የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ማቴዎስ 10
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ማቴዎስ የመጽሐፉ ይዘት

      • የኢየሱስ 12 ሐዋርያት (1-4)

      • አገልግሎትን በተመለከተ የተሰጠ መመሪያ (5-15)

      • ደቀ መዛሙርቱ ስደት ይደርስባቸዋል (16-25)

      • ሰውን ሳይሆን አምላክን ፍሩ (26-31)

      • ሰላምን ሳይሆን ሰይፍን አመጣለሁ (32-39)

      • የኢየሱስን ደቀ መዛሙርት መቀበል (40-42)

ማቴዎስ 10:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 3:14, 15፤ 6:7፤ ሉቃስ 9:1, 2

ማቴዎስ 10:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 3:16-19፤ ሉቃስ 6:13-16፤ ሥራ 1:13
  • +ዮሐ 1:42፤ ሥራ 15:14
  • +ማር 1:16፤ ዮሐ 1:40
  • +ማቴ 4:21

ማቴዎስ 10:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 1:45
  • +ዮሐ 11:16፤ 20:27
  • +ማር 2:14፤ ሉቃስ 5:27

ማቴዎስ 10:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቀናተኛው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 26:47፤ ዮሐ 13:18

ማቴዎስ 10:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 6:7፤ ሉቃስ 9:1, 2
  • +2ነገ 17:24

ማቴዎስ 10:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 53:6፤ ሕዝ 34:6

ማቴዎስ 10:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 4:17፤ ሉቃስ 10:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 21

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 122-123

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2002፣ ገጽ 9

ማቴዎስ 10:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 9:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 21

    ንቁ!፣

    6/2010፣ ገጽ 22-23

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2003፣ ገጽ 20-22

    2/15/2001፣ ገጽ 28

ማቴዎስ 10:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 6:8, 9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 91

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    6/2013፣ ገጽ 1

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2011፣ ገጽ 6

ማቴዎስ 10:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ትርፍ ልብስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 9:3
  • +ሉቃስ 10:7፤ 1ቆሮ 9:7, 14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 91

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    6/2013፣ ገጽ 1

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2011፣ ገጽ 6

ማቴዎስ 10:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 6:10፤ ሉቃስ 9:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የተደራጀ ሕዝብ፣ ገጽ 90-91

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2007፣ ገጽ 28-29

    7/15/2001፣ ገጽ 11-13

    12/15/1996፣ ገጽ 16-17

    2/15/1996፣ ገጽ 19-20

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    12/2003፣ ገጽ 1

ማቴዎስ 10:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    6/2018፣ ገጽ 22

ማቴዎስ 10:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 10:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    5/2018፣ ገጽ 11

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2001፣ ገጽ 13

ማቴዎስ 10:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የእግርን አቧራ ማራገፍ ከኃላፊነት ነፃ መሆንን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 6:11፤ ሉቃስ 9:5፤ 10:6, 11

ማቴዎስ 10:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 19:4, 5፤ 2ጴጥ 2:6፤ ይሁዳ 7

ማቴዎስ 10:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ፊልጵ 2:14, 15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2016፣ ገጽ 29

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1996፣ ገጽ 22

ማቴዎስ 10:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 24:9
  • +ማቴ 23:34፤ ማር 13:9
  • +ሥራ 5:40፤ 2ቆሮ 11:24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2003፣ ገጽ 12

ማቴዎስ 10:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 4:8፤ 24:10፤ 25:23፤ 26:25
  • +ማቴ 24:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2016፣ ገጽ 16

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 124

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2003፣ ገጽ 12

    5/15/1991፣ ገጽ 31

ማቴዎስ 10:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 13:11፤ ሉቃስ 21:14, 15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2021፣ ገጽ 24-25

ማቴዎስ 10:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 14:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2021፣ ገጽ 24-25

ማቴዎስ 10:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚክ 7:6፤ ማቴ 10:36

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 124

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/1991፣ ገጽ 31

ማቴዎስ 10:22

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሚጸና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 24:9፤ ሉቃስ 21:17፤ ዮሐ 15:21
  • +ማቴ 24:13፤ ሉቃስ 21:19፤ ራእይ 2:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 124

ማቴዎስ 10:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 23:34፤ ሥራ 8:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 124

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2002፣ ገጽ 32

ማቴዎስ 10:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ደቀ መዝሙር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 15:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 124-125

ማቴዎስ 10:25

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የአጋንንት አለቃ ወይም ገዢ ለሆነው ለሰይጣን የተሰጠ ስያሜ ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 2:21
  • +ማቴ 12:24፤ ማር 3:22፤ ሉቃስ 11:15፤ ዮሐ 8:48

ማቴዎስ 10:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 4:22፤ ሉቃስ 8:17

ማቴዎስ 10:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 12:3

ማቴዎስ 10:28

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሕይወትን።” የወደፊት ሕይወት ተስፋን ያመለክታል።

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 29:25፤ ራእይ 2:10
  • +ሉቃስ 12:4, 5፤ ዕብ 10:31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 124-125

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2007፣ ገጽ 29-30

    12/1/2001፣ ገጽ 23

    ማመራመር፣ ገጽ 174

ማቴዎስ 10:29

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “አሳሪዮን።” ለ14ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 12:6, 7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    3/2023፣ ገጽ 18

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 159

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 241-242

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 38

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 3 2018፣ ገጽ 4

    አዲስ ዓለም ትርጉም፣ ገጽ 1730

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/2008፣ ገጽ 9

    3/1/2008፣ ገጽ 12

    8/1/2005፣ ገጽ 4-5, 22-23

    2/1/2005፣ ገጽ 5-6

    7/1/2003፣ ገጽ 16-17

    ንቁ!፣

    7/8/1999፣ ገጽ 16-17

ማቴዎስ 10:30

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    3/2023፣ ገጽ 18

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 241-242

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 38

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2005፣ ገጽ 4-5, 22-23

    2/1/2005፣ ገጽ 5-6

    7/1/2003፣ ገጽ 16-17

    ንቁ!፣

    7/8/1999፣ ገጽ 16-17

ማቴዎስ 10:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 6:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    3/2023፣ ገጽ 18

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 241-242

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 38

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 3 2018፣ ገጽ 4

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2006፣ ገጽ 15

    8/1/2005፣ ገጽ 4-5

    2/1/2005፣ ገጽ 5-6

    7/1/2003፣ ገጽ 16-17

    ንቁ!፣

    7/8/1999፣ ገጽ 16-17

ማቴዎስ 10:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 10:9
  • +ሉቃስ 12:8, 9፤ ራእይ 3:5

ማቴዎስ 10:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 8:38፤ ሉቃስ 9:26፤ 2ጢሞ 2:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2006፣ ገጽ 6

ማቴዎስ 10:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 12:51-53

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    7/2022፣ ገጽ 31

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 59

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    10/2017፣ ገጽ 12-16

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 125

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2008፣ ገጽ 29

ማቴዎስ 10:35

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚክ 7:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 59

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2013፣ ገጽ 11

    1/15/2008፣ ገጽ 29

ማቴዎስ 10:36

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    7/2022፣ ገጽ 31

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 59

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2013፣ ገጽ 11

ማቴዎስ 10:37

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 19:29፤ ሉቃስ 14:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    7/2022፣ ገጽ 31

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 58

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/1995፣ ገጽ 8

ማቴዎስ 10:38

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 16:24, 25፤ ማር 8:34, 35፤ ሉቃስ 9:23፤ 14:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    7/2022፣ ገጽ 31

ማቴዎስ 10:39

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሕይወቱን።”

  • *

    ወይም “ሕይወቱን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 17:33፤ ዮሐ 12:25

ማቴዎስ 10:40

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 25:40፤ ሉቃስ 10:16፤ ዮሐ 12:44፤ 13:20

ማቴዎስ 10:41

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 17:9, 10, 20-23፤ 2ነገ 4:8, 13-17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2003፣ ገጽ 12

ማቴዎስ 10:42

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 25:40፤ ማር 9:41፤ ዕብ 6:10

ተዛማጅ ሐሳብ

ማቴ. 10:1ማር 3:14, 15፤ 6:7፤ ሉቃስ 9:1, 2
ማቴ. 10:2ማር 3:16-19፤ ሉቃስ 6:13-16፤ ሥራ 1:13
ማቴ. 10:2ዮሐ 1:42፤ ሥራ 15:14
ማቴ. 10:2ማር 1:16፤ ዮሐ 1:40
ማቴ. 10:2ማቴ 4:21
ማቴ. 10:3ዮሐ 1:45
ማቴ. 10:3ዮሐ 11:16፤ 20:27
ማቴ. 10:3ማር 2:14፤ ሉቃስ 5:27
ማቴ. 10:4ማቴ 26:47፤ ዮሐ 13:18
ማቴ. 10:5ማር 6:7፤ ሉቃስ 9:1, 2
ማቴ. 10:52ነገ 17:24
ማቴ. 10:6ኢሳ 53:6፤ ሕዝ 34:6
ማቴ. 10:7ማቴ 4:17፤ ሉቃስ 10:9
ማቴ. 10:8ሉቃስ 9:2
ማቴ. 10:9ማር 6:8, 9
ማቴ. 10:10ሉቃስ 9:3
ማቴ. 10:10ሉቃስ 10:7፤ 1ቆሮ 9:7, 14
ማቴ. 10:11ማር 6:10፤ ሉቃስ 9:4
ማቴ. 10:13ሉቃስ 10:5
ማቴ. 10:14ማር 6:11፤ ሉቃስ 9:5፤ 10:6, 11
ማቴ. 10:15ዘፍ 19:4, 5፤ 2ጴጥ 2:6፤ ይሁዳ 7
ማቴ. 10:16ፊልጵ 2:14, 15
ማቴ. 10:17ማቴ 24:9
ማቴ. 10:17ማቴ 23:34፤ ማር 13:9
ማቴ. 10:17ሥራ 5:40፤ 2ቆሮ 11:24
ማቴ. 10:18ሥራ 4:8፤ 24:10፤ 25:23፤ 26:25
ማቴ. 10:18ማቴ 24:14
ማቴ. 10:19ማር 13:11፤ ሉቃስ 21:14, 15
ማቴ. 10:20ዮሐ 14:26
ማቴ. 10:21ሚክ 7:6፤ ማቴ 10:36
ማቴ. 10:22ማቴ 24:9፤ ሉቃስ 21:17፤ ዮሐ 15:21
ማቴ. 10:22ማቴ 24:13፤ ሉቃስ 21:19፤ ራእይ 2:10
ማቴ. 10:23ማቴ 23:34፤ ሥራ 8:1
ማቴ. 10:24ዮሐ 15:20
ማቴ. 10:251ጴጥ 2:21
ማቴ. 10:25ማቴ 12:24፤ ማር 3:22፤ ሉቃስ 11:15፤ ዮሐ 8:48
ማቴ. 10:26ማር 4:22፤ ሉቃስ 8:17
ማቴ. 10:27ሉቃስ 12:3
ማቴ. 10:28ምሳሌ 29:25፤ ራእይ 2:10
ማቴ. 10:28ሉቃስ 12:4, 5፤ ዕብ 10:31
ማቴ. 10:29ሉቃስ 12:6, 7
ማቴ. 10:31ማቴ 6:26
ማቴ. 10:32ሮም 10:9
ማቴ. 10:32ሉቃስ 12:8, 9፤ ራእይ 3:5
ማቴ. 10:33ማር 8:38፤ ሉቃስ 9:26፤ 2ጢሞ 2:12
ማቴ. 10:34ሉቃስ 12:51-53
ማቴ. 10:35ሚክ 7:6
ማቴ. 10:37ማቴ 19:29፤ ሉቃስ 14:26
ማቴ. 10:38ማቴ 16:24, 25፤ ማር 8:34, 35፤ ሉቃስ 9:23፤ 14:27
ማቴ. 10:39ሉቃስ 17:33፤ ዮሐ 12:25
ማቴ. 10:40ማቴ 25:40፤ ሉቃስ 10:16፤ ዮሐ 12:44፤ 13:20
ማቴ. 10:411ነገ 17:9, 10, 20-23፤ 2ነገ 4:8, 13-17
ማቴ. 10:42ማቴ 25:40፤ ማር 9:41፤ ዕብ 6:10
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ማቴዎስ 10:1-42

የማቴዎስ ወንጌል

10 ከዚያም ኢየሱስ 12ቱን ደቀ መዛሙርት ጠርቶ ርኩሳን መናፍስትን እንዲያዝዙ ሥልጣን ሰጣቸው፤+ ይህን ያደረገውም ርኩሳን መናፍስትን እንዲያስወጡ እንዲሁም ማንኛውንም ዓይነት በሽታና ማንኛውንም ዓይነት ሕመም እንዲፈውሱ ነው።

2 የ12ቱ ሐዋርያት ስም የሚከተለው ነው፦+ በመጀመሪያ፣ ጴጥሮስ የተባለው ስምዖንና+ ወንድሙ እንድርያስ፣+ የዘብዴዎስ ልጅ ያዕቆብና ወንድሙ ዮሐንስ፣+ 3 ፊልጶስና በርቶሎሜዎስ፣+ ቶማስና+ ቀረጥ ሰብሳቢው ማቴዎስ፣+ የእልፍዮስ ልጅ ያዕቆብና ታዴዎስ፣ 4 ቀነናዊው* ስምዖንና በኋላ ኢየሱስን የከዳው የአስቆሮቱ ይሁዳ።+

5 ኢየሱስ እነዚህን 12ቱን የሚከተለውን መመሪያ በመስጠት ላካቸው፦+ “ወደ አሕዛብ አትሂዱ፤ ወደ ማንኛውም የሳምራውያን ከተማም+ አትግቡ፤ 6 ከዚህ ይልቅ ከእስራኤል ቤት ወደጠፉት በጎች ብቻ ሂዱ።+ 7 በምትሄዱበት ጊዜም ‘መንግሥተ ሰማያት ቀርቧል’ ብላችሁ ስበኩ።+ 8 የታመሙትን ፈውሱ፤+ የሞቱትን አስነሱ፤ የሥጋ ደዌ ያለባቸውን አንጹ፤ አጋንንትንም አስወጡ። በነፃ እንደተቀበላችሁ በነፃ ስጡ። 9 ወርቅ ወይም ብር አሊያም መዳብ በመቀነታችሁ አትያዙ፤+ 10 ወይም ለጉዞ የምግብ ከረጢት ወይም ሁለት ልብስ* ወይም ትርፍ ጫማ ወይም በትር አትያዙ፤+ ለሠራተኛ ምግቡ ይገባዋልና።+

11 “በምትገቡበት ማንኛውም ከተማ ወይም መንደር መልእክቱን መስማት የሚገባውን ሰው ፈልጉ፤ እስክትወጡም ድረስ እዚያው ቆዩ።+ 12 ወደ ቤትም ስትገቡ ቤተሰቡን ሰላም በሉ። 13 ቤቱ የሚገባው ሆኖ ከተገኘ ሰላማችሁ ይድረሰው፤+ የማይገባው ከሆነ ግን ሰላማችሁ ወደ እናንተ ይመለስ። 14 የሚቀበላችሁ ወይም ቃላችሁን የሚሰማ ሰው ካጣችሁ ከዚያ ቤት ወይም ከተማ ስትወጡ፣ የእግራችሁን አቧራ አራግፉ።*+ 15 እውነት እላችኋለሁ፣ በፍርድ ቀን ከዚያች ከተማ ይልቅ ለሰዶምና ለገሞራ+ ይቀልላቸዋል።

16 “እነሆ፣ በተኩላዎች መካከል እንዳሉ በጎች እልካችኋለሁ፤ ስለዚህ እንደ እባብ ጠንቃቆች፣ እንደ ርግብ የዋሆች ሁኑ።+ 17 ሰዎች ለፍርድ ሸንጎዎች አሳልፈው ይሰጧችኋል፤+ በምኩራቦቻቸውም+ ይገርፏችኋል፤+ ስለዚህ ራሳችሁን ከእነሱ ጠብቁ። 18 ደግሞም በእኔ ምክንያት በገዢዎችና በነገሥታት ፊት ያቀርቧችኋል፤+ በዚያ ጊዜ ለእነሱም ሆነ ለአሕዛብ መመሥከር ትችላላችሁ።+ 19 ይሁን እንጂ አሳልፈው ሲሰጧችሁ እንዴት ወይም ምን ብለን እንመልሳለን? ብላችሁ አትጨነቁ፤ የምትናገሩት ነገር በዚያኑ ሰዓት ይሰጣችኋልና፤+ 20 በምትናገሩበት ጊዜ ብቻችሁን አይደላችሁም፤ ይልቁንም በእናንተ የሚናገረው የአባታችሁ መንፈስ ነው።+ 21 በተጨማሪም ወንድም ወንድሙን፣ አባትም ልጁን ለሞት አሳልፎ ይሰጣል፤ ልጆችም በወላጆቻቸው ላይ ይነሳሉ፤ ደግሞም ያስገድሏቸዋል።+ 22 በስሜ የተነሳም ሰዎች ሁሉ ይጠሏችኋል፤+ እስከ መጨረሻው የጸና* ግን ይድናል።+ 23 በአንድ ከተማ ስደት ሲያደርሱባችሁ ወደ ሌላ ከተማ ሽሹ፤+ እውነት እላችኋለሁ፣ የሰው ልጅ እስከሚመጣ ድረስ የእስራኤልን ከተሞችና መንደሮች ፈጽሞ አታዳርሱም።

24 “ተማሪ* ከአስተማሪው፣ ባሪያም ከጌታው አይበልጥም።+ 25 ተማሪ እንደ አስተማሪው፣ ባሪያም እንደ ጌታው ከሆነ በቂ ነው።+ ሰዎች የቤቱን ጌታ ብዔልዜቡል*+ ካሉት ቤተሰቦቹንማ እንዴት ከዚህ የከፋ አይሏቸው! 26 ስለዚህ አትፍሯቸው፤ የተሸፈነ ሁሉ መገለጡ፣ ሚስጥር የሆነም ሁሉ መታወቁ አይቀርም።+ 27 በጨለማ የነገርኳችሁን በብርሃን ተናገሩ፤ በሹክሹክታ የሰማችሁትንም በይፋ ስበኩ።+ 28 ሥጋን የሚገድሉትን ነፍስን* ግን መግደል የማይችሉትን አትፍሩ፤+ ከዚህ ይልቅ ነፍስንም ሆነ ሥጋን በገሃነም* ሊያጠፋ የሚችለውን ፍሩ።+ 29 ሁለት ድንቢጦች የሚሸጡት አነስተኛ ዋጋ ባላት ሳንቲም* አይደለም? ሆኖም ከእነሱ አንዷም እንኳ አባታችሁ ሳያውቅ መሬት ላይ አትወድቅም።+ 30 የራሳችሁ ፀጉር እንኳ አንድ ሳይቀር ተቆጥሯል። 31 ስለዚህ አትፍሩ፤ እናንተ ከብዙ ድንቢጦች የላቀ ዋጋ አላችሁ።+

32 “እንግዲያው በሰዎች ፊት ለሚመሠክርልኝ+ ሁሉ እኔም በሰማያት ባለው አባቴ ፊት እመሠክርለታለሁ።+ 33 በሰዎች ፊት የሚክደኝን ሁሉ ግን እኔም በሰማያት ባለው አባቴ ፊት እክደዋለሁ።+ 34 በምድር ላይ ሰላም ለማስፈን የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ የመጣሁት ሰይፍን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አይደለም።+ 35 እኔ የመጣሁት ወንድ ልጅን ከአባቱ፣ ሴት ልጅን ከእናቷ እንዲሁም ምራትን ከአማቷ ለመለያየት ነው።+ 36 በእርግጥም የሰው ጠላቶቹ የገዛ ቤተሰቦቹ ይሆናሉ። 37 ከእኔ ይልቅ አባቱን ወይም እናቱን የሚወድ ሁሉ ለእኔ ሊሆን አይገባም፤ ከእኔ ይልቅ ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን የሚወድ ሁሉ ለእኔ ሊሆን አይገባም።+ 38 የመከራውን እንጨት* የማይቀበልና የማይከተለኝ ሁሉ ለእኔ ሊሆን አይገባውም።+ 39 ነፍሱን* ለማዳን የሚሞክር ሁሉ ያጣታል፤ ነፍሱን* ስለ እኔ አሳልፎ የሚሰጥ ሁሉ ግን ያገኛታል።+

40 “እናንተን የሚቀበል ሁሉ እኔን ይቀበላል፤ እኔን የሚቀበል ሁሉ ደግሞ የላከኝን ይቀበላል።+ 41 ነቢይን ስለ ነቢይነቱ የሚቀበል ሁሉ የነቢይን ዋጋ ያገኛል፤+ ጻድቅን ስለ ጻድቅነቱ የሚቀበል ሁሉ የጻድቅን ዋጋ ያገኛል። 42 እውነት እላችኋለሁ፣ የእኔ ደቀ መዝሙር በመሆኑ ምክንያት ከእነዚህ ከትናንሾቹ ለአንዱ አንድ ብርጭቆ ቀዝቃዛ ውኃ የሚሰጥ ሁሉ በምንም ዓይነት ዋጋውን አያጣም።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ