የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዮሐንስ 15
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዮሐንስ የመጽሐፉ ይዘት

      • የእውነተኛው የወይን ተክል ምሳሌ (1-10)

      • የክርስቶስ ዓይነት ፍቅር እንድናሳይ የተሰጠ ትእዛዝ (11-17)

        • ‘ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለም’ (13)

      • ዓለም የኢየሱስን ደቀ መዛሙርት ይጠላል (18-27)

ዮሐንስ 15:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 276

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2002፣ ገጽ 17-18

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 16፣ ገጽ 13

ዮሐንስ 15:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ይገርዘዋል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ጴጥ 1:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    5/2018፣ ገጽ 14

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2006፣ ገጽ 19

    2/1/2003፣ ገጽ 19

    2/1/2002፣ ገጽ 18

ዮሐንስ 15:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 13:10፤ 17:17

ዮሐንስ 15:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 6:56፤ 1ቆሮ 12:27፤ ኤፌ 4:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 276

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2002፣ ገጽ 18

ዮሐንስ 15:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 15:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 276

ዮሐንስ 15:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2006፣ ገጽ 18-19

ዮሐንስ 15:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 7:7፤ ዮሐ 16:23

ዮሐንስ 15:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 5:16፤ ዮሐ 13:35፤ ፊልጵ 1:9, 11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    5/2018፣ ገጽ 14, 18

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2011፣ ገጽ 18

    6/15/2006፣ ገጽ 18-19

    1/1/2004፣ ገጽ 9

    2/1/2003፣ ገጽ 18-23

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    6/2007፣ ገጽ 1

ዮሐንስ 15:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 3:35

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    5/2018፣ ገጽ 18-19

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2003፣ ገጽ 6-7

ዮሐንስ 15:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 17

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    5/2018፣ ገጽ 18-19

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 276

ዮሐንስ 15:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 16:24፤ 17:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    5/2018፣ ገጽ 20

ዮሐንስ 15:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 12:31፤ ዮሐ 13:34፤ 1ተሰ 4:9፤ 1ጴጥ 4:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    3/2023፣ ገጽ 27

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችና ማብራሪያቸው፣ ርዕስ 32

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 18

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 276

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2005፣ ገጽ 10

    9/15/1999፣ ገጽ 24

ዮሐንስ 15:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሱን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 10:11፤ ሮም 5:7, 8፤ ኤፌ 5:1, 2፤ 1ዮሐ 3:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችና ማብራሪያቸው፣ ርዕስ 32

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 17

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 276

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2006፣ ገጽ 21

    9/15/1999፣ ገጽ 24

ዮሐንስ 15:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 12:50፤ ዮሐ 14:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 17

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2009፣ ገጽ 13

ዮሐንስ 15:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2019፣ ገጽ 11

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 276-277

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2011፣ ገጽ 29

    10/15/2009፣ ገጽ 13

ዮሐንስ 15:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 14:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    5/2018፣ ገጽ 21

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 16፣ ገጽ 13

ዮሐንስ 15:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 13:34፤ 1ዮሐ 3:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2005፣ ገጽ 10

ዮሐንስ 15:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 10:22፤ ዮሐ 17:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 59

ዮሐንስ 15:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ያዕ 4:4
  • +ሉቃስ 6:22፤ ዮሐ 17:14፤ 1ጴጥ 4:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 45

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2006፣ ገጽ 30

    11/1/1997፣ ገጽ 13-18

    7/1/1993፣ ገጽ 3

    ንቁ!፣

    2/8/1998፣ ገጽ 28-29

    ማመራመር፣ ገጽ 437

ዮሐንስ 15:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 5:11፤ 10:22፤ 24:9፤ 2ጢሞ 3:12፤ 1ጴጥ 2:21

ዮሐንስ 15:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 16:2, 3

ዮሐንስ 15:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 9:41
  • +ማቴ 11:21

ዮሐንስ 15:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 5:23፤ 1ዮሐ 2:23

ዮሐንስ 15:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 11:23፤ ዮሐ 7:31፤ 11:47

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 277

ዮሐንስ 15:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 35:19፤ 69:4፤ ሉቃስ 23:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2011፣ ገጽ 11

ዮሐንስ 15:26

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አጽናኝ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 24:49፤ ዮሐ 14:26
  • +1ዮሐ 5:6

ዮሐንስ 15:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 24:48፤ ሥራ 1:8፤ 2:22፤ 5:32

ተዛማጅ ሐሳብ

ዮሐ. 15:22ጴጥ 1:8
ዮሐ. 15:3ዮሐ 13:10፤ 17:17
ዮሐ. 15:4ዮሐ 6:56፤ 1ቆሮ 12:27፤ ኤፌ 4:16
ዮሐ. 15:5ዮሐ 15:16
ዮሐ. 15:7ማቴ 7:7፤ ዮሐ 16:23
ዮሐ. 15:8ማቴ 5:16፤ ዮሐ 13:35፤ ፊልጵ 1:9, 11
ዮሐ. 15:9ዮሐ 3:35
ዮሐ. 15:11ዮሐ 16:24፤ 17:13
ዮሐ. 15:12ማር 12:31፤ ዮሐ 13:34፤ 1ተሰ 4:9፤ 1ጴጥ 4:8
ዮሐ. 15:13ዮሐ 10:11፤ ሮም 5:7, 8፤ ኤፌ 5:1, 2፤ 1ዮሐ 3:16
ዮሐ. 15:14ማቴ 12:50፤ ዮሐ 14:23
ዮሐ. 15:16ዮሐ 14:13
ዮሐ. 15:17ዮሐ 13:34፤ 1ዮሐ 3:23
ዮሐ. 15:18ማቴ 10:22፤ ዮሐ 17:14
ዮሐ. 15:19ያዕ 4:4
ዮሐ. 15:19ሉቃስ 6:22፤ ዮሐ 17:14፤ 1ጴጥ 4:4
ዮሐ. 15:20ማቴ 5:11፤ 10:22፤ 24:9፤ 2ጢሞ 3:12፤ 1ጴጥ 2:21
ዮሐ. 15:21ዮሐ 16:2, 3
ዮሐ. 15:22ዮሐ 9:41
ዮሐ. 15:22ማቴ 11:21
ዮሐ. 15:23ዮሐ 5:23፤ 1ዮሐ 2:23
ዮሐ. 15:24ማቴ 11:23፤ ዮሐ 7:31፤ 11:47
ዮሐ. 15:25መዝ 35:19፤ 69:4፤ ሉቃስ 23:22
ዮሐ. 15:26ሉቃስ 24:49፤ ዮሐ 14:26
ዮሐ. 15:261ዮሐ 5:6
ዮሐ. 15:27ሉቃስ 24:48፤ ሥራ 1:8፤ 2:22፤ 5:32
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዮሐንስ 15:1-27

የዮሐንስ ወንጌል

15 “እኔ እውነተኛው የወይን ተክል ነኝ፤ አትክልተኛው ደግሞ አባቴ ነው። 2 በእኔ ላይ ያለውን፣ ፍሬ የማያፈራውን ቅርንጫፍ ሁሉ ቆርጦ ይጥለዋል፤ ፍሬ የሚያፈራውን ቅርንጫፍ ሁሉ ደግሞ ይበልጥ እንዲያፈራ ያጠራዋል።*+ 3 እናንተ ከነገርኳችሁ ቃል የተነሳ አሁን ንጹሐን ናችሁ።+ 4 ከእኔ ጋር ያላችሁን አንድነት ጠብቃችሁ ኑሩ፤ እኔም ከእናንተ ጋር ያለኝን አንድነት ጠብቄ እኖራለሁ። ቅርንጫፉ ከወይኑ ተክል ጋር ተጣብቆ ካልኖረ በራሱ ፍሬ ማፍራት አይችልም፤ እናንተም ከእኔ ጋር ያላችሁን አንድነት ጠብቃችሁ ካልኖራችሁ+ ፍሬ ልታፈሩ አትችሉም። 5 እኔ የወይኑ ተክል ነኝ፤ እናንተ ደግሞ ቅርንጫፎቹ ናችሁ። ማንኛውም ሰው ከእኔ ጋር ያለውን አንድነት ጠብቆ ከኖረና እኔም ከእሱ ጋር አንድ ሆኜ ከኖርኩ ብዙ ፍሬ ያፈራል፤+ እናንተ ከእኔ ተለይታችሁ ምንም ነገር ልታደርጉ አትችሉምና። 6 አንድ ሰው ከእኔ ጋር ያለውን አንድነት ጠብቆ ካልኖረ እንደ ቅርንጫፍ ይጣልና ይደርቃል። ሰዎችም እንዲህ ያሉትን ቅርንጫፎች ሰብስበው እሳት ውስጥ በመጣል ያቃጥሏቸዋል። 7 እናንተ ከእኔ ጋር ያላችሁን አንድነት ከጠበቃችሁና ቃሌ በልባችሁ ከኖረ የምትፈልጉትን ማንኛውንም ነገር ብትጠይቁ ይፈጸምላችኋል።+ 8 ብዙ ፍሬ ብታፈሩና ደቀ መዛሙርቴ መሆናችሁን ብታሳዩ በዚህ አባቴ ይከበራል።+ 9 አብ እኔን እንደወደደኝ፣+ እኔም እናንተን እንዲሁ ወድጃችኋለሁ። እናንተም በፍቅሬ ኑሩ። 10 እኔ የአብን ትእዛዛት ጠብቄ በፍቅሩ እንደምኖር እናንተም ትእዛዛቴን ብትጠብቁ በፍቅሬ ትኖራላችሁ።

11 “እነዚህን ነገሮች የነገርኳችሁ እኔ ያገኘሁትን ደስታ እንድታገኙና የእናንተም ደስታ የተሟላ እንዲሆን ነው።+ 12 ትእዛዜ ይህ ነው፤ እኔ እንደወደድኳችሁ እናንተም እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ።+ 13 ሕይወቱን* ለወዳጆቹ ሲል አሳልፎ ከሚሰጥ ሰው የበለጠ ፍቅር ያለው ማንም የለም።+ 14 የማዛችሁን ነገር የምትፈጽሙ ከሆነ ወዳጆቼ ናችሁ።+ 15 ከእንግዲህ ባሪያዎች ብዬ አልጠራችሁም፤ ምክንያቱም ባሪያ ጌታው የሚያደርገውን ነገር አያውቅም። እኔ ግን ከአባቴ የሰማሁትን ነገር ሁሉ ስላሳወቅኳችሁ ወዳጆች ብዬ ጠርቻችኋለሁ። 16 እኔ መረጥኳችሁ እንጂ እናንተ አልመረጣችሁኝም፤ ሄዳችሁ ፍሬ እንድታፈሩና ፍሬያችሁ ጸንቶ እንዲኖር ሾሜያችኋለሁ፤ የመረጥኳችሁ አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ እንዲሰጣችሁ ነው።+

17 “እነዚህን ነገሮች የማዛችሁ እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ ነው።+ 18 ዓለም ቢጠላችሁ፣ እናንተን ከመጥላቱ በፊት እኔን እንደጠላኝ ታውቃላችሁ።+ 19 የዓለም ክፍል ብትሆኑ ኖሮ ዓለም የራሱ የሆነውን በወደደ ነበር። አሁን ግን እኔ ከዓለም መረጥኳችሁ እንጂ የዓለም ክፍል ስላልሆናችሁ+ ከዚህ የተነሳ ዓለም ይጠላችኋል።+ 20 ባሪያ ከጌታው አይበልጥም ብዬ የነገርኳችሁን ቃል አስታውሱ። እኔን ስደት አድርሰውብኝ ከሆነ እናንተንም ስደት ያደርሱባችኋል፤+ ቃሌን ጠብቀው ከሆነ ደግሞ የእናንተንም ቃል ይጠብቃሉ። 21 ሆኖም የላከኝን ስለማያውቁት በስሜ ምክንያት እነዚህን ነገሮች ሁሉ ያደርጉባችኋል።+ 22 መጥቼ ባልነግራቸው ኖሮ ኃጢአት ባልሆነባቸው ነበር።+ አሁን ግን ለኃጢአታቸው የሚያቀርቡት ሰበብ የለም።+ 23 እኔን የሚጠላ ሁሉ አባቴንም ይጠላል።+ 24 ሌላ ማንም ያላደረገውን ነገር በመካከላቸው ባላደርግ ኖሮ ኃጢአት ባልሆነባቸው ነበር፤+ አሁን ግን እኔን አይተዋል እንዲሁም እኔንም ሆነ አባቴን ጠልተዋል። 25 ይሁን እንጂ ይህ የሆነው ‘ያለምክንያት ጠሉኝ’+ ተብሎ በሕጋቸው የተጻፈው ቃል እንዲፈጸም ነው። 26 ከአብ ዘንድ የምልክላችሁ ከአብ የሚወጣው ረዳት* ይኸውም የእውነት መንፈስ+ ሲመጣ እሱ ስለ እኔ ይመሠክራል፤+ 27 እናንተም ደግሞ ትመሠክራላችሁ፤+ ምክንያቱም ከመጀመሪያ አንስቶ ከእኔ ጋር ነበራችሁ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ