የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ጴጥሮስ 2
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ጴጥሮስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ለአምላክ ቃል ጉጉት አዳብሩ (1-3)

      • “እንደ ሕያዋን ድንጋዮች መንፈሳዊ ቤት ለመሆን እየተገነባችሁ ነው” (4-10)

      • በዓለም ውስጥ እንደ ባዕድ አገር ሰዎች መኖር (11, 12)

      • ተገቢ የሆነ ተገዢነት ማሳየት (13-25)

        • አርዓያችን የሆነው ክርስቶስ (21)

1 ጴጥሮስ 2:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ገላ 5:16፤ ያዕ 1:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2006፣ ገጽ 21

1 ጴጥሮስ 2:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ንጹሕ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 10:15
  • +2ጢሞ 3:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 11

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2011፣ ገጽ 4

    10/1/2000፣ ገጽ 11

    7/1/2000፣ ገጽ 12

    5/1/2000፣ ገጽ 15

    11/1/1999፣ ገጽ 9

    6/1/1998፣ ገጽ 10

    4/15/1997፣ ገጽ 31

    9/1/1993፣ ገጽ 17

    የአገልግሎት ትምህርት ቤት፣ ገጽ 11

    እውቀት፣ ገጽ 22

1 ጴጥሮስ 2:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አይታችኋልና።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/1994፣ ገጽ 30

1 ጴጥሮስ 2:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 53:3፤ ዮሐ 19:15
  • +መዝ 118:22፤ ኢሳ 42:1፤ ማቴ 21:42፤ ሥራ 4:11

1 ጴጥሮስ 2:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 2:21
  • +ሮም 12:1፤ ዕብ 13:15

1 ጴጥሮስ 2:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 28:16

1 ጴጥሮስ 2:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የማዕዘኑ ራስ።” ማቴ 21:42 ላይ የሚገኘውን የግርጌ ማስታወሻ ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 69:8
  • +መዝ 118:22፤ ማቴ 21:42፤ ሉቃስ 20:17፤ ሥራ 4:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2017፣ ገጽ 9-10

1 ጴጥሮስ 2:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 8:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2008፣ ገጽ 5

1 ጴጥሮስ 2:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በጎነት።” የእሱን የሚደነቁ ባሕርያትና ተግባራት ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 5:8፤ ቆላ 1:13
  • +ኢሳ 43:20, 21
  • +ራእይ 5:10፤ 20:6
  • +ዘፀ 19:5, 6፤ ዘዳ 7:6፤ 10:15፤ ሚል 3:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2012፣ ገጽ 26-30

    3/15/2010፣ ገጽ 24

    2/15/2006፣ ገጽ 22

    8/1/2002፣ ገጽ 12-13

    3/15/1998፣ ገጽ 13

    2/1/1998፣ ገጽ 17

    11/1/1995፣ ገጽ 30-31

    9/1/1995፣ ገጽ 13-18

    7/1/1995፣ ገጽ 18-19

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ”፣ ገጽ 24-25፣ 253

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 107, 118-119

1 ጴጥሮስ 2:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሆሴዕ 1:10፤ ሥራ 15:14፤ ሮም 9:25
  • +ሆሴዕ 2:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2010፣ ገጽ 24

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 5፣ ገጽ 2

1 ጴጥሮስ 2:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍስን ከሚዋጉት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 1:17
  • +ገላ 5:17፤ ያዕ 4:1
  • +ሮም 8:5፤ ገላ 5:24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2012፣ ገጽ 19, 21

    11/1/2002፣ ገጽ 12

1 ጴጥሮስ 2:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 5:16፤ ያዕ 3:13
  • +ሮም 12:17፤ 1ጢሞ 3:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2012፣ ገጽ 21

    11/1/2002፣ ገጽ 12-13

    1/1/1998፣ ገጽ 15

    9/1/1997፣ ገጽ 7

    ንቁ!፣

    12/8/2003፣ ገጽ 15

1 ጴጥሮስ 2:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ተቋም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 13:1፤ ኤፌ 6:5፤ ቲቶ 3:1
  • +1ጴጥ 2:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 45

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2012፣ ገጽ 22-23

    11/1/2002፣ ገጽ 13

1 ጴጥሮስ 2:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 13:3, 4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 45

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2002፣ ገጽ 13

1 ጴጥሮስ 2:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እንድትለጉሙ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ቲቶ 2:7, 8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2002፣ ገጽ 13

    11/1/1997፣ ገጽ 18

1 ጴጥሮስ 2:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሰበብ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ገላ 5:1
  • +1ቆሮ 7:22
  • +ገላ 5:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2018፣ ገጽ 10, 11-12

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2002፣ ገጽ 13-14

    5/1/1996፣ ገጽ 8

    ያስባልን?፣ ገጽ 11-12

1 ጴጥሮስ 2:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 19:32፤ ሮም 12:10፤ 13:7
  • +1ዮሐ 2:10፤ 4:21
  • +መዝ 111:10፤ ምሳሌ 8:13፤ 2ቆሮ 7:1
  • +ምሳሌ 24:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 19

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2012፣ ገጽ 23

    11/1/2002፣ ገጽ 14

    5/1/1996፣ ገጽ 5, 8

    8/1/1995፣ ገጽ 31

    2/1/1991፣ ገጽ 20

    ማመራመር፣ ገጽ 325-326

1 ጴጥሮስ 2:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 6:5፤ ቆላ 3:22፤ 1ጢሞ 6:1፤ ቲቶ 2:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/1991፣ ገጽ 20

1 ጴጥሮስ 2:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሐዘንን፤ ሥቃይን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 13:5

1 ጴጥሮስ 2:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 4:15
  • +ማቴ 5:10፤ ሥራ 5:41፤ 1ጴጥ 4:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 59

1 ጴጥሮስ 2:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 16:24፤ ዮሐ 13:15
  • +1ጴጥ 3:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 74-75

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2021፣ ገጽ 2-7

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 16

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2015፣ ገጽ 5-6

    12/1/2008፣ ገጽ 4-7

    11/15/2008፣ ገጽ 21

    12/1/2007፣ ገጽ 28-30

    8/15/2002፣ ገጽ 15

    2/15/2000፣ ገጽ 11

    9/15/1999፣ ገጽ 22

    2/15/1996፣ ገጽ 28

1 ጴጥሮስ 2:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 8:46፤ ዕብ 4:15
  • +ኢሳ 53:9

1 ጴጥሮስ 2:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 27:39
  • +ኢሳ 53:7፤ ሮም 12:21
  • +ዕብ 5:8
  • +ኤር 11:20፤ ዮሐ 8:50

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 195

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    5/2020፣ ገጽ 18

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    8/2017፣ ገጽ 28

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2006፣ ገጽ 21

1 ጴጥሮስ 2:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በዛፍ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ፊልጵ 2:8
  • +ዘሌ 16:21
  • +ኢሳ 53:5

1 ጴጥሮስ 2:25

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሕይወታችሁ።”

  • *

    ቃል በቃል “የበላይ ተመልካች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 53:6
  • +መዝ 23:1፤ ኢሳ 40:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 10/2019፣ ገጽ 4

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ጴጥ. 2:1ገላ 5:16፤ ያዕ 1:21
1 ጴጥ. 2:2ማር 10:15
1 ጴጥ. 2:22ጢሞ 3:15
1 ጴጥ. 2:4ኢሳ 53:3፤ ዮሐ 19:15
1 ጴጥ. 2:4መዝ 118:22፤ ኢሳ 42:1፤ ማቴ 21:42፤ ሥራ 4:11
1 ጴጥ. 2:5ኤፌ 2:21
1 ጴጥ. 2:5ሮም 12:1፤ ዕብ 13:15
1 ጴጥ. 2:6ኢሳ 28:16
1 ጴጥ. 2:7መዝ 69:8
1 ጴጥ. 2:7መዝ 118:22፤ ማቴ 21:42፤ ሉቃስ 20:17፤ ሥራ 4:11
1 ጴጥ. 2:8ኢሳ 8:14
1 ጴጥ. 2:9ኤፌ 5:8፤ ቆላ 1:13
1 ጴጥ. 2:9ኢሳ 43:20, 21
1 ጴጥ. 2:9ራእይ 5:10፤ 20:6
1 ጴጥ. 2:9ዘፀ 19:5, 6፤ ዘዳ 7:6፤ 10:15፤ ሚል 3:17
1 ጴጥ. 2:10ሆሴዕ 1:10፤ ሥራ 15:14፤ ሮም 9:25
1 ጴጥ. 2:10ሆሴዕ 2:23
1 ጴጥ. 2:111ጴጥ 1:17
1 ጴጥ. 2:11ገላ 5:17፤ ያዕ 4:1
1 ጴጥ. 2:11ሮም 8:5፤ ገላ 5:24
1 ጴጥ. 2:12ማቴ 5:16፤ ያዕ 3:13
1 ጴጥ. 2:12ሮም 12:17፤ 1ጢሞ 3:7
1 ጴጥ. 2:13ሮም 13:1፤ ኤፌ 6:5፤ ቲቶ 3:1
1 ጴጥ. 2:131ጴጥ 2:17
1 ጴጥ. 2:14ሮም 13:3, 4
1 ጴጥ. 2:15ቲቶ 2:7, 8
1 ጴጥ. 2:16ገላ 5:1
1 ጴጥ. 2:161ቆሮ 7:22
1 ጴጥ. 2:16ገላ 5:13
1 ጴጥ. 2:17ዘሌ 19:32፤ ሮም 12:10፤ 13:7
1 ጴጥ. 2:171ዮሐ 2:10፤ 4:21
1 ጴጥ. 2:17መዝ 111:10፤ ምሳሌ 8:13፤ 2ቆሮ 7:1
1 ጴጥ. 2:17ምሳሌ 24:21
1 ጴጥ. 2:18ኤፌ 6:5፤ ቆላ 3:22፤ 1ጢሞ 6:1፤ ቲቶ 2:9
1 ጴጥ. 2:19ሮም 13:5
1 ጴጥ. 2:201ጴጥ 4:15
1 ጴጥ. 2:20ማቴ 5:10፤ ሥራ 5:41፤ 1ጴጥ 4:14
1 ጴጥ. 2:21ማቴ 16:24፤ ዮሐ 13:15
1 ጴጥ. 2:211ጴጥ 3:18
1 ጴጥ. 2:22ዮሐ 8:46፤ ዕብ 4:15
1 ጴጥ. 2:22ኢሳ 53:9
1 ጴጥ. 2:23ማቴ 27:39
1 ጴጥ. 2:23ኢሳ 53:7፤ ሮም 12:21
1 ጴጥ. 2:23ዕብ 5:8
1 ጴጥ. 2:23ኤር 11:20፤ ዮሐ 8:50
1 ጴጥ. 2:24ፊልጵ 2:8
1 ጴጥ. 2:24ዘሌ 16:21
1 ጴጥ. 2:24ኢሳ 53:5
1 ጴጥ. 2:25ኢሳ 53:6
1 ጴጥ. 2:25መዝ 23:1፤ ኢሳ 40:11
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ጴጥሮስ 2:1-25

የጴጥሮስ የመጀመሪያው ደብዳቤ

2 እንግዲህ ክፋትን ሁሉ፣ ማታለልን፣ ግብዝነትን፣ ቅናትንና ሐሜትን ሁሉ አስወግዱ።+ 2 ገና እንደተወለዱ ሕፃናት+ በአምላክ ቃል ውስጥ ለሚገኘው ያልተበረዘ* ወተት ጉጉት አዳብሩ፤ ይህም በእሱ አማካኝነት ወደ መዳን ማደግ እንድትችሉ ነው፤+ 3 ጌታ ደግ መሆኑን ቀምሳችኋልና።*

4 በሰዎች ወደተናቀው+ በአምላክ ግን ወደተመረጠውና በፊቱ ክቡር ወደሆነው ወደ እሱ ይኸውም ሕያው ወደሆነው ድንጋይ+ በመምጣት 5 እናንተ ራሳችሁ ቅዱሳን ካህናት ለመሆን እንደ ሕያዋን ድንጋዮች መንፈሳዊ ቤት ለመሆን እየተገነባችሁ ነው፤+ ይህም በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት ያለው መንፈሳዊ መሥዋዕት ማቅረብ ትችሉ ዘንድ ነው።+ 6 ምክንያቱም ቅዱስ መጽሐፉ እንዲህ ይላል፦ “እነሆ፣ በጽዮን የተመረጠ ድንጋይ ይኸውም ክቡር የሆነ የማዕዘን የመሠረት ድንጋይ አኖራለሁ፤ ደግሞም በእሱ የሚያምን ሁሉ ፈጽሞ አያፍርም።”+

7 በመሆኑም እናንተ አማኞች ስለሆናችሁ እሱ ለእናንተ ክቡር ነው፤ የማያምኑትን በተመለከተ ግን እንዲህ ተብሎ ተጽፏል፦ “ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፣+ እሱ የማዕዘን ራስ ድንጋይ* ሆነ”፤+ 8 እንዲሁም “የሚያደናቅፍ ድንጋይና የሚያሰናክል ዓለት ሆነ።”+ እነሱ የሚሰናከሉት ለቃሉ ስለማይታዘዙ ነው። እነዚህ ሰዎች የሚጠብቃቸው ነገር ይኸው ነው። 9 እናንተ ግን ከጨለማ ወደ አስደናቂ ብርሃኑ የጠራችሁን+ የእሱን “ድንቅ ባሕርያት* በየቦታው እንድታውጁ+ የተመረጠ ዘር፣ ንጉሣዊ ካህናት፣ ቅዱስ ብሔር፣+ ልዩ ንብረት እንዲሆን የተለየ ሕዝብ”+ ናችሁ። 10 እናንተ በአንድ ወቅት የአምላክ ሕዝብ አልነበራችሁም፤ አሁን ግን የአምላክ ሕዝብ ናችሁ፤+ ቀደም ሲል ምሕረት አልተደረገላችሁም ነበር፤ አሁን ግን ምሕረት አግኝታችኋል።+

11 የተወደዳችሁ ወንድሞች፣ የባዕድ አገር ሰዎችና ጊዜያዊ ነዋሪዎች+ እንደመሆናችሁ መጠን እናንተን ከሚዋጉት* ሥጋዊ ፍላጎቶች+ ምንጊዜም እንድትርቁ አሳስባችኋለሁ።+ 12 ክፉ አድራጊዎች እንደሆናችሁ አድርገው ሲከሷችሁ መልካም ሥራችሁን በዓይናቸው ማየት እንዲችሉ+ ብሎም አምላክ ለመመርመር በሚመጣበት ቀን እሱን እንዲያከብሩ በዓለም ባሉ ሰዎች መካከል መልካም ምግባር ይኑራችሁ።+

13 ለጌታ ብላችሁ ለሰብዓዊ ሥልጣን* ሁሉ ተገዙ፦+ የበላይ ስለሆነ ለንጉሥ ተገዙ፤+ 14 ደግሞም ክፉ አድራጊዎችን ለመቅጣት፣ መልካም የሚያደርጉትን ግን ለማመስገን በእሱ የተላኩ ስለሆኑ ለገዢዎች ተገዙ።+ 15 የአምላክ ፈቃድ፣ መልካም ነገር በማድረግ ከንቱ ንግግር የሚናገሩትን ምክንያታዊ ያልሆኑ ሰዎች አፍ ዝም እንድታሰኙ* ነውና።+ 16 እንደ ነፃ ሰዎች ኑሩ፤+ ነፃነታችሁን እንደ አምላክ ባሪያዎች+ ሆናችሁ ተጠቀሙበት እንጂ ለክፋት መሸፈኛ* አታድርጉት።+ 17 ሁሉንም ዓይነት ሰው አክብሩ፤+ ለመላው የወንድማማች ማኅበር ፍቅር ይኑራችሁ፤+ አምላክን ፍሩ፤+ ንጉሥን አክብሩ።+

18 አገልጋዮች ጥሩና ምክንያታዊ ለሆኑት ብቻ ሳይሆን በቀላሉ ለማይደሰቱ ጌቶቻቸውም እንኳ ተገቢ ፍርሃት በማሳየት ይገዙ።+ 19 አንድ ሰው በአምላክ ፊት ንጹሕ ሕሊና እንዲኖረው ሲል መከራን* ችሎ ቢያሳልፍና ግፍ ቢደርስበት ይህ ደስ የሚያሰኝ ነውና።+ 20 ኃጢአት በመሥራታችሁ የሚደርስባችሁን ዱላ ብትቋቋሙ ምን ጥቅም አለው?+ መልካም ነገር በማድረጋችሁ መከራ ሲደርስባችሁ ችላችሁ ብታሳልፉ ግን ይህ አምላክ ደስ የሚሰኝበት ነገር ነው።+

21 ደግሞም የተጠራችሁት በዚህ ጎዳና እንድትሄዱ ነው፤ ምክንያቱም ክርስቶስም እንኳ የእሱን ፈለግ በጥብቅ እንድትከተሉ አርዓያ ትቶላችሁ+ ስለ እናንተ መከራ ተቀብሏል።+ 22 እሱ ምንም ኃጢአት አልሠራም፤+ በአንደበቱም የማታለያ ቃል አልተገኘም።+ 23 ሲሰድቡት+ መልሶ አልተሳደበም።+ መከራ ሲደርስበት+ አልዛተም፤ ከዚህ ይልቅ በጽድቅ ለሚፈርደው ራሱን በአደራ ሰጠ።+ 24 ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር እሱ ራሱ በገዛ አካሉ ኃጢአታችንን በእንጨት* ላይ+ ተሸከመ።+ ደግሞም “በእሱ ቁስል እናንተ ተፈወሳችሁ።”+ 25 እናንተ እንደባዘኑ በጎች ነበራችሁና፤+ አሁን ግን ወደ ነፍሳችሁ* እረኛና+ ጠባቂ* ተመልሳችኋል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ