የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ጴጥሮስ 5
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ጴጥሮስ የመጽሐፉ ይዘት

      • “የአምላክን መንጋ እንደ እረኞች ሆናችሁ ተንከባከቡ” (1-4)

      • ትሑት ሁኑ፤ ንቁ ሆናችሁ ኑሩ! (5-11)

        • ‘የሚያስጨንቃችሁን ነገር ሁሉ በእሱ ላይ ጣሉ’ (7)

        • ዲያብሎስ እንደሚያገሳ አንበሳ ነው (8)

      • የመደምደሚያ ቃላት (12-14)

1 ጴጥሮስ 5:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እመክራለሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 8:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 20

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2011፣ ገጽ 20

1 ጴጥሮስ 5:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መንጋውን በጥንቃቄ በመከታተል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 40:11፤ ዮሐ 21:16፤ ሥራ 20:28
  • +ዮሐ 10:11
  • +1ጢሞ 3:2, 3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2023፣ ገጽ 30-31

    1/2023፣ ገጽ 29

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 20

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    5/2019፣ ገጽ 6-7

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2011፣ ገጽ 20-23

    6/15/2007፣ ገጽ 19-20

    6/1/2006፣ ገጽ 6

    4/1/2006፣ ገጽ 20

    7/1/2000፣ ገጽ 28-29

    7/15/1997፣ ገጽ 13

    10/1/1994፣ ገጽ 15-20

    5/15/1993፣ ገጽ 20

1 ጴጥሮስ 5:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 1:24
  • +ፊልጵ 3:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 20

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    5/2019፣ ገጽ 6-7

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2014፣ ገጽ 5

    11/15/2013፣ ገጽ 26-29

    6/15/2011፣ ገጽ 23-24

    6/15/2007፣ ገጽ 19-20

    5/1/2006፣ ገጽ 17-21

    4/1/2006፣ ገጽ 20

1 ጴጥሮስ 5:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 13:20
  • +1ቆሮ 9:25፤ 2ጢሞ 4:8፤ 1ጴጥ 1:3, 4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2011፣ ገጽ 24

1 ጴጥሮስ 5:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ታጠቁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 5:21፤ ያዕ 3:17
  • +ምሳሌ 3:34፤ ኢሳ 57:15፤ ያዕ 4:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 33-34

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/1999፣ ገጽ 11, 15-16

    3/1/1999፣ ገጽ 31

    9/15/1996፣ ገጽ 23

1 ጴጥሮስ 5:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 23:12፤ ሉቃስ 14:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችና ማብራሪያቸው፣ ርዕስ 39

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2008፣ ገጽ 13

    1/15/2007፣ ገጽ 19

    11/15/1994፣ ገጽ 23-24

1 ጴጥሮስ 5:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሚያሳስባችሁንም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 6:25
  • +መዝ 55:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 157-158, 189

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችና ማብራሪያቸው፣ ርዕስ 39

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 1 2021፣ ገጽ 6

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 8

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2008፣ ገጽ 21

    3/15/2008፣ ገጽ 12-13

    1/15/2007፣ ገጽ 18-19

    11/15/1994፣ ገጽ 21-25

1 ጴጥሮስ 5:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ተሰ 5:6
  • +ሉቃስ 22:31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 171

    በአምላክ ፍቅር ኑሩ፣ ገጽ 213-215, 227

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2015፣ ገጽ 9-13

    8/15/2012፣ ገጽ 17-18

    2/15/2012፣ ገጽ 4

    1/15/2007፣ ገጽ 19-20

    9/15/2004፣ ገጽ 12-13

    3/15/1996፣ ገጽ 24-25

    12/1/1995፣ ገጽ 9

    ከአምላክ ፍቅር፣ ገጽ 183-185, 197

    ንቁ!፣

    3/8/1999፣ ገጽ 21

1 ጴጥሮስ 5:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 14:22፤ 2ጢሞ 3:12
  • +ኤፌ 6:11፤ ያዕ 4:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2015፣ ገጽ 14-18

1 ጴጥሮስ 5:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 4:17፤ 1ተሰ 2:12
  • +2ተሰ 2:16, 17
  • +ኤፌ 6:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2023፣ ገጽ 31

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 60

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2012፣ ገጽ 30

    10/1/2002፣ ገጽ 28-30

    1/15/1995፣ ገጽ 13-14

1 ጴጥሮስ 5:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ሲላስ ተብሎም ይጠራል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 15:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/1999፣ ገጽ 28-29

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 17፣ ገጽ 21

1 ጴጥሮስ 5:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 12:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 118

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2010፣ ገጽ 8

    ንቁ!፣

    6/8/2004፣ ገጽ 28

    ገጽ 6, 19-20

    ማመራመር፣ ገጽ 40

1 ጴጥሮስ 5:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 5/2019፣ ገጽ 6

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/1993፣ ገጽ 15

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ጴጥ. 5:1ሮም 8:18
1 ጴጥ. 5:2ኢሳ 40:11፤ ዮሐ 21:16፤ ሥራ 20:28
1 ጴጥ. 5:2ዮሐ 10:11
1 ጴጥ. 5:21ጢሞ 3:2, 3
1 ጴጥ. 5:32ቆሮ 1:24
1 ጴጥ. 5:3ፊልጵ 3:17
1 ጴጥ. 5:4ዕብ 13:20
1 ጴጥ. 5:41ቆሮ 9:25፤ 2ጢሞ 4:8፤ 1ጴጥ 1:3, 4
1 ጴጥ. 5:5ኤፌ 5:21፤ ያዕ 3:17
1 ጴጥ. 5:5ምሳሌ 3:34፤ ኢሳ 57:15፤ ያዕ 4:6
1 ጴጥ. 5:6ማቴ 23:12፤ ሉቃስ 14:11
1 ጴጥ. 5:7ማቴ 6:25
1 ጴጥ. 5:7መዝ 55:22
1 ጴጥ. 5:81ተሰ 5:6
1 ጴጥ. 5:8ሉቃስ 22:31
1 ጴጥ. 5:9ሥራ 14:22፤ 2ጢሞ 3:12
1 ጴጥ. 5:9ኤፌ 6:11፤ ያዕ 4:7
1 ጴጥ. 5:102ቆሮ 4:17፤ 1ተሰ 2:12
1 ጴጥ. 5:102ተሰ 2:16, 17
1 ጴጥ. 5:10ኤፌ 6:10
1 ጴጥ. 5:12ሥራ 15:27
1 ጴጥ. 5:13ሥራ 12:12
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ጴጥሮስ 5:1-14

የጴጥሮስ የመጀመሪያው ደብዳቤ

5 ስለዚህ እኔም እንደ እነሱ ሽማግሌ እንዲሁም የክርስቶስ መከራ ምሥክርና ወደፊት የሚገለጠው ክብር ተካፋይ እንደመሆኔ መጠን+ በመካከላችሁ ያሉትን ሽማግሌዎች እንዲህ በማለት አጥብቄ እለምናለሁ፦* 2 የበላይ ተመልካቾች ሆናችሁ በማገልገል* በአደራ የተሰጣችሁን የአምላክን መንጋ እንደ እረኞች ሆናችሁ ተንከባከቡ፤+ ሥራችሁን በግዴታ ሳይሆን በአምላክ ፊት በፈቃደኝነት ተወጡ፤+ አግባብ ያልሆነ ጥቅም ለማግኘት በመመኘት ሳይሆን+ ለማገልገል በመጓጓት፣ 3 የአምላክ ንብረት በሆኑት ላይ ሥልጣናችሁን በማሳየት ሳይሆን+ ለመንጋው ምሳሌ በመሆን ጠብቁ።+ 4 የእረኞች አለቃ+ በሚገለጥበት ጊዜ የማይጠፋ የክብር አክሊል ትቀበላላችሁ።+

5 በተመሳሳይም እናንተ ወጣቶች፣ ለሽማግሌዎች ተገዙ።+ ይሁንና እርስ በርስ ባላችሁ ግንኙነት ሁላችሁም ትሕትናን ልበሱ፤* ምክንያቱም አምላክ ትዕቢተኞችን ይቃወማል፤ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል።+

6 ስለዚህ በተገቢው ጊዜ ከፍ እንዲያደርጋችሁ ከኃይለኛው የአምላክ እጅ በታች ራሳችሁን ዝቅ አድርጉ፤+ 7 የሚያስጨንቃችሁንም* ነገር ሁሉ በእሱ ላይ ጣሉ፤+ ምክንያቱም እሱ ስለ እናንተ ያስባል።+ 8 የማስተዋል ስሜታችሁን ጠብቁ፤ ንቁ ሆናችሁ ኑሩ!+ ጠላታችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሳ አንበሳ ይንጎራደዳል።+ 9 ሆኖም በዓለም ዙሪያ በመላው የወንድማማች ማኅበር ውስጥ ያሉት ወንድሞቻችሁ ተመሳሳይ መከራ እየደረሰባቸው እንዳለ ተገንዝባችሁ+ በእምነት ጸንታችሁ በመቆም ተቃወሙት።+ 10 ከክርስቶስ ጋር ባላችሁ አንድነት ወደ ዘላለማዊ ክብሩ የጠራችሁ+ የጸጋ ሁሉ አምላክ ለጥቂት ጊዜ መከራ ከተቀበላችሁ በኋላ እሱ ራሱ ሥልጠናችሁ እንዲጠናቀቅ ያደርጋል። ጽኑ እንድትሆኑ ያደርጋችኋል፤+ ደግሞም ያጠነክራችኋል፤+ አጽንቶም ያቆማችኋል። 11 ኃይል ለዘላለም የእሱ ይሁን። አሜን።

12 እኔ ታማኝ ወንድም አድርጌ በምቆጥረው በስልዋኖስ*+ አማካኝነት ይህን በአጭሩ ጽፌላችኋለሁ፤ የጻፍኩላችሁም እናንተን ለማበረታታትና ይህ የአምላክ እውነተኛ ጸጋ እንደሆነ አጥብቄ ለመመሥከር ነው። ይህን ጸጋ አጥብቃችሁ ያዙ። 13 እንደ እናንተ የተመረጠችው በባቢሎን የምትገኘው ሰላምታ ታቀርብላችኋለች፤ ልጄ ማርቆስም+ ሰላምታ ያቀርብላችኋል። 14 በፍቅር እርስ በርስ በመሳሳም ሰላምታ ተለዋወጡ።

ከክርስቶስ ጋር አንድነት ያላችሁ ሁሉ፣ ሰላም ለእናንተ ይሁን።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ