የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • የሐዋርያት ሥራ 2
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ሥራ የመጽሐፉ ይዘት

      • በጴንጤቆስጤ ቀን መንፈስ ቅዱስ ፈሰሰ (1-13)

      • የጴጥሮስ ንግግር (14-36)

      • ብዙ ሰዎች ለጴጥሮስ ንግግር ጥሩ ምላሽ ሰጡ (37-41)

        • በዕለቱ 3,000 ሰዎች ተጠመቁ (41)

      • ክርስቲያኖች ብዙ ነገር በጋራ ያከናውኑ ነበር (42-47)

የሐዋርያት ሥራ 2:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    በግሪክኛ ጴንጤቆስጤ ማለት “ሃምሳኛ” ማለት ነው። ይህ በዓል ኒሳን 16 በዋለ በ50ኛው ቀን ላይ ይከበራል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 23:16፤ ዘዳ 16:9-11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 22

የሐዋርያት ሥራ 2:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 4:31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 21

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/1998፣ ገጽ 13-14

የሐዋርያት ሥራ 2:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 21

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/1998፣ ገጽ 13-14

የሐዋርያት ሥራ 2:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ልሳኖች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 1:8፤ ዮሐ 14:26
  • +ሥራ 10:45, 46፤ 1ቆሮ 12:8, 10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 150

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/1998፣ ገጽ 13-14

የሐዋርያት ሥራ 2:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 23:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2015፣ ገጽ 11

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 408-409

የሐዋርያት ሥራ 2:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 21, 24

የሐዋርያት ሥራ 2:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 14:70፤ ሥራ 1:11

የሐዋርያት ሥራ 2:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በአፍ መፍቻ ቋንቋችን።”

የሐዋርያት ሥራ 2:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 17:6
  • +ዳን 8:1, 2
  • +1ጴጥ 1:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 25-26

የሐዋርያት ሥራ 2:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:48

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 25, 27

የሐዋርያት ሥራ 2:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 150

የሐዋርያት ሥራ 2:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አዲስ የወይን ጠጅ።”

የሐዋርያት ሥራ 2:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 1:13

የሐዋርያት ሥራ 2:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/1995፣ ገጽ 11

የሐዋርያት ሥራ 2:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዩ 2:28

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 7

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2020፣ ገጽ 6-7

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 10/2017፣ ገጽ 2

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2002፣ ገጽ 15

    5/1/1998፣ ገጽ 13-14, 18

    5/15/1995፣ ገጽ 11

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 15፣ ገጽ 13-14

የሐዋርያት ሥራ 2:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 12:8, 10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 10/2017፣ ገጽ 2

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2002፣ ገጽ 15

    5/1/1998፣ ገጽ 13-14

    5/15/1995፣ ገጽ 11

የሐዋርያት ሥራ 2:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/1998፣ ገጽ 13-14

    12/15/1997፣ ገጽ 16-17

የሐዋርያት ሥራ 2:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/1998፣ ገጽ 13-14

    12/15/1997፣ ገጽ 16-17

የሐዋርያት ሥራ 2:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዩ 2:28-32፤ ሮም 10:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/1998፣ ገጽ 13-19

    12/15/1997፣ ገጽ 16-17

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 15፣ ገጽ 13-14

የሐዋርያት ሥራ 2:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 5:36፤ 14:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 16

    የአምላክ ቃል፣ ገጽ 58-59

የሐዋርያት ሥራ 2:23

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ምክሩና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 19:10, 11፤ ሥራ 4:27, 28፤ 1ጴጥ 1:20
  • +ሉቃስ 23:33፤ ሥራ 5:30፤ 7:52

የሐዋርያት ሥራ 2:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “እስራት” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 3:15፤ ሮም 4:24፤ 1ቆሮ 6:14፤ ቆላ 2:12፤ ዕብ 13:20
  • +ዮሐ 10:17, 18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣

    8/2016፣ ገጽ 1

የሐዋርያት ሥራ 2:25

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

  • *

    ወይም “በዓይኔ ፊት።”

የሐዋርያት ሥራ 2:26

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ሥጋዬም በተስፋ ይኖራል።”

የሐዋርያት ሥራ 2:27

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በሐዲስ።” የሰው ልጆችን ሁሉ መቃብር ያመለክታል። የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

  • *

    ወይም “ነፍሴን በመቃብር አትተዋትም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 13:35

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 66

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2005፣ ገጽ 14-15

    5/15/1995፣ ገጽ 11

የሐዋርያት ሥራ 2:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 16:8-11

የሐዋርያት ሥራ 2:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 2:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/1996፣ ገጽ 9

የሐዋርያት ሥራ 2:30

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ከወገቡ ፍሬ አንዱን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 7:12, 13፤ መዝ 89:3, 4፤ 132:11

የሐዋርያት ሥራ 2:31

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በሐዲስ።” የሰው ልጆችን ሁሉ መቃብር ያመለክታል። የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

  • *

    ወይም “እንደማይፈርስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 16:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 66

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2017፣ ገጽ 10

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2011፣ ገጽ 16

    11/1/2008፣ ገጽ 9

    አስተማሪ፣ ገጽ 202

    ለዘላለም መኖር፣ ገጽ 82-83

የሐዋርያት ሥራ 2:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 24:46-48፤ ሥራ 1:8፤ 3:15

የሐዋርያት ሥራ 2:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 8:34፤ ፊልጵ 2:9-11፤ 1ጴጥ 3:22
  • +ዮሐ 14:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2020፣ ገጽ 30

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2010፣ ገጽ 15-16

የሐዋርያት ሥራ 2:34

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የሐዋርያት ሥራ 2:35

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 110:1፤ ሉቃስ 20:42, 43፤ 1ቆሮ 15:25፤ ዕብ 10:12, 13

የሐዋርያት ሥራ 2:36

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 19:6
  • +ማቴ 28:18፤ ዮሐ 3:35፤ ሥራ 5:31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 25-26

የሐዋርያት ሥራ 2:38

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 24:46, 47፤ ሥራ 17:30፤ 26:20
  • +ማቴ 26:27, 28፤ ኤፌ 1:7
  • +ማቴ 28:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 26-27

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2013፣ ገጽ 18

    5/15/2003፣ ገጽ 30-31

    4/1/2002፣ ገጽ 11

የሐዋርያት ሥራ 2:39

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዩ 2:28
  • +ኢዩ 2:32

የሐዋርያት ሥራ 2:40

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በተሟላ ሁኔታ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:5፤ መዝ 78:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/1997፣ ገጽ 28

የሐዋርያት ሥራ 2:41

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሳት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 8:12፤ 18:8
  • +ሥራ 4:4፤ 5:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 26-27

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2002፣ ገጽ 15-16

የሐዋርያት ሥራ 2:42

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ያላቸውን ነገር አብረው ይካፈሉ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 2:46
  • +ሥራ 1:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2016፣ ገጽ 21-22

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2013፣ ገጽ 16-17

    11/2018፣ ገጽ 4

የሐዋርያት ሥራ 2:43

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እያንዳንዱ ነፍስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 5:12

የሐዋርያት ሥራ 2:44

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 27

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 11/2018፣ ገጽ 4

የሐዋርያት ሥራ 2:45

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 19:21
  • +ሥራ 4:32, 34

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 27

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2008፣ ገጽ 30

የሐዋርያት ሥራ 2:47

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 5:14፤ 11:21፤ 1ቆሮ 3:7

ተዛማጅ ሐሳብ

ሥራ 2:1ዘሌ 23:16፤ ዘዳ 16:9-11
ሥራ 2:2ሥራ 4:31
ሥራ 2:4ማር 1:8፤ ዮሐ 14:26
ሥራ 2:4ሥራ 10:45, 46፤ 1ቆሮ 12:8, 10
ሥራ 2:5ዘፀ 23:17
ሥራ 2:7ማር 14:70፤ ሥራ 1:11
ሥራ 2:92ነገ 17:6
ሥራ 2:9ዳን 8:1, 2
ሥራ 2:91ጴጥ 1:1
ሥራ 2:10ዘፀ 12:48
ሥራ 2:14ሥራ 1:13
ሥራ 2:17ኢዩ 2:28
ሥራ 2:181ቆሮ 12:8, 10
ሥራ 2:21ኢዩ 2:28-32፤ ሮም 10:13
ሥራ 2:22ዮሐ 5:36፤ 14:10
ሥራ 2:23ዮሐ 19:10, 11፤ ሥራ 4:27, 28፤ 1ጴጥ 1:20
ሥራ 2:23ሉቃስ 23:33፤ ሥራ 5:30፤ 7:52
ሥራ 2:24ሥራ 3:15፤ ሮም 4:24፤ 1ቆሮ 6:14፤ ቆላ 2:12፤ ዕብ 13:20
ሥራ 2:24ዮሐ 10:17, 18
ሥራ 2:27ሥራ 13:35
ሥራ 2:28መዝ 16:8-11
ሥራ 2:291ነገ 2:10
ሥራ 2:302ሳሙ 7:12, 13፤ መዝ 89:3, 4፤ 132:11
ሥራ 2:31መዝ 16:10
ሥራ 2:32ሉቃስ 24:46-48፤ ሥራ 1:8፤ 3:15
ሥራ 2:33ሮም 8:34፤ ፊልጵ 2:9-11፤ 1ጴጥ 3:22
ሥራ 2:33ዮሐ 14:26
ሥራ 2:35መዝ 110:1፤ ሉቃስ 20:42, 43፤ 1ቆሮ 15:25፤ ዕብ 10:12, 13
ሥራ 2:36ዮሐ 19:6
ሥራ 2:36ማቴ 28:18፤ ዮሐ 3:35፤ ሥራ 5:31
ሥራ 2:38ሉቃስ 24:46, 47፤ ሥራ 17:30፤ 26:20
ሥራ 2:38ማቴ 26:27, 28፤ ኤፌ 1:7
ሥራ 2:38ማቴ 28:19
ሥራ 2:39ኢዩ 2:28
ሥራ 2:39ኢዩ 2:32
ሥራ 2:40ዘዳ 32:5፤ መዝ 78:8
ሥራ 2:41ሥራ 8:12፤ 18:8
ሥራ 2:41ሥራ 4:4፤ 5:14
ሥራ 2:42ሥራ 2:46
ሥራ 2:42ሥራ 1:14
ሥራ 2:43ሥራ 5:12
ሥራ 2:45ማቴ 19:21
ሥራ 2:45ሥራ 4:32, 34
ሥራ 2:47ሥራ 5:14፤ 11:21፤ 1ቆሮ 3:7
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
  • 43
  • 44
  • 45
  • 46
  • 47
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
የሐዋርያት ሥራ 2:1-47

የሐዋርያት ሥራ

2 በጴንጤቆስጤ* በዓል ቀን+ ሁሉም በአንድ ቦታ ተሰብስበው ነበር። 2 ድንገትም እንደ ኃይለኛ ነፋስ ያለ ድምፅ ከሰማይ መጣ፤ ተቀምጠውበት የነበረውንም ቤት ሞላው።+ 3 የእሳት ምላሶች የሚመስሉም ታዩአቸው፤ ተከፋፍለውም በእያንዳንዳቸው ላይ አረፉ፤ 4 ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፤+ መንፈስም እንዲናገሩ ባስቻላቸው መሠረት በተለያዩ ቋንቋዎች* ይናገሩ ጀመር።+

5 በዚያን ጊዜ በምድር ዙሪያ ካለ አገር ሁሉ የመጡ ለአምላክ ያደሩ አይሁዳውያን በኢየሩሳሌም ነበሩ።+ 6 ስለዚህ ይህ ድምፅ በተሰማ ጊዜ ብዙ ሕዝብ ተሰበሰበ፤ እያንዳንዱም ሰው ደቀ መዛሙርቱ በገዛ ቋንቋው ሲናገሩ በመስማቱ ግራ ተጋባ። 7 ደግሞም ሕዝቡ እጅግ ተደንቀው እንዲህ አሉ፦ “እንዴ፣ እነዚህ እየተናገሩ ያሉት የገሊላ ሰዎች አይደሉም?+ 8 ታዲያ እያንዳንዳችን በአገራችን ቋንቋ* ሲናገሩ የምንሰማው እንዴት ነው? 9 እኛ ከጳርቴና፣ ከሜዶን፣+ ከኤላም፣+ ከሜሶጶጣሚያ፣ ከይሁዳ፣ ከቀጰዶቅያ፣ ከጳንጦስ፣ ከእስያ አውራጃ፣+ 10 ከፍርግያ፣ ከጵንፍልያ፣ ከግብፅ፣ በቀሬና አቅራቢያ ካሉት የሊቢያ አውራጃዎችና ከሮም የመጣን አይሁዶችና ወደ ይሁዲነት የተለወጥን ሰዎች፣+ 11 የቀርጤስና የዓረብ ሰዎች ሁላችን ስለ አምላክ ታላቅ ሥራ በየቋንቋችን ሲናገሩ እየሰማናቸው ነው።” 12 ስለዚህ ሁሉም ተገርመውና ግራ ተጋብተው እርስ በርሳቸው “ይህ ነገር ምን ይሆን?” ይባባሉ ነበር። 13 ይሁን እንጂ ሌሎች “ያልፈላ የወይን ጠጅ* ተግተው ነው” በማለት አፌዙባቸው።

14 ጴጥሮስ ግን ከአሥራ አንዱ+ ጋር ተነስቶ በመቆም ድምፁን ከፍ አድርጎ እንዲህ ሲል ለሕዝቡ ተናገረ፦ “እናንተ የይሁዳ ሰዎችና የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች ሁሉ፣ አንድ ማወቅ ያለባችሁ ነገር ስላለ ንግግሬን በጥሞና አዳምጡ። 15 ጊዜው ገና ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት ስለሆነ እነዚህ ሰዎች እናንተ እንዳሰባችሁት አልሰከሩም። 16 ከዚህ ይልቅ ይህ የሆነው በነቢዩ ኢዩኤል በኩል እንዲህ ተብሎ በተነገረው መሠረት ነው፦ 17 ‘አምላክ እንዲህ ይላል፦ “በመጨረሻው ቀን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ፤ ወንዶች ልጆቻችሁና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፤ ወጣቶቻችሁ ራእዮችን ያያሉ፤ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ፤+ 18 በዚያ ቀን በወንዶች ባሪያዎቼና በሴቶች ባሪያዎቼ ላይ ሳይቀር ከመንፈሴ አፈሳለሁ፤ እነሱም ትንቢት ይናገራሉ።+ 19 በላይ በሰማይ ድንቅ ነገሮች፣ በታች በምድር ደግሞ ተአምራዊ ምልክቶች አሳያለሁ፤ ደም፣ እሳትና የጭስ ደመናም ይታያል። 20 ታላቁና ክብራማው የይሖዋ* ቀን ከመምጣቱ በፊት ፀሐይ ወደ ጨለማ፣ ጨረቃም ወደ ደም ይለወጣሉ። 21 የይሖዋን* ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል።”’+

22 “የእስራኤል ሰዎች ሆይ፣ ይህን ቃል ስሙ፦ እናንተ ራሳችሁ እንደምታውቁት፣ አምላክ በኢየሱስ አማካኝነት በመካከላችሁ የፈጸማቸው ተአምራት፣ ድንቅ ነገሮችና ምልክቶች የናዝሬቱ ኢየሱስ በአምላክ የተላከ ሰው እንደሆነ የሚያሳዩ ማስረጃዎች ናቸው።+ 23 ይህ ሰው ለሞት አልፎ ተሰጠ። ይህም አምላክ አስቀድሞ የወሰነው ፈቃዱና* የሚያውቀው ነገር ነበር።+ እናንተም በክፉ ሰዎች እጅ በእንጨት ላይ ሰቅላችሁ ገደላችሁት።+ 24 አምላክ ግን ከሞት ጣር* አላቆ አስነሳው፤+ ምክንያቱም ሞት ይዞ ሊያስቀረው አልቻለም።+ 25 ዳዊትም ስለ እሱ እንዲህ ይላል፦ ‘ይሖዋን* ሁልጊዜ በፊቴ* አደርገዋለሁ፤ እሱ በቀኜ ስለሆነ ፈጽሞ አልናወጥም። 26 ስለዚህ ልቤ ደስ አለው፤ አንደበቴም ሐሴት አደረገ። እኔም በተስፋ እኖራለሁ፤* 27 ምክንያቱም በመቃብር* አትተወኝም፤* ታማኝ አገልጋይህም መበስበስን እንዲያይ አትፈቅድም።+ 28 የሕይወትን መንገድ አሳውቀኸኛል፤ በፊትህ በታላቅ ደስታ እንድሞላ ታደርገኛለህ።’+

29 “ወንድሞች፣ ከቀድሞ አባቶች አንዱ የሆነው ዳዊት እንደሞተና እንደተቀበረ+ እንዲሁም መቃብሩ እስከ ዛሬ ድረስ በእኛ ዘንድ እንደሚገኝ ለእናንተ በግልጽ እንድናገር ፍቀዱልኝ። 30 እሱ ነቢይ ስለነበረና አምላክ ከዘሮቹ አንዱን* በዙፋኑ ላይ እንደሚያስቀምጥ በመሐላ ቃል እንደገባለት ስላወቀ+ 31 አምላክ ክርስቶስን በመቃብር* እንደማይተወውና ሥጋውም እንደማይበሰብስ* አስቀድሞ ተረድቶ ስለ ትንሣኤው ተናገረ።+ 32 ይህን ኢየሱስን አምላክ ከሞት አስነሳው፤ እኛ ሁላችንም ለዚህ ነገር ምሥክሮች ነን።+ 33 ስለዚህ ወደ አምላክ ቀኝ ከፍ ከፍ ስለተደረገና+ ቃል የተገባውን ቅዱስ መንፈስ ከአብ ስለተቀበለ+ ይህን የምታዩትንና የምትሰሙትን አፈሰሰው። 34 ዳዊት ወደ ሰማያት አልወጣምና፤ ሆኖም እሱ ራሱ እንዲህ ሲል ተናግሯል፦ ‘ይሖዋ* ጌታዬን እንዲህ ብሎታል፦ “በቀኜ ተቀመጥ፤ 35 ጠላቶችህን ለእግርህ መርገጫ እስከማደርግልህ ድረስ በቀኜ ሁን።”’+ 36 ስለዚህ ይህን እናንተ በእንጨት ላይ የሰቀላችሁትን ኢየሱስን+ አምላክ ጌታም+ ክርስቶስም እንዳደረገው የእስራኤል ቤት ሁሉ በእርግጥ ይወቅ።”

37 ሰዎቹም ይህን በሰሙ ጊዜ ልባቸው እጅግ ተነክቶ ጴጥሮስንና የቀሩትን ሐዋርያት “ወንድሞች፣ ታዲያ ምን ብናደርግ ይሻላል?” አሏቸው። 38 ጴጥሮስም እንዲህ አላቸው፦ “ንስሐ ግቡ፤+ እያንዳንዳችሁም ለኃጢአታችሁ ይቅርታ እንድታገኙ+ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤+ የመንፈስ ቅዱስንም ነፃ ስጦታ ትቀበላላችሁ። 39 ምክንያቱም የተስፋው ቃል+ ለእናንተና ለልጆቻችሁ እንዲሁም ይሖዋ* አምላካችን ወደ ራሱ ለሚጠራቸው በሩቅ ላሉ ሁሉ ነው።”+ 40 በሌላ ብዙ ቃልም በሚገባ* መሠከረላቸው፤ “ከዚህ ጠማማ ትውልድ ዳኑ” እያለም አጥብቆ አሳሰባቸው።+ 41 ስለዚህ ቃሉን በደስታ የተቀበሉ ተጠመቁ፤+ በዚያም ቀን 3,000 ገደማ የሚሆኑ ሰዎች* ተጨመሩ።+ 42 የሐዋርያቱንም ትምህርት በትኩረት መከታተላቸውን ቀጠሉ፤ አንድ ላይ ይሰበሰቡ፣* ምግባቸውንም አብረው ይበሉ+ እንዲሁም በጸሎት ይተጉ ነበር።+

43 ሰው ሁሉ* ፍርሃት አደረበት፤ ሐዋርያቱም ብዙ ድንቅ ነገሮችና ተአምራዊ ምልክቶች ያደርጉ ጀመር።+ 44 ያመኑትም ሁሉ አብረው ነበሩ፤ ያላቸውም ነገር ሁሉ የጋራ ነበር፤ 45 በተጨማሪም ያላቸውን ሀብትና ንብረት በመሸጥ+ ገንዘቡን ለሁሉም አከፋፈሉ። ለእያንዳንዱም ሰው የሚያስፈልገውን ያህል ሰጡ።+ 46 በየዕለቱም በአንድ ልብ ሆነው በቤተ መቅደሱ አዘውትረው ይገኙ ነበር፤ ምግባቸውንም በተለያዩ ቤቶች ይበሉ የነበረ ሲሆን የሚመገቡትም በታላቅ ደስታና በንጹሕ ልብ ነበር፤ 47 አምላክንም ያወድሱ የነበረ ከመሆኑም በላይ በሰው ሁሉ ፊት ሞገስ አግኝተው ነበር። ይሖዋም* የሚድኑ ሰዎችን በየዕለቱ በእነሱ ላይ ይጨምር ነበር።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ