የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ጴጥሮስ 3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ጴጥሮስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ፌዘኞች ‘ጥፋት አይመጣም’ ይላሉ (1-7)

      • ይሖዋ አይዘገይም (8-10)

      • “ምን ዓይነት ሰዎች መሆን እንዳለባችሁ ልታስቡበት ይገባል!” (11-16)

        • “አዲስ ሰማያትና አዲስ ምድር” (13)

      • ተታላችሁ እንዳትወሰዱ ተጠንቀቁ (17, 18)

2 ጴጥሮስ 3:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 15:15፤ 2ጴጥ 1:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2003፣ ገጽ 9-10

    6/1/1998፣ ገጽ 5

    9/1/1997፣ ገጽ 19

2 ጴጥሮስ 3:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የተነበዩአቸውን ነገሮች።”

  • *

    ቃል በቃል “በሐዋርያዎቻችሁ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2003፣ ገጽ 9-10

    9/1/1997፣ ገጽ 19-20

2 ጴጥሮስ 3:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ይሁዳ 17, 18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2023፣ ገጽ 27

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2010፣ ገጽ 6

    12/15/2006፣ ገጽ 16-17

    8/15/2005፣ ገጽ 16

    6/1/1998፣ ገጽ 4

    9/1/1997፣ ገጽ 20-21

    3/1/1997፣ ገጽ 18-19

2 ጴጥሮስ 3:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 17:15፤ ማቴ 24:48፤ ሉቃስ 12:45
  • +ሕዝ 12:22, 27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2023፣ ገጽ 27

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2013፣ ገጽ 7-8

    12/15/2006፣ ገጽ 16-17

    6/1/1998፣ ገጽ 4

    9/1/1997፣ ገጽ 20-21

    3/1/1997፣ ገጽ 18-19

    12/15/1994፣ ገጽ 16-17

2 ጴጥሮስ 3:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 1:6, 9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2013፣ ገጽ 5

    12/15/2006፣ ገጽ 16-17

    9/1/1997፣ ገጽ 20

2 ጴጥሮስ 3:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 7:11, 23፤ ማቴ 24:38, 39

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2015፣ ገጽ 5

    1/1/2013፣ ገጽ 5

    9/1/1997፣ ገጽ 20

2 ጴጥሮስ 3:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 7:10፤ 2ተሰ 1:7-9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 141

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 1 2017፣ ገጽ 14

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2015፣ ገጽ 5

    1/1/2013፣ ገጽ 5

    9/1/2012፣ ገጽ 17

    2/1/2012፣ ገጽ 25

    8/1/2010፣ ገጽ 7-8

    4/15/2000፣ ገጽ 11, 15

    ራእይ፣ ገጽ 111

    ንቁ!፣

    7/8/1994፣ ገጽ 9

    ለዘላለም መኖር፣ ገጽ 183

    ማመራመር፣ ገጽ 114-115, 436

2 ጴጥሮስ 3:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 90:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2023፣ ገጽ 27

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2006፣ ገጽ 17-18

    1/1/2003፣ ገጽ 10

    6/1/1999፣ ገጽ 4-5

    6/1/1998፣ ገጽ 5-6

    9/1/1997፣ ገጽ 22

2 ጴጥሮስ 3:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕን 2:3
  • +ሮም 2:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2023፣ ገጽ 27

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 105

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2021፣ ገጽ 31

    7/2021፣ ገጽ 13

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2010፣ ገጽ 23

    2/1/2006፣ ገጽ 17-18

    1/1/2003፣ ገጽ 10

    8/15/2001፣ ገጽ 28

    6/1/1999፣ ገጽ 5

    9/1/1997፣ ገጽ 22

    8/15/1997፣ ገጽ 17-18

    ማመራመር፣ ገጽ 355-356

2 ጴጥሮስ 3:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

  • *

    ወይም “በፈጣን ድምፅ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዩ 2:31፤ ሶፎ 1:14
  • +1ተሰ 5:2
  • +ራእይ 21:1
  • +መዝ 37:10፤ ኢሳ 13:9፤ ሶፎ 1:18፤ ራእይ 6:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 70

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2012፣ ገጽ 25

    7/15/2010፣ ገጽ 3-5

    10/1/2009፣ ገጽ 20

    8/15/2003፣ ገጽ 11-12

    1/1/2003፣ ገጽ 10-11

    6/1/1999፣ ገጽ 5

    5/1/1998፣ ገጽ 12

    9/1/1997፣ ገጽ 22-23

    11/1/1995፣ ገጽ 21

    ማመራመር፣ ገጽ 114-115

2 ጴጥሮስ 3:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    2/2023፣ ገጽ 16

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    10/2019፣ ገጽ 6

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    3/2016፣ ገጽ 10

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2013፣ ገጽ 23

    7/15/2010፣ ገጽ 7-8

    3/15/2009፣ ገጽ 19

    11/15/2008፣ ገጽ 22

    12/15/2006፣ ገጽ 19

    10/1/2004፣ ገጽ 21

    2/1/2004፣ ገጽ 22

    7/15/2003፣ ገጽ 10-13

    6/1/1998፣ ገጽ 6

    9/15/1997፣ ገጽ 20

    9/1/1997፣ ገጽ 23

    3/1/1997፣ ገጽ 13

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    8/1995፣ ገጽ 1

2 ጴጥሮስ 3:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

  • *

    ቃል በቃል “መገኘት።”

  • *

    ወይም “እየናፈቃችሁ።” ቃል በቃል “እያፋጠናችሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 34:4
  • +ሶፎ 1:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2023፣ ገጽ 27

    2/2023፣ ገጽ 16

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2007፣ ገጽ 17

    12/15/2006፣ ገጽ 19

    10/1/2004፣ ገጽ 21

    7/15/2003፣ ገጽ 10-11, 15

    1/1/2003፣ ገጽ 10-11

    6/1/1998፣ ገጽ 6

    9/15/1997፣ ገጽ 20

    9/1/1997፣ ገጽ 19, 23

    አምላክን አምልክ፣ ገጽ 176-177

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    8/1995፣ ገጽ 1

2 ጴጥሮስ 3:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 65:17፤ 66:22፤ ራእይ 21:1
  • +ኢሳ 11:4, 5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ንጹሕ አምልኮ፣ ገጽ 225

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2017፣ ገጽ 11-12

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2010፣ ገጽ 4-5

    10/1/2008፣ ገጽ 8

    8/15/2007፣ ገጽ 25-26

    5/15/2006፣ ገጽ 4-5

    6/15/2001፣ ገጽ 31

    4/15/2000፣ ገጽ 11-12

    6/15/1998፣ ገጽ 32

    11/15/1997፣ ገጽ 6

    9/1/1997፣ ገጽ 23

    11/1/1995፣ ገጽ 21

    7/1/1995፣ ገጽ 20-21

    ራእይ፣ ገጽ 301

    ጠብቅ!፣ ገጽ 16

    አስተማሪ፣ ገጽ 250

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 372, 382-383

    ለዘላለም መኖር፣ ገጽ 159-160

2 ጴጥሮስ 3:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 13:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2010፣ ገጽ 9-10

    11/15/2008፣ ገጽ 22

    7/15/2003፣ ገጽ 13-15

    9/1/1997፣ ገጽ 23-24

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    8/1995፣ ገጽ 1

2 ጴጥሮስ 3:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 2:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2000፣ ገጽ 13

    9/1/1997፣ ገጽ 23-24

    5/15/1995፣ ገጽ 16

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 17፣ ገጽ 21-22

2 ጴጥሮስ 3:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ያልተማሩና።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2015፣ ገጽ 11

    9/1/1997፣ ገጽ 23-24

    5/15/1995፣ ገጽ 16

2 ጴጥሮስ 3:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 24:24፤ ኤፌ 4:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2010፣ ገጽ 5, 7-8

    11/15/2008፣ ገጽ 22

    6/1/1998፣ ገጽ 6

    9/1/1997፣ ገጽ 24

2 ጴጥሮስ 3:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/1999፣ ገጽ 27-28

    6/1/1998፣ ገጽ 6

    8/15/1993፣ ገጽ 12-13

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ጴጥ. 3:1ሮም 15:15፤ 2ጴጥ 1:13
2 ጴጥ. 3:3ይሁዳ 17, 18
2 ጴጥ. 3:4ኤር 17:15፤ ማቴ 24:48፤ ሉቃስ 12:45
2 ጴጥ. 3:4ሕዝ 12:22, 27
2 ጴጥ. 3:5ዘፍ 1:6, 9
2 ጴጥ. 3:6ዘፍ 7:11, 23፤ ማቴ 24:38, 39
2 ጴጥ. 3:7ዘዳ 7:10፤ 2ተሰ 1:7-9
2 ጴጥ. 3:8መዝ 90:4
2 ጴጥ. 3:9ዕን 2:3
2 ጴጥ. 3:9ሮም 2:4
2 ጴጥ. 3:10ኢዩ 2:31፤ ሶፎ 1:14
2 ጴጥ. 3:101ተሰ 5:2
2 ጴጥ. 3:10ራእይ 21:1
2 ጴጥ. 3:10መዝ 37:10፤ ኢሳ 13:9፤ ሶፎ 1:18፤ ራእይ 6:14
2 ጴጥ. 3:12ኢሳ 34:4
2 ጴጥ. 3:12ሶፎ 1:14
2 ጴጥ. 3:13ኢሳ 65:17፤ 66:22፤ ራእይ 21:1
2 ጴጥ. 3:13ኢሳ 11:4, 5
2 ጴጥ. 3:142ቆሮ 13:11
2 ጴጥ. 3:15ሮም 2:4
2 ጴጥ. 3:17ማቴ 24:24፤ ኤፌ 4:14
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ጴጥሮስ 3:1-18

የጴጥሮስ ሁለተኛው ደብዳቤ

3 የተወደዳችሁ ወንድሞች፣ ይህ አሁን የምጽፍላችሁ ሁለተኛ ደብዳቤ ነው። በመጀመሪያው ደብዳቤዬ እንዳደረግሁት አሁንም ልጽፍላችሁ የተነሳሁት ማሳሰቢያ በመስጠት በትክክል ማሰብ እንድትችሉ ለማነቃቃት ሲሆን+ 2 ይህም ቀደም ሲል ቅዱሳን ነቢያት የተናገሩትን ቃል* እንዲሁም ጌታችንና አዳኛችን በሐዋርያት* አማካኝነት የሰጠውን ትእዛዝ እንድታስታውሱ ለመርዳት ነው። 3 ከሁሉ አስቀድሞ ይህን እወቁ፦ በመጨረሻዎቹ ቀናት የራሳቸውን ምኞት እየተከተሉ የሚያፌዙ ፌዘኞች ይመጣሉ።+ 4 እነዚህ ፌዘኞች “‘እገኛለሁ’ ያለው ታዲያ የት አለ?+ አባቶች በሞት ካንቀላፉበት ጊዜ ጀምሮ ሁሉም ነገር ከፍጥረት መጀመሪያ አንስቶ እንዳለ ይቀጥላል” ይላሉ።+

5 በጥንት ዘመን ሰማያት እንደነበሩ እንዲሁም ደረቁ ምድር በአምላክ ቃል ከውኃ በላይ ጸንቶ እንደቆመና በውኃ መካከል እንደነበረ የሚያረጋግጠውን ሐቅ ሆን ብለው ችላ ይላሉ።+ 6 በዚያ ጊዜ የነበረው ዓለም በእነዚህ ነገሮች ጠፍቷል። ይህም የሆነው መላዋ ምድር በውኃ በተጥለቀለቀች ጊዜ ነው።+ 7 ሆኖም በዚያው ቃል አሁን ያሉት ሰማያትም ሆኑ ምድር ለእሳትና ፈሪሃ አምላክ የሌላቸው ሰዎች ለሚጠፉበት የፍርድ ቀን ተጠብቀው ይቆያሉ።+

8 የተወደዳችሁ ወንድሞች፣ እናንተ ግን በይሖዋ* ዘንድ አንድ ቀን እንደ ሺህ ዓመት፣ ሺህ ዓመት ደግሞ እንደ አንድ ቀን መሆኑን ልትዘነጉ አይገባም።+ 9 አንዳንድ ሰዎች እንደሚያስቡት ይሖዋ* የገባውን ቃል ለመፈጸም አይዘገይም፤+ ከዚህ ይልቅ እናንተን የታገሠው፣ ሁሉ ለንስሐ እንዲበቃ እንጂ ማንም እንዲጠፋ ስለማይፈልግ ነው።+ 10 ይሁንና የይሖዋ* ቀን+ እንደ ሌባ ይመጣል፤+ በዚያም ቀን ሰማያት በነጎድጓድ ድምፅ* ያልፋሉ፤+ ንጥረ ነገሮቹም በኃይለኛ ሙቀት ይቀልጣሉ፤ ምድርና በላይዋ የተሠሩ ነገሮችም ይጋለጣሉ።+

11 እነዚህ ሁሉ ነገሮች በዚህ ሁኔታ የሚቀልጡ ከሆነ ቅዱስ ሥነ ምግባር በመከተልና ለአምላክ ያደራችሁ መሆናችሁን የሚያሳዩ ተግባሮች በመፈጸም ምን ዓይነት ሰዎች መሆን እንዳለባችሁ ልታስቡበት ይገባል! 12 ሰማያት በእሳት ተቃጥለው የሚጠፉበትንና+ ንጥረ ነገሮቹም በኃይለኛ ሙቀት የሚቀልጡበትን የይሖዋን* ቀን መምጣት* እየጠበቃችሁና በአእምሯችሁ አቅርባችሁ እየተመለከታችሁ* ልትኖሩ ይገባል!+ 13 በሌላ በኩል ግን አምላክ በገባው ቃል መሠረት አዲስ ሰማያትና አዲስ ምድር እንጠባበቃለን፤+ በእነዚህም ውስጥ ጽድቅ ይሰፍናል።+

14 ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞች፣ እነዚህን ነገሮች እየተጠባበቃችሁ ስለሆነ በመጨረሻ በእሱ ፊት ቆሻሻና እድፍ ሳይኖርባችሁ በሰላም እንድትገኙ የተቻላችሁን ጥረት አድርጉ።+ 15 በተጨማሪም የተወደደው ወንድማችን ጳውሎስ በተሰጠው ጥበብ እንደጻፈላችሁ የጌታችንን ትዕግሥት እንደ መዳን ቁጠሩት፤+ 16 እንዲያውም በሁሉም ደብዳቤዎቹ ላይ ስለ እነዚህ ነገሮች ጽፏል። ይሁንና በደብዳቤዎቹ ውስጥ ለመረዳት የሚከብዱ አንዳንድ ነገሮች አሉ፤ እውቀት የጎደላቸውና* የሚወላውሉ ሰዎች ሌሎቹን ቅዱሳን መጻሕፍት እንደሚያጣምሙ ሁሉ እነዚህንም ለገዛ ጥፋታቸው ያጣምማሉ።

17 ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞች፣ ይህን አስቀድማችሁ ስላወቃችሁ ሕግ የሚተላለፉ ሰዎች በሚፈጽሙት ስህተት ከእነሱ ጋር ተታልላችሁ እንዳትወሰዱና ጽኑ አቋማችሁ እንዳይናጋ ተጠንቀቁ።+ 18 ከዚህ ይልቅ በጌታችንና በአዳኛችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና እውቀት እድገት አድርጉ። አሁንም ሆነ ለዘላለም ለእሱ ክብር ይሁን። አሜን።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ