የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ጢሞቴዎስ 3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ጢሞቴዎስ የመጽሐፉ ይዘት

      • የመጨረሻዎቹ ቀኖች (1-7)

      • የጳውሎስን ምሳሌ በጥብቅ መከተል (8-13)

      • ‘በተማርካቸው ነገሮች ጽና’ (14-17)

        • “ቅዱሳን መጻሕፍት ሁሉ በአምላክ መንፈስ መሪነት የተጻፉ ናቸው” (16)

2 ጢሞቴዎስ 3:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 24:3፤ 1ጢሞ 4:1፤ 2ጴጥ 3:3፤ ይሁዳ 17, 18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2024፣ ገጽ 6

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 32

    ንቁ!፣

    ቁጥር 1 2020፣ ገጽ 15

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2018፣ ገጽ 22-23

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2014፣ ገጽ 30

    6/1/2006፣ ገጽ 12

    12/1/1997፣ ገጽ 4-5

    4/15/1994፣ ገጽ 8-9, 11

2 ጢሞቴዎስ 3:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 185

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2018፣ ገጽ 22-25, 28-29

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2006፣ ገጽ 5

    4/15/1994፣ ገጽ 12, 13-17

    ንቁ!፣

    4/8/2000፣ ገጽ 10

    እውቀት፣ ገጽ 103-104

2 ጢሞቴዎስ 3:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለሰው ፍቅር የሌላቸው።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 185

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2018፣ ገጽ 29, 30-31

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 3/2019፣ ገጽ 1

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2017፣ ገጽ 3

    ንቁ!፣

    10/2012፣ ገጽ 28

    10/2007፣ ገጽ 9

    4/8/2000፣ ገጽ 9

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2011፣ ገጽ 7

    7/15/2009፣ ገጽ 12-13

    9/15/2006፣ ገጽ 5-6

    7/15/2006፣ ገጽ 27-28

    4/1/2006፣ ገጽ 8

    4/15/1994፣ ገጽ 15-18

    እውቀት፣ ገጽ 104

2 ጢሞቴዎስ 3:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 185

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2018፣ ገጽ 22-23, 28, 30-31

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2006፣ ገጽ 6

    4/15/1994፣ ገጽ 17-18

    ንቁ!፣

    4/8/2000፣ ገጽ 10

2 ጢሞቴዎስ 3:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 7:15, 22, 23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 185

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2018፣ ገጽ 31

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2006፣ ገጽ 6

    9/15/1997፣ ገጽ 6

    4/15/1994፣ ገጽ 18

    እውቀት፣ ገጽ 104-105

2 ጢሞቴዎስ 3:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 7:11, 12፤ 9:11

2 ጢሞቴዎስ 3:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 4:17፤ 2ጢሞ 1:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2018፣ ገጽ 14

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2013፣ ገጽ 28-29

2 ጢሞቴዎስ 3:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 13:50
  • +ሥራ 14:1, 5, 6
  • +ሥራ 14:19
  • +2ቆሮ 1:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2013፣ ገጽ 28-29

2 ጢሞቴዎስ 3:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 16:24፤ ዮሐ 15:20፤ ሥራ 14:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 59

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2007፣ ገጽ 14

2 ጢሞቴዎስ 3:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ተሰ 2:11፤ 1ጢሞ 4:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 185

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 50

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2017፣ ገጽ 10

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    2/1994፣ ገጽ 6

2 ጢሞቴዎስ 3:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ጢሞ 1:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2022፣ ገጽ 17

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    7/2020፣ ገጽ 10

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2017፣ ገጽ 19-20

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    3/2016፣ ገጽ 9

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2013፣ ገጽ 12

    5/1/2007፣ ገጽ 24-26

    7/1/2006፣ ገጽ 27

    11/15/2000፣ ገጽ 17-18

    5/15/1998፣ ገጽ 8, 21

    3/15/1998፣ ገጽ 14-15

2 ጢሞቴዎስ 3:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 5:39
  • +ምሳሌ 22:6
  • +ሥራ 16:1, 2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2022፣ ገጽ 17

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    7/2020፣ ገጽ 10

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2017፣ ገጽ 19, 20-22

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2013፣ ገጽ 16

    5/1/2007፣ ገጽ 24-25, 26-27

    7/1/2006፣ ገጽ 27

    4/1/2006፣ ገጽ 9

    11/15/2000፣ ገጽ 17-18

    5/15/1998፣ ገጽ 8

    4/15/1998፣ ገጽ 32

    3/15/1998፣ ገጽ 14-15

    12/1/1996፣ ገጽ 11-12

    7/15/1996፣ ገጽ 31

    5/15/1994፣ ገጽ 11-12

    የቤተሰብ ደስታ፣ ገጽ 53

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 17፣ ገጽ 9

2 ጢሞቴዎስ 3:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለማረምና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 14:26፤ 2ጴጥ 1:21
  • +ሮም 15:4
  • +1ቆሮ 10:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    2/2023፣ ገጽ 11-12

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 108, 174

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 182

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 1

    ንቁ!፣

    ቁጥር 1 2021፣ ገጽ 15

    3/2010፣ ገጽ 28-29

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    5/2016፣ ገጽ 24

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2013፣ ገጽ 12-16

    3/1/2010፣ ገጽ 3-4

    8/1/2009፣ ገጽ 13

    6/1/2008፣ ገጽ 20

    5/1/2006፣ ገጽ 24-25

    1/1/2003፣ ገጽ 30

    3/1/2002፣ ገጽ 11-12

    6/15/1997፣ ገጽ 3

    መመሪያ መጽሐፍ፣ ገጽ 15-16

2 ጢሞቴዎስ 3:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2008፣ ገጽ 20

    5/1/2006፣ ገጽ 24-25

    1/1/2000፣ ገጽ 12-13

    3/15/1994፣ ገጽ 12

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ጢሞ. 3:1ማቴ 24:3፤ 1ጢሞ 4:1፤ 2ጴጥ 3:3፤ ይሁዳ 17, 18
2 ጢሞ. 3:5ማቴ 7:15, 22, 23
2 ጢሞ. 3:9ዘፀ 7:11, 12፤ 9:11
2 ጢሞ. 3:101ቆሮ 4:17፤ 2ጢሞ 1:13
2 ጢሞ. 3:11ሥራ 13:50
2 ጢሞ. 3:11ሥራ 14:1, 5, 6
2 ጢሞ. 3:11ሥራ 14:19
2 ጢሞ. 3:112ቆሮ 1:10
2 ጢሞ. 3:12ማቴ 16:24፤ ዮሐ 15:20፤ ሥራ 14:22
2 ጢሞ. 3:132ተሰ 2:11፤ 1ጢሞ 4:1
2 ጢሞ. 3:142ጢሞ 1:13
2 ጢሞ. 3:15ዮሐ 5:39
2 ጢሞ. 3:15ምሳሌ 22:6
2 ጢሞ. 3:15ሥራ 16:1, 2
2 ጢሞ. 3:16ዮሐ 14:26፤ 2ጴጥ 1:21
2 ጢሞ. 3:16ሮም 15:4
2 ጢሞ. 3:161ቆሮ 10:11
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ጢሞቴዎስ 3:1-17

ለጢሞቴዎስ የተጻፈ ሁለተኛው ደብዳቤ

3 ነገር ግን በመጨረሻዎቹ ቀናት+ ለመቋቋም የሚያስቸግር በዓይነቱ ልዩ የሆነ ዘመን እንደሚመጣ ይህን እወቅ። 2 ምክንያቱም ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ፣ ገንዘብ የሚወዱ፣ ጉረኞች፣ ትዕቢተኞች፣ ተሳዳቢዎች፣ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፣ የማያመሰግኑ፣ ታማኝ ያልሆኑ፣ 3 ተፈጥሯዊ ፍቅር የሌላቸው፣* ለመስማማት ፈቃደኞች ያልሆኑ፣ ስም አጥፊዎች፣ ራሳቸውን የማይገዙ፣ ጨካኞች፣ ጥሩ ነገር የማይወዱ፣ 4 ከዳተኞች፣ ግትሮች፣ በኩራት የተወጠሩ፣ ከአምላክ ይልቅ ሥጋዊ ደስታን የሚወዱ ይሆናሉ፤ 5 ለአምላክ ያደሩ መስለው ይታያሉ፤ በሥራቸው ግን ኃይሉን ይክዳሉ፤+ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ። 6 በየቤቱ ሾልከው የሚገቡ ሰዎች የሚነሱት ከእነዚህ መካከል ነው፤ እነዚህ ሰዎች በተለያዩ ምኞቶች የሚነዱትን፣ በኃጢአት የተተበተቡትን ደካማ ሴቶች ይማርካሉ፤ 7 እንደነዚህ ያሉት ሴቶች ሁልጊዜ ይማራሉ፤ ሆኖም ትክክለኛውን የእውነት እውቀት መረዳት አይችሉም።

8 እንግዲህ ኢያኔስና ኢያንበሬስ ሙሴን እንደተቃወሙት ሁሉ እነዚህም እውነትን ይቃወማሉ። እንዲህ ያሉ ሰዎች አእምሯቸው ሙሉ በሙሉ የተበላሸ ከመሆኑም ሌላ በእምነት ጎዳና ስለማይመላለሱ በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት አጥተዋል። 9 ይሁንና የእነዚያ ሁለት ሰዎች ሞኝነት ለሰው ሁሉ በጣም ግልጽ እንደነበረ ሁሉ የእነዚህ ሰዎች ሞኝነትም ግልጽ ስለሚሆን በአካሄዳቸው ብዙም ሊገፉበት አይችሉም።+ 10 አንተ ግን ትምህርቴን፣ አኗኗሬን፣+ ዓላማዬን፣ እምነቴን፣ ትዕግሥቴን፣ ፍቅሬንና ጽናቴን በጥብቅ ተከትለሃል፤ 11 እንደ አንጾኪያ፣+ ኢቆንዮንና+ ልስጥራ+ ባሉ ቦታዎች የደረሰብኝን ስደትና መከራ ታውቃለህ። ይህን ሁሉ ስደት በጽናት አሳልፌአለሁ፤ ጌታም ከዚህ ሁሉ ታደገኝ።+ 12 በእርግጥም የክርስቶስ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርት በመሆን ለአምላክ ያደሩ ሆነው መኖር የሚፈልጉ ሁሉ ስደት ይደርስባቸዋል።+ 13 ሆኖም ክፉ ሰዎችና አስመሳዮች እያሳሳቱና እየተሳሳቱ በክፋት ላይ ክፋት እየጨመሩ ይሄዳሉ።+

14 አንተ ግን በተማርካቸውና አምነህ በተቀበልካቸው ነገሮች ጸንተህ ኑር፤+ ምክንያቱም እነዚህን ነገሮች እነማን እንዳስተማሩህ ታውቃለህ፤ 15 እንዲሁም በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ለመዳን የሚያበቃ ጥበብ እንድታገኝ የሚያስችሉህን ቅዱሳን መጻሕፍት+ ከጨቅላነትህ+ ጀምሮ አውቀሃል።+ 16 ቅዱሳን መጻሕፍት ሁሉ በአምላክ መንፈስ መሪነት የተጻፉ ናቸው፤+ እንዲሁም ለማስተማር፣+ ለመውቀስ፣ ነገሮችን ለማቅናትና* በጽድቅ ለመገሠጽ ይጠቅማሉ፤+ 17 ይኸውም የአምላክ ሰው ለማንኛውም መልካም ሥራ በሚገባ በመታጠቅ ሙሉ በሙሉ ብቁ ሆኖ እንዲገኝ ነው።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ