የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 10
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ይሖዋ ምስኪኑን ይረዳል

        • ክፉ ሰው በትዕቢት “አምላክ የለም” ይላል (4)

        • ምስኪኑ ወደ ይሖዋ ይጮኻል (14)

        • “ይሖዋ ለዘላለም ንጉሥ ነው” (16)

መዝሙር 10:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 13:1፤ 22:1፤ ኤር 14:8

መዝሙር 10:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:17
  • +መዝ 7:14, 16፤ 37:7፤ ምሳሌ 5:22፤ 26:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1995፣ ገጽ 29

መዝሙር 10:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በነፍሱ ምኞት ይኩራራልና።”

  • *

    “ስግብግብ ሰው ራሱን ይባርካል” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:9፤ ሆሴዕ 12:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1995፣ ገጽ 29

መዝሙር 10:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 14:1, 2፤ 53:1፤ ሶፎ 1:12

መዝሙር 10:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጉራውን ይነዛል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 37:35
  • +ኢሳ 26:11፤ ሆሴዕ 14:9

መዝሙር 10:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ፈጽሞ አልንገዳገድም (አልውተረተርም)።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 14:16፤ መክ 8:11

መዝሙር 10:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 3:14
  • +መዝ 7:14፤ 12:2፤ 55:21

መዝሙር 10:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 1:10, 11
  • +መዝ 17:9, 11

መዝሙር 10:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በጥሻው ውስጥ እንዳለ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 38:39, 40፤ መዝ 17:12፤ 59:3
  • +መዝ 140:5፤ ኤር 5:26

መዝሙር 10:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መክ 8:11
  • +መዝ 73:3, 11፤ 94:3, 7፤ ሕዝ 8:12፤ 9:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2007፣ ገጽ 20

መዝሙር 10:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 3:7
  • +ሚክ 5:9
  • +መዝ 9:12፤ 35:10

መዝሙር 10:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1995፣ ገጽ 29-30

መዝሙር 10:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ወላጅ አልባ ለሆነው ልጅ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 9:26፤ 2ዜና 6:23
  • +1ጴጥ 4:19
  • +ዘዳ 10:17, 18፤ መዝ 146:9፤ ዕብ 13:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የወጣቶች ጥያቄ፣ ጥራዝ 2፣ ገጽ 289

መዝሙር 10:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 38:15

መዝሙር 10:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:18፤ መዝ 145:13፤ ኤር 10:10፤ ዳን 4:34፤ 1ጢሞ 1:17
  • +መዝ 9:5፤ 44:2

መዝሙር 10:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 9:18
  • +1ዜና 29:18, 19
  • +ምሳሌ 15:8፤ 1ጴጥ 3:12

መዝሙር 10:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 51:12
  • +መዝ 72:4

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 10:1መዝ 13:1፤ 22:1፤ ኤር 14:8
መዝ. 10:2ዘፀ 14:17
መዝ. 10:2መዝ 7:14, 16፤ 37:7፤ ምሳሌ 5:22፤ 26:27
መዝ. 10:3ዘፀ 15:9፤ ሆሴዕ 12:8
መዝ. 10:4መዝ 14:1, 2፤ 53:1፤ ሶፎ 1:12
መዝ. 10:5መዝ 37:35
መዝ. 10:5ኢሳ 26:11፤ ሆሴዕ 14:9
መዝ. 10:6ምሳሌ 14:16፤ መክ 8:11
መዝ. 10:7ሮም 3:14
መዝ. 10:7መዝ 7:14፤ 12:2፤ 55:21
መዝ. 10:8ምሳሌ 1:10, 11
መዝ. 10:8መዝ 17:9, 11
መዝ. 10:9ኢዮብ 38:39, 40፤ መዝ 17:12፤ 59:3
መዝ. 10:9መዝ 140:5፤ ኤር 5:26
መዝ. 10:11መክ 8:11
መዝ. 10:11መዝ 73:3, 11፤ 94:3, 7፤ ሕዝ 8:12፤ 9:9
መዝ. 10:12መዝ 3:7
መዝ. 10:12ሚክ 5:9
መዝ. 10:12መዝ 9:12፤ 35:10
መዝ. 10:142ነገ 9:26፤ 2ዜና 6:23
መዝ. 10:141ጴጥ 4:19
መዝ. 10:14ዘዳ 10:17, 18፤ መዝ 146:9፤ ዕብ 13:6
መዝ. 10:15ኢዮብ 38:15
መዝ. 10:16ዘፀ 15:18፤ መዝ 145:13፤ ኤር 10:10፤ ዳን 4:34፤ 1ጢሞ 1:17
መዝ. 10:16መዝ 9:5፤ 44:2
መዝ. 10:17መዝ 9:18
መዝ. 10:171ዜና 29:18, 19
መዝ. 10:17ምሳሌ 15:8፤ 1ጴጥ 3:12
መዝ. 10:18ኢሳ 51:12
መዝ. 10:18መዝ 72:4
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 10:1-18

መዝሙር

ל [ላሜድ]

10 ይሖዋ ሆይ፣ ርቀህ የምትቆመው ለምንድን ነው?

በመከራ ጊዜ ራስህን የምትሰውረው ለምንድን ነው?+

 2 ክፉ ሰው በእብሪት ተነሳስቶ ምስኪኑን ያሳድዳል፤+

ይሁንና በወጠነው ሴራ ይያዛል።+

 3 ክፉው ሰው በራስ ወዳድነት ምኞቱ ይኩራራልና፤*+

ስግብግብ የሆነውንም ሰው ይባርካል፤*

נ [ኑን]

ይሖዋንም ያቃልላል።

 4 ክፉው ሰው ከትዕቢቱ የተነሳ ምንም ምርምር አያደርግም፤

“አምላክ የለም” ብሎ ያስባል።+

 5 መንገዱ ሁልጊዜ የተሳካ ነው፤+

ሆኖም ፍርድህ እሱ ሊገነዘበው ከሚችለው በላይ ነው፤+

በጠላቶቹ ሁሉ ላይ ያፌዛል።*

 6 በልቡ እንዲህ ይላል፦ “ፈጽሞ አልናወጥም፤*

ከትውልድ እስከ ትውልድ

ምንም መከራ አይደርስብኝም።”+

פ [ፔ]

 7 አፉ በእርግማን፣ በውሸትና በዛቻ የተሞላ ነው፤+

ከምላሱ ሥር ችግርና ጉዳት የሚያስከትል ነገር አለ።+

 8 በመንደሮቹ አጠገብ አድብቶ ይጠብቃል፤

ከተደበቀበት ቦታ ወጥቶ ንጹሑን ሰው ይገድላል።+

ע [አይን]

ዓይኖቹ ያልታደለውን ሰለባ ይጠባበቃሉ።+

 9 በጎሬው ውስጥ እንዳለ* አንበሳ በተደበቀበት ቦታ አድፍጦ ይጠብቃል።+

ምስኪኑን ሰው ለመያዝ ይጠባበቃል።

ምስኪኑን ሰው መረቡ ውስጥ አስገብቶ ይይዘዋል።+

10 ሰለባው ይደቅቃል፤ ደግሞም ይወድቃል፤

ያልታደሉ ሰዎች መዳፉ ውስጥ ይወድቃሉ።

11 በልቡ እንዲህ ይላል፦ “አምላክ ረስቷል።+

ፊቱን አዙሯል።

ፈጽሞ ልብ አይልም።”+

ק [ኮፍ]

12 ይሖዋ ሆይ፣ ተነስ።+ አምላክ ሆይ፣ እጅህን አንሳ።+

ምስኪኖችን አትርሳ።+

13 ክፉው ሰው አምላክን ያቃለለው ለምንድን ነው?

በልቡ “ተጠያቂ አታደርገኝም” ይላል።

ר [ረሽ]

14 አንተ ግን ችግርንና መከራን ትመለከታለህ።

ደግሞም አይተህ እርምጃ ትወስዳለህ።+

ያልታደለው ሰለባ ወደ አንተ ይጮኻል፤+

አንተ አባት ለሌለው ልጅ* ረዳቱ ነህ።+

ש [ሺን]

15 ክፉና መጥፎ የሆነውን ሰው ክንድ ስበር፤+

ከዚያ በኋላ ክፋቱን በምትፈልግበት ጊዜ

ጨርሶ አታገኘውም።

16 ይሖዋ ለዘላለም ንጉሥ ነው።+

ብሔራት ከምድር ጠፍተዋል።+

ת [ታው]

17 ይሖዋ ሆይ፣ የዋሆች የሚያቀርቡትን ልመና ግን ትሰማለህ።+

ልባቸውን ታጸናለህ፤+ ደግሞም ትኩረት ትሰጣቸዋለህ።+

18 በምድር ላይ ያለ ሟች የሆነ ሰው ከእንግዲህ እንዳያሸብራቸው፣+

አባት ለሌለው ልጅና ለተደቆሱ ሰዎች ፍትሕ ታሰፍናለህ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ