የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ሶፎንያስ 1
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ሶፎንያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • የይሖዋ የፍርድ ቀን ቀርቧል (1-18)

        • የይሖዋ ቀን በፍጥነት እየቀረበ ነው (14)

        • “ብራቸውም ሆነ ወርቃቸው ሊያድናቸው አይችልም” (18)

ሶፎንያስ 1:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ይሖዋ ሸሸገ (ተንከባከበ)” የሚል ትርጉም አለው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 21:18-20
  • +2ነገ 22:1, 2፤ ኤር 1:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2001፣ ገጽ 12

    3/1/1996፣ ገጽ 8

ሶፎንያስ 1:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 22:16፤ ኢሳ 6:11፤ ኤር 6:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2001፣ ገጽ 12

ሶፎንያስ 1:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከጣዖት አምልኮ ጋር ንክኪ ያላቸውን ቁሳቁሶች ወይም ተግባሮች የሚያመለክት ሳይሆን አይቀርም።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 14:3
  • +ኤር 4:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2001፣ ገጽ 12

ሶፎንያስ 1:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ርዝራዦች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 25:3፤ መሳ 2:11, 13፤ 2ነገ 23:5፤ 2ዜና 28:1, 2፤ ኤር 11:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2001፣ ገጽ 13, 17

    3/1/1996፣ ገጽ 9, 13

ሶፎንያስ 1:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 33:1, 3፤ ኤር 19:13
  • +ኢሳ 48:1
  • +ኢያሱ 23:6, 7፤ 1ነገ 11:33፤ ኤር 49:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2001፣ ገጽ 13

    3/1/1996፣ ገጽ 9, 13

ሶፎንያስ 1:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:4፤ ኤር 2:13
  • +ኢሳ 43:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2001፣ ገጽ 13

    3/1/1996፣ ገጽ 9-10, 16-17

ሶፎንያስ 1:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዩ 2:1፤ 2ጴጥ 3:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2001፣ ገጽ 13-14

ሶፎንያስ 1:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 25:7፤ ኤር 39:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2007፣ ገጽ 11

    2/15/2001፣ ገጽ 14

    3/1/1996፣ ገጽ 8-9

ሶፎንያስ 1:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ደፉ።” የንጉሡን ዙፋን መድረክ የሚያመለክት ሊሆን ይችላል።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/1996፣ ገጽ 9, 14

ሶፎንያስ 1:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 33:1, 14፤ ነህ 3:3፤ 12:38, 39
  • +2ዜና 34:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2001፣ ገጽ 14

    3/1/1996፣ ገጽ 10-11

ሶፎንያስ 1:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    በዓሣ በር አቅራቢያ የሚገኝ ኢየሩሳሌም ውስጥ ያለ ቦታ ሳይሆን አይቀርም።

  • *

    ቃል በቃል “ጸጥ ተደርገዋልና።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2001፣ ገጽ 14

    3/1/1996፣ ገጽ 10-11

ሶፎንያስ 1:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በአተላቸው ላይ የረጉትንና።” በወይን መጭመቂያ ውስጥ እንደሚሆነው ማለት ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 10:13፤ 14:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2007፣ ገጽ 11

    2/15/2001፣ ገጽ 14-15

    3/1/1996፣ ገጽ 10, 16-17

ሶፎንያስ 1:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 6:11
  • +ዘዳ 28:30፤ ኤር 5:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2001፣ ገጽ 14-15

    3/1/1996፣ ገጽ 9, 16-17

ሶፎንያስ 1:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እጅግ እየተቻኮለ ነው!”

  • *

    ቃል በቃል “መራራ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዩ 2:1
  • +ዕን 2:3
  • +ኢሳ 66:6
  • +ኢሳ 33:7፤ ኢዩ 1:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2007፣ ገጽ 11

    12/15/2006፣ ገጽ 15

    2/15/2001፣ ገጽ 15-16

    3/1/1996፣ ገጽ 8, 10

ሶፎንያስ 1:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ራእይ 6:17
  • +ኤር 30:7
  • +አሞጽ 5:18, 20፤ ሥራ 2:20
  • +ኢዩ 2:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2001፣ ገጽ 15-16

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 15፣ ገጽ 14

ሶፎንያስ 1:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 2:12, 15
  • +ኤር 4:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2001፣ ገጽ 15-16

ሶፎንያስ 1:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:28, 29፤ ኢሳ 59:9, 10
  • +ኢሳ 24:5፤ ዳን 9:5, 8
  • +መዝ 79:2, 3፤ ኤር 9:22፤ 16:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2001፣ ገጽ 16-17

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 15፣ ገጽ 25

ሶፎንያስ 1:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 11:4፤ ኢሳ 2:20፤ ሕዝ 7:19
  • +ዘዳ 32:22፤ ኤር 7:20
  • +ኤር 4:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2001፣ ገጽ 16-17

    3/1/1996፣ ገጽ 14

ተዛማጅ ሐሳብ

ሶፎ. 1:12ነገ 21:18-20
ሶፎ. 1:12ነገ 22:1, 2፤ ኤር 1:2
ሶፎ. 1:22ነገ 22:16፤ ኢሳ 6:11፤ ኤር 6:8
ሶፎ. 1:3ሕዝ 14:3
ሶፎ. 1:3ኤር 4:25
ሶፎ. 1:4ዘኁ 25:3፤ መሳ 2:11, 13፤ 2ነገ 23:5፤ 2ዜና 28:1, 2፤ ኤር 11:17
ሶፎ. 1:52ዜና 33:1, 3፤ ኤር 19:13
ሶፎ. 1:5ኢሳ 48:1
ሶፎ. 1:5ኢያሱ 23:6, 7፤ 1ነገ 11:33፤ ኤር 49:1
ሶፎ. 1:6ኢሳ 43:22
ሶፎ. 1:6ኢሳ 1:4፤ ኤር 2:13
ሶፎ. 1:7ኢዩ 2:1፤ 2ጴጥ 3:10
ሶፎ. 1:82ነገ 25:7፤ ኤር 39:6
ሶፎ. 1:102ዜና 33:1, 14፤ ነህ 3:3፤ 12:38, 39
ሶፎ. 1:102ዜና 34:22
ሶፎ. 1:12መዝ 10:13፤ 14:1
ሶፎ. 1:13ኢሳ 6:11
ሶፎ. 1:13ዘዳ 28:30፤ ኤር 5:17
ሶፎ. 1:14ኢዩ 2:1
ሶፎ. 1:14ዕን 2:3
ሶፎ. 1:14ኢሳ 66:6
ሶፎ. 1:14ኢሳ 33:7፤ ኢዩ 1:15
ሶፎ. 1:15ራእይ 6:17
ሶፎ. 1:15ኤር 30:7
ሶፎ. 1:15አሞጽ 5:18, 20፤ ሥራ 2:20
ሶፎ. 1:15ኢዩ 2:2
ሶፎ. 1:16ኢሳ 2:12, 15
ሶፎ. 1:16ኤር 4:19
ሶፎ. 1:17ዘዳ 28:28, 29፤ ኢሳ 59:9, 10
ሶፎ. 1:17ኢሳ 24:5፤ ዳን 9:5, 8
ሶፎ. 1:17መዝ 79:2, 3፤ ኤር 9:22፤ 16:4
ሶፎ. 1:18ምሳሌ 11:4፤ ኢሳ 2:20፤ ሕዝ 7:19
ሶፎ. 1:18ዘዳ 32:22፤ ኤር 7:20
ሶፎ. 1:18ኤር 4:27
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ሶፎንያስ 1:1-18

ሶፎንያስ

1 በይሁዳ ንጉሥ በአምዖን+ ልጅ በኢዮስያስ+ ዘመን ወደ ሕዝቅያስ ልጅ፣ ወደ አማርያህ ልጅ፣ ወደ ጎዶልያስ ልጅ፣ ወደ ኩሺ ልጅ፣ ወደ ሶፎንያስ* የመጣው የይሖዋ ቃል ይህ ነው፦

 2 “ማንኛውንም ነገር ሙሉ በሙሉ ከምድር ገጽ ጠራርጌ አጠፋለሁ” ይላል ይሖዋ።+

 3 “ሰውንና እንስሳን ጠራርጌ አጠፋለሁ።

የሰማይ ወፎችንና የባሕር ዓሣን

እንዲሁም ማሰናከያዎቹንና*+ ክፉ ሰዎችን ጠራርጌ አጠፋለሁ፤+

ደግሞም የሰውን ዘር ከምድር ገጽ አስወግዳለሁ” ይላል ይሖዋ።

 4 “በይሁዳና በኢየሩሳሌም ነዋሪዎች ሁሉ ላይ

እጄን እዘረጋለሁ፤

የባአልን ቀሪዎች* ሁሉና የባዕድ አምላክ ካህናትን ስም

ከሌሎቹ ካህናት ጋር ከዚህ ስፍራ ፈጽሜ አስወግዳለሁ፤+

 5 በቤት ጣሪያዎች ላይ ሆነው ለሰማያት ሠራዊት የሚሰግዱትን+

እንዲሁም በአንድ በኩል ለይሖዋ እየሰገዱና ታማኝ እንደሚሆኑ ቃል እየገቡ+

በሌላ በኩል ግን ለማልካም ታማኝ እንደሚሆኑ ቃል የሚገቡትን አጠፋለሁ፤+

 6 ደግሞም ይሖዋን ከመከተል ወደኋላ የሚሉትን፣+

ይሖዋን የማይፈልጉትን ወይም እሱን የማይጠይቁትን አጠፋለሁ።”+

 7 በሉዓላዊው ጌታ በይሖዋ ፊት ዝም በሉ፤ የይሖዋ ቀን ቀርቧልና።+

ይሖዋ መሥዋዕት አዘጋጅቷል፤ የጠራቸውን ቀድሷል።

 8 “በይሖዋ የመሥዋዕት ቀን መኳንንቱን፣

የንጉሡን ወንዶች ልጆችና+ የባዕዳንን ልብስ የሚለብሱትን ሁሉ እቀጣለሁ።

 9 በዚያም ቀን መድረኩ* ላይ የሚወጡትን ሁሉ፣

የጌቶቻቸውንም ቤት በዓመፅና በማታለል የሚሞሉትን እቀጣለሁ።

10 በዚያም ቀን” ይላል ይሖዋ፣

“ከዓሣ በር+ የጩኸት ድምፅ፣

ከከተማዋም ሁለተኛ ክፍል+ ዋይታ፣

ከኮረብቶቹም ታላቅ ሁከት ይሰማል።

11 እናንተ የማክተሽ* ነዋሪዎች፣ ዋይ በሉ፤

ነጋዴዎቹ ሁሉ እንዳልነበሩ ሆነዋልና፤*

ብር የሚመዝኑትም ሁሉ ጠፍተዋል።

12 በዚያ ጊዜ ኢየሩሳሌምን በመብራት እፈትሻለሁ፤

ደግሞም ቸልተኛ የሆኑትንና*

በልባቸው ‘ይሖዋ መልካምም ሆነ ክፉ ነገር አያደርግም’ የሚሉትን ሰዎች እቀጣለሁ።+

13 ሀብታቸው ይዘረፋል፤ ቤቶቻቸውም ይወድማሉ።+

ቤቶችን ይሠራሉ፤ ሆኖም አይኖሩባቸውም፤

ወይንም ይተክላሉ፤ ሆኖም የወይን ጠጁን አይጠጡም።+

14 ታላቁ የይሖዋ ቀን ቅርብ ነው!+

ቅርብ ነው፤ ደግሞም በፍጥነት እየቀረበ ነው!*+

የይሖዋ ቀን ድምፅ አስፈሪ* ነው።+

በዚያ ተዋጊው ይጮኻል።+

15 ያ ቀን የታላቅ ቁጣ ቀን፣+

የጭንቀትና የሥቃይ ቀን፣+

የአውሎ ነፋስና የጥፋት ቀን፣

የጨለማና የጭጋግ ቀን፣+

የደመናና የድቅድቅ ጨለማ ቀን ይሆናል፤+

16 በተመሸጉ ከተሞችና በቅጥር ማዕዘኖች ላይ ባሉ ረጃጅም ማማዎች ላይ+

የቀንደ መለከትና የጦርነት ሁካታ ድምፅ የሚሰማበት ቀን ይሆናል።+

17 በሰዎች ላይ ጭንቀት አመጣለሁ፤

እነሱም እንደ ዕውር ይሄዳሉ፤+

ምክንያቱም በይሖዋ ላይ ኃጢአት ሠርተዋል።+

ደማቸው እንደ አቧራ፣

አንጀታቸውም እንደ ፋንድያ ይፈስሳል።+

18 በይሖዋ ታላቅ ቁጣ ቀን ብራቸውም ሆነ ወርቃቸው ሊያድናቸው አይችልም፤+

መላዋ ምድር በቅንዓቱ እሳት ትበላለች፤+

ምክንያቱም በምድር ላይ የሚኖሩትን ሁሉ በአሰቃቂ ሁኔታ ያጠፋቸዋል።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ