የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ሰቆቃወ ኤርምያስ 3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ሰቆቃወ ኤርምያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ኤርምያስ ስሜቱንና ተስፋውን ገለጸ

        • “በትዕግሥት እጠባበቃለሁ” (21)

        • የአምላክ ምሕረት በየማለዳው አዲስ ነው (22, 23)

        • ይሖዋ በእሱ ተስፋ ለሚያደርግ ሰው ጥሩ ነው (25)

        • በልጅነት ቀንበር መሸከም ጥሩ ነው (27)

        • አምላክ ወደ እሱ መቅረብ የሚቻልበትን መንገድ በደመና ዘግቷል (43, 44)

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2007፣ ገጽ 9-10

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:15, 29፤ ኤር 13:16

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 63:10

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 8:14፤ 9:15፤ ሰቆ 3:19

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 39:7

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አገደ፤ ከለከለ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 80:4፤ 102:2፤ ኢሳ 1:15፤ ሚክ 3:4

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 63:17

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 38:39, 40፤ ሆሴዕ 5:14፤ አሞጽ 5:18, 19

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ያልታረሰም መሬት አደረገኝ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 6:8፤ 32:43

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ረገጠ።”

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ወንዶች ልጆች።”

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 9:15፤ 23:15

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 102:9፤ ኤር 6:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2007፣ ገጽ 10

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴን ሰላም ነፈግካት።”

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቤት የለሽ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ነህ 9:32፤ መዝ 137:1፤ ኤር 9:15፤ ሰቆ 3:5

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍስህ በእርግጥ ታስታውሳለች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 113:5-7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 199

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2012፣ ገጽ 14

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 130:6-8፤ ሚክ 7:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2012፣ ገጽ 14

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 9:8
  • +ነህ 9:31፤ ኤር 30:11፤ ሚክ 7:18

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 30:5
  • +ዘዳ 32:4፤ መዝ 36:5

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ ‘ይሖዋ ድርሻዬ ነው’ አለች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 16:5፤ 73:26፤ 142:5
  • +መዝ 130:6-8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2011፣ ገጽ 8-10

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:25

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለምትሻ ነፍስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 25:3፤ 130:5፤ ኢሳ 25:9፤ 30:18፤ ሚክ 7:7
  • +1ዜና 28:9፤ ኢሳ 26:9፤ ሶፎ 2:3

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:26

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በትዕግሥት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 116:6
  • +መዝ 37:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2007፣ ገጽ 18-19

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:71

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2007፣ ገጽ 11

    5/1/1997፣ ገጽ 32

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 39:8, 9፤ ሰቆ 3:39

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 16:63
  • +ኢዩ 2:12-14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2007፣ ገጽ 11

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 3:12፤ 31:37፤ 32:40፤ ሚክ 7:18

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 30:5፤ 103:9, 11፤ ኢሳ 54:7፤ ኤር 31:20

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 55:7፤ ሕዝ 33:11፤ 2ጴጥ 3:9

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 102:19, 20

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:35

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 12:5፤ ምሳሌ 17:15

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:39

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 103:10፤ ሚክ 7:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2007፣ ገጽ 11

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:40

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሐጌ 1:5
  • +ዘዳ 4:30፤ ኢሳ 55:7፤ ኢዩ 2:13

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:41

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:29፤ 2ዜና 7:14፤ 34:27

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:42

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ነህ 9:26
  • +2ነገ 24:3, 4፤ ዳን 9:5, 12

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:43

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 15:8
  • +ዘዳ 4:26፤ ሰቆ 2:2፤ ሕዝ 9:10

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:44

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 80:4፤ ምሳሌ 15:29፤ 28:9፤ ኢሳ 1:15፤ ሚክ 3:4፤ ዘካ 7:13

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:46

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሰቆ 2:16

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:47

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:66, 67፤ ኢሳ 51:19፤ ኤር 4:6

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:48

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 9:1

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:49

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 14:17፤ ሰቆ 1:16

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:50

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 80:14፤ 102:19-21፤ ኢሳ 63:15

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:51

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በከተማዬ ዙሪያ ባሉ ከተሞች።”

  • *

    ወይም “ነፍሴ አዘነች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 11:22

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:55

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 130:1፤ ዮናስ 2:1, 2

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:58

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለነፍሴ ተሟገትክላት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 50:34

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:59

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 51:36, 37

ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:61

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 74:18

ተዛማጅ ሐሳብ

ሰቆ. 3:2ዘዳ 28:15, 29፤ ኤር 13:16
ሰቆ. 3:3ኢሳ 63:10
ሰቆ. 3:5ኤር 8:14፤ 9:15፤ ሰቆ 3:19
ሰቆ. 3:7ኤር 39:7
ሰቆ. 3:8መዝ 80:4፤ 102:2፤ ኢሳ 1:15፤ ሚክ 3:4
ሰቆ. 3:9ኢሳ 63:17
ሰቆ. 3:10ኢዮብ 38:39, 40፤ ሆሴዕ 5:14፤ አሞጽ 5:18, 19
ሰቆ. 3:11ኤር 6:8፤ 32:43
ሰቆ. 3:15ኤር 9:15፤ 23:15
ሰቆ. 3:16መዝ 102:9፤ ኤር 6:26
ሰቆ. 3:19ነህ 9:32፤ መዝ 137:1፤ ኤር 9:15፤ ሰቆ 3:5
ሰቆ. 3:20መዝ 113:5-7
ሰቆ. 3:21መዝ 130:6-8፤ ሚክ 7:7
ሰቆ. 3:22ዕዝራ 9:8
ሰቆ. 3:22ነህ 9:31፤ ኤር 30:11፤ ሚክ 7:18
ሰቆ. 3:23መዝ 30:5
ሰቆ. 3:23ዘዳ 32:4፤ መዝ 36:5
ሰቆ. 3:24መዝ 16:5፤ 73:26፤ 142:5
ሰቆ. 3:24መዝ 130:6-8
ሰቆ. 3:25መዝ 25:3፤ 130:5፤ ኢሳ 25:9፤ 30:18፤ ሚክ 7:7
ሰቆ. 3:251ዜና 28:9፤ ኢሳ 26:9፤ ሶፎ 2:3
ሰቆ. 3:26መዝ 116:6
ሰቆ. 3:26መዝ 37:7
ሰቆ. 3:27መዝ 119:71
ሰቆ. 3:28መዝ 39:8, 9፤ ሰቆ 3:39
ሰቆ. 3:29ሕዝ 16:63
ሰቆ. 3:29ኢዩ 2:12-14
ሰቆ. 3:31ኤር 3:12፤ 31:37፤ 32:40፤ ሚክ 7:18
ሰቆ. 3:32መዝ 30:5፤ 103:9, 11፤ ኢሳ 54:7፤ ኤር 31:20
ሰቆ. 3:33ኢሳ 55:7፤ ሕዝ 33:11፤ 2ጴጥ 3:9
ሰቆ. 3:34መዝ 102:19, 20
ሰቆ. 3:35መዝ 12:5፤ ምሳሌ 17:15
ሰቆ. 3:39መዝ 103:10፤ ሚክ 7:9
ሰቆ. 3:40ሐጌ 1:5
ሰቆ. 3:40ዘዳ 4:30፤ ኢሳ 55:7፤ ኢዩ 2:13
ሰቆ. 3:41ዘዳ 4:29፤ 2ዜና 7:14፤ 34:27
ሰቆ. 3:42ነህ 9:26
ሰቆ. 3:422ነገ 24:3, 4፤ ዳን 9:5, 12
ሰቆ. 3:43ምሳሌ 15:8
ሰቆ. 3:43ዘዳ 4:26፤ ሰቆ 2:2፤ ሕዝ 9:10
ሰቆ. 3:44መዝ 80:4፤ ምሳሌ 15:29፤ 28:9፤ ኢሳ 1:15፤ ሚክ 3:4፤ ዘካ 7:13
ሰቆ. 3:46ሰቆ 2:16
ሰቆ. 3:47ዘዳ 28:66, 67፤ ኢሳ 51:19፤ ኤር 4:6
ሰቆ. 3:48ኤር 9:1
ሰቆ. 3:49ኤር 14:17፤ ሰቆ 1:16
ሰቆ. 3:50መዝ 80:14፤ 102:19-21፤ ኢሳ 63:15
ሰቆ. 3:51ኤር 11:22
ሰቆ. 3:55መዝ 130:1፤ ዮናስ 2:1, 2
ሰቆ. 3:58ኤር 50:34
ሰቆ. 3:59ኤር 51:36, 37
ሰቆ. 3:61መዝ 74:18
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
  • 43
  • 44
  • 45
  • 46
  • 47
  • 48
  • 49
  • 50
  • 51
  • 52
  • 53
  • 54
  • 55
  • 56
  • 57
  • 58
  • 59
  • 60
  • 61
  • 62
  • 63
  • 64
  • 65
  • 66
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:1-66

ሰቆቃወ ኤርምያስ

א [አሌፍ]

3 እኔ ከቁጣው በትር የተነሳ መከራ ያየሁ ሰው ነኝ።

 2 ወደ ውጭ አስወጥቶኛል፤ በብርሃን ሳይሆን በጨለማ ውስጥ እንድሄድ አድርጎኛል።+

 3 ቀኑን ሙሉ በተደጋጋሚ እጁን በእኔ ላይ ሰነዘረ።+

ב [ቤት]

 4 ሥጋዬና ቆዳዬ እንዲያልቅ አደረገ፤

አጥንቶቼን ሰባበረ።

 5 ቅጥር ሠራብኝ፤ በመራራ መርዝና+ በመከራ ዙሪያዬን ከበበኝ።

 6 ከሞቱ ብዙ ጊዜ እንደሆናቸው ሰዎች፣ በጨለማ ስፍራዎች እንድቀመጥ አስገደደኝ።

ג [ጊሜል]

 7 ማምለጥ እንዳልችል በቅጥር ዘጋብኝ፤

ከመዳብ በተሠራ ከባድ የእግር ብረት አሰረኝ።+

 8 ደግሞም እርዳታ ለማግኘት አምርሬ ስጮኽ ጸሎቴን አይሰማም።*+

 9 መንገዶቼን በተጠረቡ ድንጋዮች ዘጋ፤

ጎዳናዎቼን አጣመመ።+

ד [ዳሌት]

10 እንደ ድብ፣ እንዳደፈጠ አንበሳም አድብቶ ይጠብቀኛል።+

11 ከመንገድ ገፍትሮ አስወጣኝ፤ ገነጣጠለኝም፤*

ወና አስቀረኝ።+

12 ደጋኑን ወጠረ፤* የፍላጻውም ዒላማ አደረገኝ።

ה [ሄ]

13 ኮሮጆው ውስጥ በያዛቸው ፍላጻዎች* ኩላሊቴን ወጋ።

14 የሕዝብ ሁሉ ማላገጫ ሆንኩ፤ ቀኑን ሙሉ በእኔ ላይ እየዘፈኑ ይሳለቁብኛል።

15 መራራ ነገሮችን እስኪበቃኝ ድረስ አበላኝ፤ ጭቁኝም አጠገበኝ።+

ו [ዋው]

16 ጥርሶቼን በጠጠር ይሰብራል፤

አመድ ላይ ይጥለኛል።+

17 ሰላም ነፈግከኝ፤* ጥሩ ነገር ምን እንደሆነ እንኳ ረሳሁ።

18 ስለዚህ “ግርማ ሞገሴ ተገፏል፤ ከይሖዋ የጠበቅኩት ነገርም ጠፍቷል” እላለሁ።

ז [ዛየን]

19 መጎሳቆሌንና ዱር አዳሪ* መሆኔን እንዲሁም ጭቁኝና መራራ መርዝ መብላቴን አስታውስ።+

20 አንተ በእርግጥ ታስታውሳለህ፤* እኔን ለመርዳትም ታጎነብሳለህ።+

21 ይህ ከልቤ አይጠፋም፤ ከዚህም የተነሳ በትዕግሥት እጠባበቃለሁ።+

ח [ኼት]

22 ከይሖዋ ታማኝ ፍቅር የተነሳ ሙሉ በሙሉ አልጠፋንም፤+

ምሕረቱ ፈጽሞ አያልቅምና።+

23 በየማለዳው አዲስ ነው፤+ ታማኝነትህ እጅግ ብዙ ነው።+

24 እኔ “ይሖዋ ድርሻዬ ነው”+ አልኩ፤* “እሱን በትዕግሥት የምጠባበቀው ለዚህ ነው።”+

ט [ቴት]

25 ይሖዋ በእሱ ተስፋ ለሚያደርግ፣+ እሱንም ዘወትር ለሚሻ ሰው* ጥሩ ነው።+

26 የይሖዋን ማዳን+ ዝም ብሎ* መጠባበቅ ጥሩ ነው።+

27 ሰው በልጅነቱ ቀንበር ቢሸከም ጥሩ ነው።+

י [ዮድ]

28 አምላክ ቀንበሩን በእሱ ላይ ሲጥልበት ዝም ብሎ ለብቻው ይቀመጥ።+

29 ፊቱን አቧራ ውስጥ ይቅበር፤+ ገና ተስፋ ሊኖር ይችላል።+

30 ጉንጩን፣ ለሚመታው ሰው ይስጥ፤ ስድብንም ይጥገብ።

כ [ካፍ]

31 ይሖዋ ለዘላለም አይጥለንምና።+

32 ለሐዘን የዳረገን ቢሆንም እንኳ እንደ ታማኝ ፍቅሩ ብዛት ምሕረት ያሳያል።+

33 የልቡ ፍላጎት የሰው ልጆች እንዲጎሳቆሉ ወይም እንዲያዝኑ ማድረግ አይደለምና።+

ל [ላሜድ]

34 የምድር እስረኞች ሁሉ በእግር ሲረገጡ፣+

35 በልዑል አምላክ ፊት ሰው ፍትሕ ሲነፈግ፣+

36 ሰው ከፍርድ ጉዳይ ጋር በተያያዘ ሲጭበረበር፣

ይሖዋ እንዲህ ያለውን ነገር በቸልታ አያልፍም።

מ [ሜም]

37 ይሖዋ ካላዘዘ በቀር አንድን ነገር ተናግሮ መፈጸም የሚችል ማን ነው?

38 ከልዑሉ አምላክ አፍ

ክፉ ነገርና መልካም ነገር በአንድነት አይወጣም።

39 ሕያው የሆነ ሰው ኃጢአቱ ባስከተለበት መዘዝ ለምን ያጉረመርማል?+

נ [ኑን]

40 መንገዳችንን እንመርምር፤ ደግሞም እንፈትን፤+ ከዚያም ወደ ይሖዋ እንመለስ።+

41 በሰማያት ወዳለው አምላክ እጃችንን ዘርግተን ከልብ የመነጨ ልመና እናቅርብ፦+

42 “እኛ በድለናል፤ ደግሞም ዓምፀናል፤+ አንተም ይቅር አላልክም።+

ס [ሳሜኽ]

43 ጨርሶ እንዳንቀርብ በቁጣ አገድከን፤+

አሳደድከን፤ ያለርኅራኄም ገደልከን።+

44 ጸሎታችን እንዳያልፍ ወደ አንተ መቅረብ የሚቻልበትን መንገድ በደመና ዘጋህ።+

45 በሕዝቦች መካከል ጥራጊና ቆሻሻ አደረግከን።”

פ [ፔ]

46 ጠላቶቻችን ሁሉ በእኛ ላይ አፋቸውን ከፈቱ።+

47 ፍርሃትና ወጥመድ፣ ባድማነትና ጥፋት ዕጣ ፋንታችን ሆነ።+

48 ከሕዝቤ ሴት ልጅ ጥፋት የተነሳ ዓይኔ የእንባ ጎርፍ አፈሰሰ።+

ע [አይን]

49 ዓይኖቼ ያለማቋረጥና ያለእረፍት ያነባሉ፤+

50 ይሖዋ ከሰማይ ወደ ታች እስኪያይና እስኪመለከት ድረስ ያነባሉ።+

51 በከተማዬ ሴቶች ልጆች* ሁሉ ላይ የደረሰውን በማየቴ አዘንኩ።*+

צ [ጻዴ]

52 ጠላቶቼ ያለምክንያት እንደ ወፍ አደኑኝ።

53 ሕይወቴን በጉድጓድ ውስጥ ጸጥ ሊያደርጓት ሞከሩ፤ በላዬም ላይ የድንጋይ ናዳ ያወርዱብኛል።

54 በራሴ ላይ ውኃ ጎረፈ፤ እኔም “አለቀልኝ!” አልኩ።

ק [ኮፍ]

55 ይሖዋ ሆይ፣ ከጥልቅ ጉድጓድ ውስጥ ስምህን ጠራሁ።+

56 ድምፄን ስማ፤ እርዳታና እፎይታ ለማግኘት የማሰማውን ጩኸት ላለመስማት ጆሮህን አትድፈን።

57  በጠራሁህ ቀን ወደ እኔ ቀረብክ። “አትፍራ” አልከኝ።

ר [ረሽ]

58 ይሖዋ ሆይ፣ ተሟገትክልኝ፤* ሕይወቴን ዋጀህ።+

59 ይሖዋ ሆይ፣ በእኔ ላይ የደረሰውን በደል አይተሃል፤ እባክህ ፍትሕ እንዳገኝ አድርግ።+

60 በቀላቸውን ሁሉ፣ በእኔም ላይ ያሴሩትን ሁሉ ተመልክተሃል።

ש [ሲን] ወይም [ሺን]

61 ይሖዋ ሆይ፣ ዘለፋቸውን፣ በእኔም ላይ ያሴሩትን ሁሉ ሰምተሃል፤+

62 ከባላንጣዎቼ አፍ የሚወጣውን ቃልና ቀኑን ሙሉ በእኔ ላይ የሚያንሾካሹኩትን ነገር ሰምተሃል።

63 እያቸው፤ ተቀምጠውም ሆነ ቆመው በዘፈናቸው ይሳለቁብኛል!

ת [ታው]

64 ይሖዋ ሆይ፣ እንደ ሥራቸው መልሰህ ትከፍላቸዋለህ።

65 እርግማንህን በእነሱ ላይ በማውረድ ደንዳና ልብ እንዲኖራቸው ታደርጋለህ።

66 ይሖዋ ሆይ፣ በቁጣ ታሳድዳቸዋለህ፤ ከሰማያትህም በታች ታጠፋቸዋለህ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ