የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 60
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • የይሖዋ ክብር በጽዮን ላይ ያበራል (1-22)

        • ‘ወደ ቤታቸው እንደሚተሙ ርግቦች’ (8)

        • በመዳብ ፋንታ ወርቅ (17)

        • ‘ጥቂት የሆነው ሺህ ይሆናል’ (22)

ኢሳይያስ 60:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 51:17፤ 52:1
  • +ኢሳ 60:19, 20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ራእይ፣ ገጽ 309-310

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2002፣ ገጽ 9-11

    1/15/1993፣ ገጽ 12

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 303-306

ኢሳይያስ 60:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2002፣ ገጽ 9-11

    3/1/2001፣ ገጽ 12

    1/1/2000፣ ገጽ 11-12

    4/1/1993፣ ገጽ 9-10

    1/15/1993፣ ገጽ 12-13

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 303-304, 306-307, 403-404

ኢሳይያስ 60:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ወደ ንጋትሽ ጸዳል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 11:10
  • +ኢሳ 49:23
  • +ራእይ 21:23, 24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ራእይ፣ ገጽ 310

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2002፣ ገጽ 9-11

    1/1/2000፣ ገጽ 11-12

    1/15/1993፣ ገጽ 12-13

    8/15/1991፣ ገጽ 18

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 303-304, 306-307

ኢሳይያስ 60:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 49:17, 18፤ 54:1
  • +ኢሳ 49:21, 22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የአምላክ መንግሥት እየገዛ ነው!፣ ገጽ 91-92

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2002፣ ገጽ 11

    1/1/2000፣ ገጽ 12

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 307, 310

ኢሳይያስ 60:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 33:9
  • +ኢሳ 61:6፤ ሐጌ 2:7, 8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2002፣ ገጽ 11

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 307-308, 310

ኢሳይያስ 60:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ይሸፍንሻል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 1:32, 33
  • +ሚል 1:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2002፣ ገጽ 11

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 308

ኢሳይያስ 60:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የውበት ቤቴን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 42:11
  • +ዘፍ 25:13
  • +ዘፀ 29:39, 42፤ ኢሳ 56:6, 7
  • +ሐጌ 2:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2002፣ ገጽ 11-13

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 308-309, 310-311

ኢሳይያስ 60:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ወደ ጎጇቸውም መግቢያ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2002፣ ገጽ 12-13

    1/1/2000፣ ገጽ 13

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 309

ኢሳይያስ 60:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እንደቀድሞው።”

  • *

    ወይም “ውበት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 51:5
  • +ኢሳ 60:4፤ 66:20
  • +መዝ 149:4፤ ኢሳ 52:1፤ 55:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2007፣ ገጽ 18

    7/1/2002፣ ገጽ 12-13

    1/1/2000፣ ገጽ 13

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 309

ኢሳይያስ 60:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በበጎ ፈቃዴ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 7:27፤ ነህ 2:7, 8፤ ኢሳ 49:23
  • +ዘዳ 30:3፤ መዝ 30:5፤ ኢሳ 54:7፤ 57:17, 18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2002፣ ገጽ 13-14

    1/1/2000፣ ገጽ 13

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 311-313

ኢሳይያስ 60:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ራእይ 21:25, 26
  • +ኢሳ 60:3, 5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2002፣ ገጽ 13-14

    1/1/2000፣ ገጽ 13

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 311-314

ኢሳይያስ 60:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 41:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2002፣ ገጽ 14

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 314

ኢሳይያስ 60:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    እስከ 15 ሜትር የሚደርስ ርዝመት ያለው ትልቅ ዛፍ ነው። ቅጠሎቹ ፈዘዝ ያለ አረንጓዴ ቀለም ያላቸው ሲሆን ቅርንጫፎቹ ደግሞ አመድማ መልክ አላቸው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 35:1, 2
  • +ኢሳ 41:19፤ 55:13
  • +መዝ 132:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2015፣ ገጽ 7-9

    7/1/2002፣ ገጽ 14-15

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 314-315

ኢሳይያስ 60:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 62:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 315

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2000፣ ገጽ 14

ኢሳይያስ 60:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 36:20, 21፤ ኢሳ 49:14፤ ኤር 30:17፤ ሰቆ 1:4
  • +ኢሳ 35:10፤ 61:7፤ ኤር 33:10, 11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2002፣ ገጽ 15

    1/1/2000፣ ገጽ 14

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 315-316

ኢሳይያስ 60:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 61:6
  • +ኢሳ 49:23
  • +ኢሳ 49:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2021፣ ገጽ 17-18

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2002፣ ገጽ 16

    1/1/2000፣ ገጽ 14

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 315-316

ኢሳይያስ 60:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:26፤ 32:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2015፣ ገጽ 9-11

    2/15/2006፣ ገጽ 26-28

    7/1/2002፣ ገጽ 16-17

    6/1/2001፣ ገጽ 18-19

    1/15/2001፣ ገጽ 20, 28

    5/15/1995፣ ገጽ 22

    የአምላክ መንግሥት እየገዛ ነው!፣ ገጽ 119, 129

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 316-318

ኢሳይያስ 60:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 2:4፤ 11:9፤ 54:14፤ ዘካ 9:8
  • +ኢሳ 26:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2002፣ ገጽ 17-18

    6/15/2000፣ ገጽ 32

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 318

ኢሳይያስ 60:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 36:9፤ ኢሳ 60:1፤ ራእይ 21:23፤ 22:5
  • +ዘካ 2:4, 5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ራእይ፣ ገጽ 309-310

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2002፣ ገጽ 18

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 319

ኢሳይያስ 60:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 27:1፤ 84:11
  • +ኢሳ 25:8፤ 30:19፤ 35:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ራእይ፣ ገጽ 309-310

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2002፣ ገጽ 18

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 319

ኢሳይያስ 60:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 43:6, 7፤ 44:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2002፣ ገጽ 18-19

    1/1/2000፣ ገጽ 14-16

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 319-320

ኢሳይያስ 60:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    8/2016፣ ገጽ 20

    6/2016፣ ገጽ 23-24

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2014፣ ገጽ 28

    7/1/2002፣ ገጽ 19

    1/1/2000፣ ገጽ 16

    9/1/1994፣ ገጽ 16

    የአምላክ መንግሥት እየገዛ ነው!፣ ገጽ 90, 96-97

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 320

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 60:1ኢሳ 51:17፤ 52:1
ኢሳ. 60:1ኢሳ 60:19, 20
ኢሳ. 60:3ኢሳ 11:10
ኢሳ. 60:3ኢሳ 49:23
ኢሳ. 60:3ራእይ 21:23, 24
ኢሳ. 60:4ኢሳ 49:17, 18፤ 54:1
ኢሳ. 60:4ኢሳ 49:21, 22
ኢሳ. 60:5ኤር 33:9
ኢሳ. 60:5ኢሳ 61:6፤ ሐጌ 2:7, 8
ኢሳ. 60:61ዜና 1:32, 33
ኢሳ. 60:6ሚል 1:11
ኢሳ. 60:7ኢሳ 42:11
ኢሳ. 60:7ዘፍ 25:13
ኢሳ. 60:7ዘፀ 29:39, 42፤ ኢሳ 56:6, 7
ኢሳ. 60:7ሐጌ 2:9
ኢሳ. 60:9ኢሳ 51:5
ኢሳ. 60:9ኢሳ 60:4፤ 66:20
ኢሳ. 60:9መዝ 149:4፤ ኢሳ 52:1፤ 55:5
ኢሳ. 60:10ዕዝራ 7:27፤ ነህ 2:7, 8፤ ኢሳ 49:23
ኢሳ. 60:10ዘዳ 30:3፤ መዝ 30:5፤ ኢሳ 54:7፤ 57:17, 18
ኢሳ. 60:11ራእይ 21:25, 26
ኢሳ. 60:11ኢሳ 60:3, 5
ኢሳ. 60:12ኢሳ 41:11
ኢሳ. 60:13ኢሳ 35:1, 2
ኢሳ. 60:13ኢሳ 41:19፤ 55:13
ኢሳ. 60:13መዝ 132:7
ኢሳ. 60:14ኢሳ 62:12
ኢሳ. 60:152ዜና 36:20, 21፤ ኢሳ 49:14፤ ኤር 30:17፤ ሰቆ 1:4
ኢሳ. 60:15ኢሳ 35:10፤ 61:7፤ ኤር 33:10, 11
ኢሳ. 60:16ኢሳ 61:6
ኢሳ. 60:16ኢሳ 49:23
ኢሳ. 60:16ኢሳ 49:26
ኢሳ. 60:17ኢሳ 1:26፤ 32:1
ኢሳ. 60:18ኢሳ 2:4፤ 11:9፤ 54:14፤ ዘካ 9:8
ኢሳ. 60:18ኢሳ 26:1
ኢሳ. 60:19መዝ 36:9፤ ኢሳ 60:1፤ ራእይ 21:23፤ 22:5
ኢሳ. 60:19ዘካ 2:4, 5
ኢሳ. 60:20መዝ 27:1፤ 84:11
ኢሳ. 60:20ኢሳ 25:8፤ 30:19፤ 35:10
ኢሳ. 60:21ኢሳ 43:6, 7፤ 44:23
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 60:1-22

ኢሳይያስ

60 “አንቺ ሴት ሆይ፣ ተነሺ፣+ ብርሃን አብሪ፤ ብርሃንሽ መጥቷልና።

የይሖዋ ክብር በአንቺ ላይ ያበራል።+

 2 እነሆ፣ ጨለማ ምድርን፣

ድቅድቅ ጨለማም ብሔራትን ይሸፍናል፤

በአንቺ ላይ ግን ይሖዋ ያበራል፤

ክብሩም በአንቺ ላይ ይታያል።

 3 ብሔራት ወደ ብርሃንሽ፣+

ነገሥታትም+ አንጸባራቂ ወደሆነው ውበትሽ* ይመጣሉ።+

 4 ዓይንሽን አንስተሽ ዙሪያሽን ተመልከቺ!

ሁሉም አንድ ላይ ተሰብስበዋል፤ ወደ አንቺም እየመጡ ነው።

ከሩቅ ቦታ ወንዶች ልጆችሽ በመምጣት ላይ ናቸው፤+

ሴቶች ልጆችሽም ታዝለው እየመጡ ነው።+

 5 በዚያን ጊዜ ታያለሽ፤ ፊትሽም ይፈካል፤+

ልብሽ በኃይል ይመታል፤ በደስታም ይሞላል፤

ምክንያቱም የባሕር ብልጽግና ወደ አንቺ ይጎርፋል፤

የብሔራትም ሀብት ወደ አንቺ ይመጣል።+

 6 የግመል መንጋ ምድርሽን ይሸፍናል፤*

የምድያምና የኤፋ+ ግልገል ግመሎች ያጥለቀልቁሻል።

ሁሉም ወርቅና ነጭ ዕጣን ይዘው

ከሳባ ይመጣሉ።

የይሖዋንም ውዳሴ ያውጃሉ።+

 7 የቄዳር+ መንጎች ሁሉ ወደ አንቺ ይሰበሰባሉ።

የነባዮት+ አውራ በጎች ያገለግሉሻል።

እነሱም በመሠዊያዬ ላይ ተቀባይነት ያለው መሥዋዕት ይሆናሉ፤+

ክብራማ የሆነውንም ቤቴን* አሳምረዋለሁ።+

 8 እንደ ደመና፣ ወደ ቤታቸውም* እንደሚተሙ ርግቦች

እየበረሩ የሚመጡት እነዚህ እነማን ናቸው?

 9 ደሴቶች እኔን ተስፋ ያደርጋሉና፤+

የተርሴስ መርከቦችም ከሩቅ ወንዶች ልጆችሽን

ከነብራቸውና ከነወርቃቸው

ለአምላክሽ ለይሖዋ ስምና ለእስራኤል ቅዱስ ለማምጣት+

ቀዳሚ ሆነው* ይወጣሉ፤

እሱ ክብር* ያጎናጽፍሻልና።+

10 የባዕድ አገር ሰዎች ቅጥሮችሽን ይገነባሉ፤

ነገሥታታቸውም ያገለግሉሻል፤+

በቁጣዬ መትቼሻለሁና፤

በሞገሴ* ግን ምሕረት አሳይሻለሁ።+

11 በሮችሽ ሁልጊዜ ክፍት ይሆናሉ፤+

የብሔራትን ሀብት ወደ አንቺ ያመጡ ዘንድ

በሮችሽ ቀንም ሆነ ሌሊት አይዘጉም፤

ነገሥታታቸውም ቀዳሚ ይሆናሉ።+

12 አንቺን የማያገለግል ማንኛውም ብሔርም ሆነ ማንኛውም መንግሥት ይጠፋልና፤

ብሔራትም ፈጽመው ይደመሰሳሉ።+

13 የመቅደሴን ስፍራ አስውብ ዘንድ

የሊባኖስ ክብር፣+ ጥዱ፣ የአሽ ዛፉና* የፈረንጅ ጥዱ

በአንድነት ወደ አንቺ ይመጣሉ፤+

እግሬ የሚያርፍበትንም ስፍራ አከብራለሁ።+

14 የጨቋኞችሽ ወንዶች ልጆች መጥተው በፊትሽ ይሰግዳሉ፤

የሚያዋርዱሽ ሁሉ እግርሽ ሥር ይደፋሉ፤

ደግሞም የይሖዋ ከተማ፣

የእስራኤልም ቅዱስ አምላክ ንብረት የሆንሽ ጽዮን ብለው ይጠሩሻል።+

15 የተተውሽና የተጠላሽ፣ ማንም ሰው የማያልፍብሽ መሆንሽ ቀርቶ+

የዘላለም መኩሪያ፣

ከትውልድ እስከ ትውልድም የደስታ ምንጭ እንድትሆኚ አደርግሻለሁ።+

16 አንቺም የብሔራትን ወተት ትጠጫለሽ፤+

የነገሥታትን ጡት ትጠቢያለሽ፤+

እኔ ይሖዋ አዳኝሽ እንደሆንኩ፣

ደግሞም የያዕቆብ ኃያል አምላክ የሆንኩት እኔ እንደምቤዥሽ በእርግጥ ታውቂያለሽ።+

17 በመዳብ ፋንታ ወርቅ፣

በብረት ፋንታ ብር፣

በእንጨት ፋንታ መዳብ፣

በድንጋዮችም ፋንታ ብረት አመጣለሁ፤

ሰላምንም የበላይ ተመልካቾችሽ፣

ጽድቅንም አሠሪዎችሽ አድርጌ እሾማለሁ።+

18 ከዚህ በኋላ በምድርሽ ውስጥ ዓመፅ፣

ወይም በክልልሽ ውስጥ ጥፋትና ውድመት አይሰማም።+

ቅጥሮችሽን መዳን፣+ በሮችሽንም ውዳሴ ብለሽ ትጠሪያቸዋለሽ።

19 ከእንግዲህ ፀሐይ በቀን ብርሃን አትሆንልሽም፤

የጨረቃም ብርሃን ከእንግዲህ አያበራልሽም፤

ይሖዋ የዘላለም ብርሃን፣+

አምላክሽም ውበት ይሆንልሻልና።+

20 ፀሐይሽ ከእንግዲህ አትጠልቅም፤

ጨረቃሽም አትደበዝዝም፤

ይሖዋ የዘላለም ብርሃን ይሆንልሻልና፤+

የሐዘንሽም ጊዜ ያበቃል።+

21 ሕዝቦችሽም ሁሉ ጻድቃን ይሆናሉ፤

ምድሪቱን ለዘላለም ይወርሳሉ።

እነሱ፣ ውበት እጎናጸፍ ዘንድ የተከልኳቸው ችግኞች፣

የእጆቼም ሥራ ናቸው።+

22 ጥቂት የሆነው ሺህ፣

ትንሽ የሆነውም ኃያል ብሔር ይሆናል።

እኔ ይሖዋ፣ ይህን በራሱ ጊዜ አፋጥነዋለሁ።”

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ