የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ዜና መዋዕል 6
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ዜና መዋዕል የመጽሐፉ ይዘት

      • ሰለሞን ለሕዝቡ ንግግር አቀረበ (1-11)

      • ሰለሞን በምርቃቱ ወቅት ያቀረበው ጸሎት (12-42)

2 ዜና መዋዕል 6:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 20:21፤ 1ነገ 8:12, 13፤ መዝ 97:2

2 ዜና መዋዕል 6:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 132:13, 14

2 ዜና መዋዕል 6:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 8:14-21

2 ዜና መዋዕል 6:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2005፣ ገጽ 19

2 ዜና መዋዕል 6:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 12:5, 6

2 ዜና መዋዕል 6:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 48:1
  • +2ሳሙ 7:8፤ 1ዜና 28:4

2 ዜና መዋዕል 6:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 7:2፤ 1ነገ 5:3

2 ዜና መዋዕል 6:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ከወገብህ የሚወጣው ወንድ ልጅህ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 17:4

2 ዜና መዋዕል 6:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 17:11
  • +1ዜና 28:5፤ 29:23

2 ዜና መዋዕል 6:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 40:20፤ 1ነገ 8:9

2 ዜና መዋዕል 6:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 8:22

2 ዜና መዋዕል 6:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    አንድ ክንድ 44.5 ሴንቲ ሜትር ነው። ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ14ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 6:36
  • +1ነገ 8:54

2 ዜና መዋዕል 6:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 7:9፤ 1ነገ 8:23-26

2 ዜና መዋዕል 6:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 3:6
  • +2ሳሙ 7:12, 13፤ 1ዜና 22:10

2 ዜና መዋዕል 6:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 2:4
  • +መዝ 132:12

2 ዜና መዋዕል 6:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 7:48
  • +2ዜና 2:6፤ ኢሳ 40:12፤ ሥራ 17:24
  • +1ነገ 8:27-30፤ ኢሳ 66:1

2 ዜና መዋዕል 6:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 26:2

2 ዜና መዋዕል 6:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 6:10
  • +2ነገ 19:20፤ 2ዜና 30:27
  • +2ዜና 7:12-14፤ ሚክ 7:18

2 ዜና መዋዕል 6:22

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ባልንጀራው በእርግማን ሥር ቢያደርገው።” ግለሰቡ የማለው በውሸት ከሆነ ወይም መሐላውን ከጣሰ እርግማኑ እንደ ቅጣት እንደሚደርስበት ያመለክታል።

  • *

    ቃል በቃል “በእርግማኑም።”

  • *

    ቃል በቃል “እርግማን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 8:31, 32

2 ዜና መዋዕል 6:23

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ጻድቅ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 34:11
  • +ኢሳ 3:10, 11፤ ሕዝ 18:20

2 ዜና መዋዕል 6:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 26:14, 17፤ ኢያሱ 7:8, 11፤ መሳ 2:14
  • +ዳን 9:3, 19
  • +ዕዝራ 9:5
  • +1ነገ 8:33, 34

2 ዜና መዋዕል 6:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 57:15
  • +መዝ 106:47

2 ዜና መዋዕል 6:26

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ስላጎሳቆልካቸው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 14:13
  • +ዘሌ 26:19፤ ዘዳ 28:23
  • +1ነገ 8:35, 36

2 ዜና መዋዕል 6:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 30:20, 21፤ 54:13
  • +1ነገ 18:1

2 ዜና መዋዕል 6:28

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ፌንጣ።”

  • *

    ቃል በቃል “በበሮቹ ምድር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሩት 1:1፤ 2ነገ 6:25
  • +ዘሌ 26:14, 16፤ ዘዳ 28:21, 22
  • +አሞጽ 4:9፤ ሐጌ 2:17
  • +ዘዳ 28:38፤ ኢዩ 1:4
  • +2ዜና 12:2፤ 32:1
  • +1ነገ 8:37-40

2 ዜና መዋዕል 6:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 14:10
  • +2ዜና 20:5, 6
  • +2ዜና 33:13
  • +ዳን 6:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2010፣ ገጽ 11

    3/15/2008፣ ገጽ 12-13

    1/1/2004፣ ገጽ 32

    4/15/1997፣ ገጽ 4

2 ዜና መዋዕል 6:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 63:15
  • +መዝ 130:4
  • +1ሳሙ 16:7፤ 1ዜና 28:9፤ ኤር 11:20፤ 17:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2010፣ ገጽ 11

    3/15/2008፣ ገጽ 12-13

    1/1/2004፣ ገጽ 32

2 ዜና መዋዕል 6:32

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ዝናህ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:48፤ ሩት 1:16፤ 2ነገ 5:15፤ ኢሳ 56:6, 7፤ ሥራ 8:27
  • +1ነገ 8:41-43

2 ዜና መዋዕል 6:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 22:27፤ 46:10

2 ዜና መዋዕል 6:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 31:2፤ ኢያሱ 8:1፤ መሳ 1:1, 2፤ 1ሳሙ 15:3
  • +1ነገ 8:44, 45
  • +2ዜና 14:11፤ 20:5, 6

2 ዜና መዋዕል 6:35

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 37:36

2 ዜና መዋዕል 6:36

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 130:3፤ መክ 7:20፤ ሮም 3:23
  • +ዘሌ 26:34፤ 1ነገ 8:46-50፤ ዳን 9:7

2 ዜና መዋዕል 6:37

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 26:40፤ ዕዝራ 9:6፤ ነህ 1:6፤ መዝ 106:6፤ ዳን 9:5

2 ዜና መዋዕል 6:38

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 30:1-3፤ ዳን 9:2, 3
  • +1ሳሙ 7:3
  • +ዳን 6:10

2 ዜና መዋዕል 6:39

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 51:36, 37

2 ዜና መዋዕል 6:40

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከዚህ ቦታ ጋር በተያያዘ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 7:15፤ 16:9፤ መዝ 65:2፤ ኢሳ 37:17

2 ዜና መዋዕል 6:41

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 28:2
  • +መዝ 65:4፤ 132:8-10

2 ዜና መዋዕል 6:42

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ፊት አትመልስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 1:34፤ መዝ 18:50
  • +ሥራ 13:34

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ዜና 6:1ዘፀ 20:21፤ 1ነገ 8:12, 13፤ መዝ 97:2
2 ዜና 6:2መዝ 132:13, 14
2 ዜና 6:31ነገ 8:14-21
2 ዜና 6:5ዘዳ 12:5, 6
2 ዜና 6:6መዝ 48:1
2 ዜና 6:62ሳሙ 7:8፤ 1ዜና 28:4
2 ዜና 6:72ሳሙ 7:2፤ 1ነገ 5:3
2 ዜና 6:91ዜና 17:4
2 ዜና 6:101ዜና 17:11
2 ዜና 6:101ዜና 28:5፤ 29:23
2 ዜና 6:11ዘፀ 40:20፤ 1ነገ 8:9
2 ዜና 6:121ነገ 8:22
2 ዜና 6:131ነገ 6:36
2 ዜና 6:131ነገ 8:54
2 ዜና 6:14ዘዳ 7:9፤ 1ነገ 8:23-26
2 ዜና 6:151ነገ 3:6
2 ዜና 6:152ሳሙ 7:12, 13፤ 1ዜና 22:10
2 ዜና 6:161ነገ 2:4
2 ዜና 6:16መዝ 132:12
2 ዜና 6:18ሥራ 7:48
2 ዜና 6:182ዜና 2:6፤ ኢሳ 40:12፤ ሥራ 17:24
2 ዜና 6:181ነገ 8:27-30፤ ኢሳ 66:1
2 ዜና 6:20ዘዳ 26:2
2 ዜና 6:21ዳን 6:10
2 ዜና 6:212ነገ 19:20፤ 2ዜና 30:27
2 ዜና 6:212ዜና 7:12-14፤ ሚክ 7:18
2 ዜና 6:221ነገ 8:31, 32
2 ዜና 6:23ኢዮብ 34:11
2 ዜና 6:23ኢሳ 3:10, 11፤ ሕዝ 18:20
2 ዜና 6:24ዘሌ 26:14, 17፤ ኢያሱ 7:8, 11፤ መሳ 2:14
2 ዜና 6:24ዳን 9:3, 19
2 ዜና 6:24ዕዝራ 9:5
2 ዜና 6:241ነገ 8:33, 34
2 ዜና 6:25ኢሳ 57:15
2 ዜና 6:25መዝ 106:47
2 ዜና 6:26ሕዝ 14:13
2 ዜና 6:26ዘሌ 26:19፤ ዘዳ 28:23
2 ዜና 6:261ነገ 8:35, 36
2 ዜና 6:27ኢሳ 30:20, 21፤ 54:13
2 ዜና 6:271ነገ 18:1
2 ዜና 6:28ሩት 1:1፤ 2ነገ 6:25
2 ዜና 6:28ዘሌ 26:14, 16፤ ዘዳ 28:21, 22
2 ዜና 6:28አሞጽ 4:9፤ ሐጌ 2:17
2 ዜና 6:28ዘዳ 28:38፤ ኢዩ 1:4
2 ዜና 6:282ዜና 12:2፤ 32:1
2 ዜና 6:281ነገ 8:37-40
2 ዜና 6:29ምሳሌ 14:10
2 ዜና 6:292ዜና 20:5, 6
2 ዜና 6:292ዜና 33:13
2 ዜና 6:29ዳን 6:10
2 ዜና 6:30ኢሳ 63:15
2 ዜና 6:30መዝ 130:4
2 ዜና 6:301ሳሙ 16:7፤ 1ዜና 28:9፤ ኤር 11:20፤ 17:10
2 ዜና 6:32ዘፀ 12:48፤ ሩት 1:16፤ 2ነገ 5:15፤ ኢሳ 56:6, 7፤ ሥራ 8:27
2 ዜና 6:321ነገ 8:41-43
2 ዜና 6:33መዝ 22:27፤ 46:10
2 ዜና 6:34ዘኁ 31:2፤ ኢያሱ 8:1፤ መሳ 1:1, 2፤ 1ሳሙ 15:3
2 ዜና 6:341ነገ 8:44, 45
2 ዜና 6:342ዜና 14:11፤ 20:5, 6
2 ዜና 6:35ኢሳ 37:36
2 ዜና 6:36መዝ 130:3፤ መክ 7:20፤ ሮም 3:23
2 ዜና 6:36ዘሌ 26:34፤ 1ነገ 8:46-50፤ ዳን 9:7
2 ዜና 6:37ዘሌ 26:40፤ ዕዝራ 9:6፤ ነህ 1:6፤ መዝ 106:6፤ ዳን 9:5
2 ዜና 6:38ዘዳ 30:1-3፤ ዳን 9:2, 3
2 ዜና 6:381ሳሙ 7:3
2 ዜና 6:38ዳን 6:10
2 ዜና 6:39ኤር 51:36, 37
2 ዜና 6:402ዜና 7:15፤ 16:9፤ መዝ 65:2፤ ኢሳ 37:17
2 ዜና 6:411ዜና 28:2
2 ዜና 6:41መዝ 65:4፤ 132:8-10
2 ዜና 6:421ነገ 1:34፤ መዝ 18:50
2 ዜና 6:42ሥራ 13:34
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ዜና መዋዕል 6:1-42

ሁለተኛ ዜና መዋዕል

6 በዚህ ጊዜ ሰለሞን እንዲህ አለ፦ “ይሖዋ በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ እንደሚኖር ተናግሯል።+ 2 አሁን እኔ እጅግ ከፍ ያለ ቤት፣ ለዘላለም የምትኖርበት ጸንቶ የተመሠረተ ቦታ ገንብቼልሃለሁ።”+

3 ከዚያም መላው የእስራኤል ጉባኤ ቆሞ ሳለ ንጉሡ ዞሮ የእስራኤልን ጉባኤ ሁሉ መባረክ ጀመረ።+ 4 እንዲህም አለ፦ “ለአባቴ ለዳዊት በገዛ አፉ እንዲህ ብሎ ቃል የገባውና ይህን በራሱ እጆች የፈጸመው የእስራኤል አምላክ ይሖዋ ይወደስ፦ 5 ‘ሕዝቤን እስራኤልን ከግብፅ ምድር ካወጣሁበት ዕለት አንስቶ ከእስራኤል ነገዶች ሁሉ መካከል ስሜ የሚጠራበት ቤት እንዲሠራበት አንድም ከተማ አልመረጥኩም፤+ ደግሞም የሕዝቤ የእስራኤል መሪ እንዲሆን ማንንም አልመረጥኩም። 6 ሆኖም ስሜ እንዲጠራባት ኢየሩሳሌምን፣+ በሕዝቤም በእስራኤል ላይ ገዢ እንዲሆን ዳዊትን መርጫለሁ።’+ 7 አባቴ ዳዊት ለእስራኤል አምላክ ለይሖዋ ስም ቤት ለመሥራት ከልቡ ተመኝቶ ነበር።+ 8 ሆኖም ይሖዋ አባቴን ዳዊትን እንዲህ አለው፦ ‘ለስሜ ቤት ለመሥራት ከልብህ ተመኝተህ ነበር፤ ይህን በልብህ መመኘትህም መልካም ነው። 9 ይሁንና ቤቱን የምትሠራው አንተ አይደለህም፤ ሆኖም ለስሜ ቤት የሚሠራልኝ የሚወለድልህ የገዛ ልጅህ* ይሆናል።’+ 10 ይሖዋ የገባውን ቃል ፈጽሟል፤ ልክ ይሖዋ ቃል በገባው መሠረት+ አባቴን ዳዊትን ተክቼ በእስራኤል ዙፋን ላይ ተቀምጫለሁና።+ በተጨማሪም ለእስራኤል አምላክ ለይሖዋ ስም ቤት ሠርቻለሁ፤ 11 በዚያም ይሖዋ ከእስራኤል ሕዝብ ጋር የገባው ቃል ኪዳን ያለበትን ታቦት+ አስቀምጫለሁ።”

12 ከዚያም ሰለሞን በይሖዋ መሠዊያ ፊት፣ በመላው የእስራኤል ጉባኤ ፊት ለፊት ቆመ፤ እጆቹንም ዘረጋ።+ 13 (ሰለሞን የመዳብ መድረክ ሠርቶ በግቢው መካከል አስቀምጦ ነበር።+ የመድረኩ ርዝመት አምስት ክንድ፣* ወርዱ አምስት ክንድ፣ ከፍታውም ሦስት ክንድ ነበር፤ እሱም በመድረኩ ላይ ቆሞ ነበር።) በመላው የእስራኤል ጉባኤ ፊት ተንበርክኮም እጆቹን ወደ ሰማያት ዘረጋ፤+ 14 እንዲህም አለ፦ “የእስራኤል አምላክ ይሖዋ ሆይ፣ በፊቱ በሙሉ ልባቸው ለሚመላለሱ አገልጋዮቹ ቃል ኪዳኑን የሚጠብቅና ታማኝ ፍቅር የሚያሳይ እንደ አንተ ያለ አምላክ በሰማያትም ሆነ በምድር የለም።+ 15 ለአገልጋይህ ለአባቴ ለዳዊት የገባኸውን ቃል ጠብቀሃል።+ በገዛ አፍህ ቃል ገባህ፤ ዛሬ ደግሞ በራስህ እጅ ፈጸምከው።+ 16 አሁንም የእስራኤል አምላክ ይሖዋ ሆይ ‘አንተ በፊቴ እንደተመላለስከው ሁሉ+ ልጆችህም በጥንቃቄ ሕጌን ጠብቀው ከተመላለሱ ከዘርህ በእስራኤል ዙፋን ላይ የሚቀመጥ ሰው ከፊቴ አይታጣም’+ በማለት ለአገልጋይህ ለአባቴ ለዳዊት የገባኸውን ቃል ጠብቅ። 17 አሁንም የእስራኤል አምላክ ይሖዋ ሆይ፣ ለአገልጋይህ ለዳዊት የገባኸው ቃል ይፈጸም።

18 “በእርግጥ አምላክ ከሰው ልጆች ጋር በምድር ላይ ይኖራል?+ እነሆ ሰማያት፣ አዎ ሰማየ ሰማያት እንኳ ሊይዙህ አይችሉም፤+ ታዲያ እኔ የሠራሁት ይህ ቤትማ ምንኛ ያንስ!+ 19 እንግዲህ አምላኬ ይሖዋ ሆይ፣ የአገልጋይህን ጸሎትና ሞገስ ለማግኘት የሚያቀርበውን ልመና በትኩረት ስማ፤ አገልጋይህ እርዳታ ለማግኘት የሚያሰማውን ጩኸትና በፊትህ የሚያቀርበውን ጸሎት አዳምጥ። 20 አገልጋይህ ወደዚህ ስፍራ የሚያቀርበውን ጸሎት ለመስማት ስምህ እንደሚጠራበት+ ወደተናገርከው ወደዚህ ቤት ዓይኖችህ ሌሊትና ቀን ይመልከቱ። 21 አገልጋይህ እርዳታ ለማግኘት የሚያቀርበውን ልመናና ሕዝብህ እስራኤል ወደዚህ ስፍራ በሚጸልይበት ጊዜ+ የሚያቀርበውን ልመና አዳምጥ፤ በማደሪያህም በሰማያት ሆነህ ስማ፤+ ሰምተህም ይቅር በል።+

22 “አንድ ሰው ባልንጀራውን በድሎ እንዲምል ቢደረግ፣* በመሐላውም* ተጠያቂ ቢሆን፣ በዳዩም በዚህ መሐላ* ሥር ሆኖ እዚህ ቤት ውስጥ ባለው መሠዊያህ ፊት ቢቀርብ፣+ 23 አንተ በሰማያት ሆነህ ስማ፤ ለክፉው እንደ ሥራው በመመለስና+ የእጁን እንዲያገኝ በማድረግ፣ ጻድቁንም ንጹሕ* መሆኑን በማሳወቅና እንደ ጽድቁ ወሮታውን በመክፈል+ እርምጃ ውሰድ፤ አገልጋዮችህንም ዳኝ።

24 “ሕዝብህ እስራኤላውያን አንተን ከመበደላቸው የተነሳ በጠላት ድል ቢነሱና+ ተመልሰው ስምህን ቢያወድሱ+ እንዲሁም በዚህ ቤት በፊትህ ቢጸልዩና+ ሞገስ ለማግኘት ልመና ቢያቀርቡ+ 25 ከሰማያት ሆነህ ስማ፤+ የሕዝብህንም የእስራኤልን ኃጢአት ይቅር በል፤ ለእነሱና ለአባቶቻቸው ወደሰጠኸው ምድርም መልሳቸው።+

26 “ሕዝቡ አንተን በመበደሉ የተነሳ+ ሰማያት ተዘግተው ዝናብ ቢጠፋ፣+ እነሱም አንተ ስላዋረድካቸው* ወደዚህ ስፍራ ቢጸልዩና ስምህን ቢያወድሱ እንዲሁም ከኃጢአታቸው ቢመለሱ+ 27 ከሰማያት ሆነህ ስማ፤ የአገልጋዮችህን፣ የሕዝብህን የእስራኤላውያንን ኃጢአት ይቅር በል፤ ስለሚሄዱበት ቀና መንገድ ታስተምራቸዋለህና፤+ ለሕዝብህ ርስት አድርገህ ባወረስከው ምድርህም ላይ ዝናብ አዝንብ።+

28 “በምድሪቱ ላይ ረሃብ+ ወይም ቸነፈር፣+ የሚለበልብና የሚያደርቅ ነፋስ ወይም ዋግ+ ቢከሰት፣ የአንበጣ መንጋ ወይም የማይጠግብ አንበጣ*+ ቢመጣ አሊያም ጠላቶቻቸው በምድሪቱ ላይ ባለ በየትኛውም ከተማ* ውስጥ ሳሉ ቢከቧቸው+ ወይም ደግሞ ማንኛውም ዓይነት መቅሰፍት አሊያም ማንኛውም ዓይነት በሽታ ቢከሰትና+ 29 ማንኛውም ሰው ወይም ሕዝብህ እስራኤል በሙሉ (እያንዳንዱ የገዛ ጭንቀቱንና ሥቃዩን ያውቃልና)+ ወደ አንተ ለመጸለይ+ ወይም ሞገስ እንድታሳየው ልመና ለማቅረብ+ እጁን ወደዚህ ቤት ቢዘረጋ+ 30 አንተ ከመኖሪያ ቦታህ ከሰማያት ሆነህ ስማ፤+ ደግሞም ይቅር በል፤+ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው ብድራቱን ክፈለው፤ ምክንያቱም አንተ ልቡን ታውቃለህ (የሰውን ልብ በሚገባ የምታውቀው አንተ ብቻ ነህ)፤+ 31 ይህም ለአባቶቻችን በሰጠኸው ምድር ላይ በሚኖሩበት ዘመን ሁሉ በመንገዶችህ በመመላለስ አንተን እንዲፈሩ ነው።

32 “በተጨማሪም ከሕዝብህ ከእስራኤል ወገን ያልሆነ የባዕድ አገር ሰው ከታላቁ ስምህ፣* ከኃያሉ እጅህና ከተዘረጋው ክንድህ የተነሳ ከሩቅ አገር ቢመጣ፣+ ወደዚህም ቤት መጥቶ ቢጸልይ፣+ 33 ከመኖሪያ ቦታህ ከሰማያት ሆነህ ስማ፤ የምድር ሕዝቦች ሁሉ እንደ ሕዝብህ እንደ እስራኤል ስምህን እንዲያውቁና+ እንዲፈሩህ እንዲሁም ስምህ እኔ በሠራሁት በዚህ ቤት እንደሚጠራ እንዲያውቁ ያ የባዕድ አገር ሰው የጠየቀህን ሁሉ ፈጽምለት።

34 “ሕዝብህ ጠላቶቻቸውን ለመውጋት አንተ በምትልካቸው መንገድ ለጦርነት ቢወጡና+ አንተ ወደመረጥከው ወደዚህ ከተማ እንዲሁም ለስምህ ወደሠራሁት ቤት አቅጣጫ+ ቢጸልዩ+ 35 ከሰማያት ሆነህ ጸሎታቸውንና ሞገስ ለማግኘት የሚያቀርቡትን ልመና ስማ፤ ፍረድላቸውም።+

36 “በአንተ ላይ ኃጢአት ቢሠሩ (መቼም ኃጢአት የማይሠራ ሰው የለም)፣+ አንተም በእነሱ እጅግ ተቆጥተህ ለጠላት አሳልፈህ ብትሰጣቸው፣ ጠላቶቻቸውም ራቅ ወዳለ ወይም ቅርብ ወደሆነ ምድር ምርኮኛ አድርገው ቢወስዷቸው፣+ 37 እነሱም በምርኮ በተወሰዱበት ምድር ወደ ልቦናቸው ቢመለሱና ወደ አንተ ዞር በማለት ‘ኃጢአት ሠርተናል፤ አጥፍተናል፤ ክፉ ድርጊትም ፈጽመናል’ በማለት በተማረኩበት ምድር ሆነው ሞገስ ለማግኘት ወደ አንተ ልመና ቢያቀርቡ፣+ 38 ደግሞም ተማርከው በተወሰዱበት፣ ምርኮኛ ሆነው በሚኖሩበት ምድር፣+ በሙሉ ልባቸውና+ በሙሉ ነፍሳቸው* ወደ አንተ ቢመለሱ እንዲሁም ለአባቶቻቸው በሰጠሃቸው ምድር፣ አንተ በመረጥካት ከተማና ለስምህ በሠራሁት ቤት አቅጣጫ ቢጸልዩ፣+ 39 ጸሎታቸውንና ሞገስ ለማግኘት ያቀረቡትን ልመና ከመኖሪያ ቦታህ ከሰማያት ሆነህ ስማ፤ ፍረድላቸውም፤+ በአንተ ላይ ኃጢአት የሠራውን ሕዝብህን ይቅር በል።

40 “አሁንም አምላኬ ሆይ፣ እባክህ በዚህ ቦታ* ወደቀረበው ጸሎት ዓይኖችህ ይመልከቱ፤ ጆሮዎችህም በትኩረት ያዳምጡ።+ 41 አሁንም ይሖዋ አምላክ ሆይ፣ ከብርታትህ ታቦት ጋር ወደ ማረፊያ ቦታህ+ ውጣ። ይሖዋ አምላክ ሆይ፣ ካህናትህ መዳንን ይልበሱ፤ ታማኞችህም በጥሩነትህ ሐሴት ያድርጉ።+ 42 ይሖዋ አምላክ ሆይ፣ የቀባኸውን ሰው ገሸሽ አታድርግ።*+ ለአገልጋይህ ለዳዊት ያሳየኸውን ታማኝ ፍቅር አስብ።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ