊብዓው የሪባይ ልጅ ኢታይ፣ 30 ጲራቶናዊው በናያህ፣+ የጋአሽ+ ደረቅ ወንዞች* ሰው የሆነው ሂዳይ፣ 31 አርባዊው አቢዓልቦን፣ ባርሁማዊው አዝማዌት፣ 32 ሻአልቢማዊው ኤሊያህባ፣ የያሼን ልጆች፣ ዮናታን፣ 33 ሃራራዊው ሻማህ፣ የሃራራዊው የሻራር ልጅ አሂዓም፣ 34 የማአካታዊው ልጅ፣ የአሃስባይ ልጅ ኤሊፌሌት፣ የጊሎአዊው የአኪጦፌል+ ልጅ ኤሊያም፣ 35 ቀርሜሎሳዊው ሄጽሮ፣ ዓረባዊው ፓአራይ፣ 36 የጾባህዊው የናታን ልጅ ይግዓል፣ ጋዳዊው ባኒ፣ 37 አሞናዊው ጼሌቅ፣ የጽሩያ ልጅ የኢዮዓብ ጋሻ ጃግሬ በኤሮታዊው ናሃራይ፣ 38 ይትራዊው ኢራ፣ ይትራዊው+ ጋሬብ 39 እንዲሁም ሂታዊው ኦርዮ፤+ በአጠቃላይ 37 ነበሩ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ