የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ማርቆስ 10
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ማርቆስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ጋብቻና ፍቺ (1-12)

      • ኢየሱስ ልጆችን ባረከ (13-16)

      • አንድ ሀብታም ሰው ያቀረበው ጥያቄ (17-25)

      • ለመንግሥቱ ሲባል መሥዋዕትነት መክፈል (26-31)

      • ኢየሱስ እንደሚሞት በድጋሚ ተናገረ (32-34)

      • ያዕቆብና ዮሐንስ ያቀረቡት ጥያቄ (35-45)

        • ኢየሱስ የመጣው ለብዙዎች ቤዛ ሊሆን ነው (45)

      • ዓይነ ስውሩ በርጤሜዎስ ተፈወሰ (46-52)

ማርቆስ 10:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 19:1, 2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 222

ማርቆስ 10:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 19:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 222

ማርቆስ 10:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 24:1፤ ማቴ 5:31፤ 19:7

ማርቆስ 10:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 9:6፤ ሥራ 13:18
  • +ማቴ 19:8

ማርቆስ 10:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 1:27፤ 5:2፤ ማቴ 19:4

ማርቆስ 10:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 19:5

ማርቆስ 10:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 2:24፤ ኤፌ 5:31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2018፣ ገጽ 10-11

ማርቆስ 10:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በአንድ ቀንበር ያጣመደውን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 19:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 184

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2018፣ ገጽ 10-11

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    5/2018፣ ገጽ 8

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 222

ማርቆስ 10:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 5:32፤ 19:9፤ ሉቃስ 16:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2018፣ ገጽ 11-12

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2012፣ ገጽ 9

    7/15/1995፣ ገጽ 18

ማርቆስ 10:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 7:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2018፣ ገጽ 11-12

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1995፣ ገጽ 18-19

ማርቆስ 10:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 19:13፤ ሉቃስ 18:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 139-140

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 222

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2000፣ ገጽ 15-16

    11/1/1998፣ ገጽ 30

ማርቆስ 10:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 18:4፤ 19:14፤ ሉቃስ 18:16፤ 1ጴጥ 2:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 139-140

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 222

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/1998፣ ገጽ 30

ማርቆስ 10:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 18:3፤ ሉቃስ 18:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 222

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2007፣ ገጽ 10-11

ማርቆስ 10:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 9:36

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 139-140

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 222

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2009፣ ገጽ 10

    2/15/2000፣ ገጽ 16

    11/1/1998፣ ገጽ 30-31

ማርቆስ 10:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 19:16፤ ሉቃስ 18:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 5-6

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 271

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 224

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2009፣ ገጽ 7-8

    2/15/2008፣ ገጽ 30

    6/1/2000፣ ገጽ 12

    ማመራመር፣ ገጽ 211

ማርቆስ 10:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 86:5፤ ማቴ 19:17፤ ሉቃስ 18:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 271

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 224

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2008፣ ገጽ 30

    ማመራመር፣ ገጽ 211

ማርቆስ 10:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 20:13፤ ዘዳ 5:17፤ ማቴ 5:21፤ 1ዮሐ 3:15
  • +ዘፀ 20:14፤ ዘዳ 5:18
  • +ዘፀ 20:15፤ ዘዳ 5:19
  • +ዘፀ 20:16፤ ዘዳ 5:20
  • +ዘሌ 19:13
  • +ዘፀ 20:12፤ ዘዳ 5:16፤ ኤፌ 6:2

ማርቆስ 10:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 19:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 5-8

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2019፣ ገጽ 24

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 224-225

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2007፣ ገጽ 3-4

    ንቁ!፣

    2/8/2003፣ ገጽ 16-17

ማርቆስ 10:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 18:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 7

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 224-225

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2007፣ ገጽ 3-4

ማርቆስ 10:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 9:23፤ 1ጢሞ 6:17

ማርቆስ 10:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 19:24፤ ሉቃስ 18:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2004፣ ገጽ 30-31

ማርቆስ 10:26

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ተባባሉ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 19:25, 26፤ ሉቃስ 18:26, 27

ማርቆስ 10:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 42:2

ማርቆስ 10:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 19:27፤ ሉቃስ 18:28

ማርቆስ 10:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 10:37፤ 19:29፤ ሉቃስ 18:29, 30

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 46

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 225

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2010፣ ገጽ 26

    10/1/1996፣ ገጽ 14-15

ማርቆስ 10:30

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ዘመን።” የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 5:11፤ ሥራ 14:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2022፣ ገጽ 2-3

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 46

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 225

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2010፣ ገጽ 26

    10/1/1996፣ ገጽ 14-15

ማርቆስ 10:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 19:30፤ 20:16፤ ሉቃስ 13:30

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 225-226

ማርቆስ 10:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 20:17-19፤ ማር 8:31፤ 9:31፤ ሉቃስ 9:22፤ 18:31-33

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 228

ማርቆስ 10:33

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 228

ማርቆስ 10:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 10:40፤ 1ቆሮ 15:3, 4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 228

ማርቆስ 10:35

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 10:2
  • +ማቴ 20:20, 21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 228-229

    የአምላክ ቃል፣ ገጽ 89

ማርቆስ 10:36

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 228-229

ማርቆስ 10:37

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 19:28

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 228-229

ማርቆስ 10:38

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 20:22, 23፤ ሉቃስ 12:50፤ ዮሐ 18:11፤ ሮም 6:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2020፣ ገጽ 14

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 229

ማርቆስ 10:39

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 12:2፤ ራእይ 1:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2020፣ ገጽ 14

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 229

ማርቆስ 10:41

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 20:24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 229

ማርቆስ 10:42

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ብሔራትን እንደሚገዙ ተደርገው የሚታሰቡ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 20:25፤ ሉቃስ 22:25፤ 1ጴጥ 5:2, 3

ማርቆስ 10:43

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 20:26, 27፤ ማር 9:35፤ ሉቃስ 9:48፤ 22:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2007፣ ገጽ 25

ማርቆስ 10:44

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2007፣ ገጽ 25

ማርቆስ 10:45

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሱን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 13:14፤ ፊልጵ 2:7
  • +ኢሳ 53:10፤ ዳን 9:24፤ ማቴ 20:28፤ ገላ 3:13፤ ቲቶ 2:13, 14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 229

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/1991፣ ገጽ 4

ማርቆስ 10:46

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 20:29-34፤ ሉቃስ 18:35-43

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 230

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2008፣ ገጽ 31

ማርቆስ 10:47

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 23:5፤ ሮም 1:3
  • +ማቴ 9:27፤ 15:22

ማርቆስ 10:49

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 230

ማርቆስ 10:51

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “መምህር” የሚል ትርጉም አለው።

ማርቆስ 10:52

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 9:20, 22
  • +ኢሳ 35:5፤ 42:7፤ ማር 8:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 230

ተዛማጅ ሐሳብ

ማር. 10:1ማቴ 19:1, 2
ማር. 10:2ማቴ 19:3
ማር. 10:4ዘዳ 24:1፤ ማቴ 5:31፤ 19:7
ማር. 10:5ዘዳ 9:6፤ ሥራ 13:18
ማር. 10:5ማቴ 19:8
ማር. 10:6ዘፍ 1:27፤ 5:2፤ ማቴ 19:4
ማር. 10:7ማቴ 19:5
ማር. 10:8ዘፍ 2:24፤ ኤፌ 5:31
ማር. 10:9ማቴ 19:6
ማር. 10:11ማቴ 5:32፤ 19:9፤ ሉቃስ 16:18
ማር. 10:12ሮም 7:3
ማር. 10:13ማቴ 19:13፤ ሉቃስ 18:15
ማር. 10:14ማቴ 18:4፤ 19:14፤ ሉቃስ 18:16፤ 1ጴጥ 2:2
ማር. 10:15ማቴ 18:3፤ ሉቃስ 18:17
ማር. 10:16ማር 9:36
ማር. 10:17ማቴ 19:16፤ ሉቃስ 18:18
ማር. 10:18መዝ 86:5፤ ማቴ 19:17፤ ሉቃስ 18:19
ማር. 10:19ዘፀ 20:13፤ ዘዳ 5:17፤ ማቴ 5:21፤ 1ዮሐ 3:15
ማር. 10:19ዘፀ 20:14፤ ዘዳ 5:18
ማር. 10:19ዘፀ 20:15፤ ዘዳ 5:19
ማር. 10:19ዘፀ 20:16፤ ዘዳ 5:20
ማር. 10:19ዘሌ 19:13
ማር. 10:19ዘፀ 20:12፤ ዘዳ 5:16፤ ኤፌ 6:2
ማር. 10:21ማቴ 19:21
ማር. 10:22ሉቃስ 18:23
ማር. 10:23ኤር 9:23፤ 1ጢሞ 6:17
ማር. 10:25ማቴ 19:24፤ ሉቃስ 18:25
ማር. 10:26ማቴ 19:25, 26፤ ሉቃስ 18:26, 27
ማር. 10:27ኢዮብ 42:2
ማር. 10:28ማቴ 19:27፤ ሉቃስ 18:28
ማር. 10:29ማቴ 10:37፤ 19:29፤ ሉቃስ 18:29, 30
ማር. 10:30ማቴ 5:11፤ ሥራ 14:22
ማር. 10:31ማቴ 19:30፤ 20:16፤ ሉቃስ 13:30
ማር. 10:32ማቴ 20:17-19፤ ማር 8:31፤ 9:31፤ ሉቃስ 9:22፤ 18:31-33
ማር. 10:34ሥራ 10:40፤ 1ቆሮ 15:3, 4
ማር. 10:35ማቴ 10:2
ማር. 10:35ማቴ 20:20, 21
ማር. 10:37ማቴ 19:28
ማር. 10:38ማቴ 20:22, 23፤ ሉቃስ 12:50፤ ዮሐ 18:11፤ ሮም 6:3
ማር. 10:39ሥራ 12:2፤ ራእይ 1:9
ማር. 10:41ማቴ 20:24
ማር. 10:42ማቴ 20:25፤ ሉቃስ 22:25፤ 1ጴጥ 5:2, 3
ማር. 10:43ማቴ 20:26, 27፤ ማር 9:35፤ ሉቃስ 9:48፤ 22:26
ማር. 10:45ዮሐ 13:14፤ ፊልጵ 2:7
ማር. 10:45ኢሳ 53:10፤ ዳን 9:24፤ ማቴ 20:28፤ ገላ 3:13፤ ቲቶ 2:13, 14
ማር. 10:46ማቴ 20:29-34፤ ሉቃስ 18:35-43
ማር. 10:47ኤር 23:5፤ ሮም 1:3
ማር. 10:47ማቴ 9:27፤ 15:22
ማር. 10:52ማቴ 9:20, 22
ማር. 10:52ኢሳ 35:5፤ 42:7፤ ማር 8:25
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
  • 43
  • 44
  • 45
  • 46
  • 47
  • 48
  • 49
  • 50
  • 51
  • 52
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ማርቆስ 10:1-52

የማርቆስ ወንጌል

10 ከዚያም ተነስቶ ከዮርዳኖስ ማዶ ወዳሉት የይሁዳ ድንበሮች መጣ፤ ብዙ ሰዎችም እንደገና ወደ እሱ ተሰበሰቡ። አሁንም እንደ ልማዱ ያስተምራቸው ጀመር።+ 2 ፈሪሳውያንም ቀርበው እሱን ለመፈተን በማሰብ አንድ ሰው ሚስቱን እንዲፈታ ሕግ ይፈቅድለት እንደሆነ ጠየቁት።+ 3 እሱም መልሶ “ሙሴ ምን ብሎ ነው ያዘዛችሁ?” አላቸው። 4 እነሱም “ሙሴ የፍቺ የምሥክር ወረቀት ጽፎ እንዲፈታት ፈቅዷል” አሉት።+ 5 ኢየሱስ ግን እንዲህ አላቸው፦ “ሙሴ ይህን ትእዛዝ የጻፈላችሁ ልባችሁ ደንዳና+ መሆኑን አይቶ ነው።+ 6 ይሁን እንጂ በፍጥረት መጀመሪያ ‘አምላክ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።+ 7 ከዚህ የተነሳ ሰው ከአባቱና ከእናቱ ይለያል፤+ 8 ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ’፤+ በመሆኑም ከዚህ በኋላ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ሁለት አይደሉም። 9 ስለዚህ አምላክ ያጣመረውን* ማንም ሰው አይለያየው።”+ 10 እንደገና ወደ ቤት በገቡ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ስለዚህ ጉዳይ ይጠይቁት ጀመር። 11 እሱም እንዲህ አላቸው፦ “ሚስቱን ፈቶ ሌላ የሚያገባ ሁሉ በማመንዘር+ ሚስቱን ይበድላል፤ 12 አንዲት ሴትም ብትሆን ባሏን ፈታ ሌላ ብታገባ ታመነዝራለች።”+

13 ሰዎችም ኢየሱስ እጁን እንዲጭንባቸው ትናንሽ ልጆችን ወደ እሱ ያመጡ ጀመር፤ ደቀ መዛሙርቱ ግን ገሠጿቸው።+ 14 ኢየሱስ ይህን ሲያይ ተቆጥቶ እንዲህ አላቸው፦ “ልጆቹ ወደ እኔ ይምጡ፤ አትከልክሏቸው፤ የአምላክ መንግሥት እንደነዚህ ላሉት ነውና።+ 15 እውነት እላችኋለሁ፣ የአምላክን መንግሥት እንደ አንድ ትንሽ ልጅ ሆኖ የማይቀበል ሁሉ ፈጽሞ ወደዚህ መንግሥት አይገባም።”+ 16 ልጆቹንም አቀፋቸው፤ እጁንም ጭኖ ባረካቸው።+

17 ከዚያ ወጥቶ በመሄድ ላይ ሳለ አንድ ሰው እየሮጠ መጣ፤ በፊቱም በጉልበቱ ተንበርክኮ “ጥሩ መምህር ሆይ፣ የዘላለም ሕይወት ለመውረስ ምን ማድረግ ይኖርብኛል?” ሲል ጠየቀው።+ 18 ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ “ለምን ጥሩ ብለህ ትጠራኛለህ? ከአንዱ ከአምላክ በቀር ጥሩ የለም።+ 19 ‘አትግደል፣+ አታመንዝር፣+ አትስረቅ፣+ በሐሰት አትመሥክር፣+ አታታል፣+ አባትህንና እናትህን አክብር’+ የሚሉትን ትእዛዛት ታውቃለህ።” 20 ሰውየውም “መምህር፣ እነዚህን ሁሉ ከልጅነቴ ጀምሮ ስጠብቅ ኖሬአለሁ” አለው። 21 ኢየሱስም ተመለከተውና ወደደው፤ ከዚያም “አንድ ነገር ይጎድልሃል፤ ሂድና ያለህን ነገር ሁሉ ሸጠህ ገንዘቡን ለድሆች ስጥ፤ በሰማይም ውድ ሀብት ታገኛለህ፤ ደግሞም መጥተህ ተከታዬ ሁን” አለው።+ 22 ሰውየው ግን ይህን ሲሰማ አዘነ፤ ብዙ ንብረት ስለነበረውም እያዘነ ሄደ።+

23 ኢየሱስ ዙሪያውን ከተመለከተ በኋላ ደቀ መዛሙርቱን “ገንዘብ ላላቸው ሰዎች ወደ አምላክ መንግሥት መግባት ምንኛ አስቸጋሪ ነው!” አላቸው።+ 24 ደቀ መዛሙርቱ ግን በንግግሩ ተገረሙ። ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ “ልጆቼ ሆይ፣ ወደ አምላክ መንግሥት መግባት እንዴት አስቸጋሪ ነው! 25 ሀብታም ሰው ወደ አምላክ መንግሥት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢሾልክ ይቀልላል።”+ 26 ደቀ መዛሙርቱ ይበልጥ በመገረም “ታዲያ ማን ሊድን ይችላል?” አሉት።*+ 27 ኢየሱስም ደቀ መዛሙርቱን ትኩር ብሎ በመመልከት “ይህ በሰዎች ዘንድ አይቻልም፤ በአምላክ ዘንድ ግን እንዲህ አይደለም፤ በአምላክ ዘንድ ሁሉ ነገር ይቻላል” አለ።+ 28 ጴጥሮስም “እነሆ፣ እኛ ሁሉን ትተን ተከትለንሃል” አለው።+ 29 ኢየሱስም እንዲህ አለ፦ “እውነት እላችኋለሁ፣ ስለ እኔና ስለ ምሥራቹ ሲል ቤትን ወይም ወንድሞችን ወይም እህቶችን ወይም እናትን ወይም አባትን ወይም ልጆችን ወይም እርሻን የተወ ሁሉ፣+ 30 አሁን በዚህ ዘመን ከስደት+ ጋር ቤቶችን፣ ወንድሞችን፣ እህቶችን፣ እናቶችን፣ ልጆችንና እርሻን 100 እጥፍ፣ በሚመጣው ሥርዓት* ደግሞ የዘላለም ሕይወት ያገኛል። 31 ሆኖም ፊተኞች የሆኑ ብዙዎች ኋለኞች፣ ኋለኞች የሆኑ ደግሞ ፊተኞች ይሆናሉ።”+

32 ወደ ኢየሩሳሌም በሚወስደው መንገድ እያቀኑ ሳሉ ኢየሱስ ከፊት ከፊታቸው ይሄድ ነበር፤ እነሱም ተደነቁ፤ ይከተሉት የነበሩት ሰዎች ግን ፍርሃት አደረባቸው። እሱም እንደገና አሥራ ሁለቱን ገለል አድርጎ በመውሰድ የሚደርስበትን ነገር ይነግራቸው ጀመር፦+ 33 “እነሆ፣ ወደ ኢየሩሳሌም እየወጣን ነው፤ የሰው ልጅ ለካህናት አለቆችና ለጸሐፍት አልፎ ይሰጣል። እነሱም ሞት ይፈርዱበታል፤ ለአሕዛብም አሳልፈው ይሰጡታል፤ 34 ያፌዙበታል፤ ይተፉበታል፤ ይገርፉታል፤ ከዚያም ይገድሉታል፤ ሆኖም ከሦስት ቀን በኋላ ይነሳል።”+

35 ሁለቱ የዘብዴዎስ ልጆች+ ያዕቆብና ዮሐንስ ወደ እሱ ቀርበው “መምህር፣ የምንለምንህን ማንኛውንም ነገር እንድታደርግልን እንፈልጋለን” አሉት።+ 36 እሱም “ምን እንዳደርግላችሁ ትፈልጋላችሁ?” አላቸው። 37 እነሱም “በክብር ቦታህ ላይ ስትቀመጥ አንዳችን በቀኝህ፣ አንዳችን ደግሞ በግራህ እንድንቀመጥ ፍቀድልን” ሲሉ መለሱለት።+ 38 ኢየሱስ ግን “የምትለምኑትን አታውቁም። እኔ እየጠጣሁት ያለውን ጽዋ ልትጠጡ ወይም እኔ እየተጠመቅኩት ያለውን ጥምቀት ልትጠመቁ ትችላላችሁ?” አላቸው።+ 39 እነሱም “እንችላለን” አሉት። በዚህ ጊዜ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ “እኔ እየጠጣሁት ያለውን ጽዋ ትጠጣላችሁ፤ እኔ እየተጠመቅኩት ያለውን ጥምቀት ትጠመቃላችሁ።+ 40 በቀኜ ወይም በግራዬ መቀመጥ ግን ለተዘጋጀላቸው የሚሰጥ እንጂ በእኔ ፈቃድ የሚሆን አይደለም።”

41 የቀሩት አሥሩ ይህን ሲሰሙ በያዕቆብና በዮሐንስ ላይ ተቆጡ።+ 42 ሆኖም ኢየሱስ ወደ እሱ ጠርቶ እንዲህ አላቸው፦ “ብሔራትን የሚገዙ* ነገሥታት በሕዝባቸው ላይ ሥልጣናቸውን እንደሚያሳዩ፣ ታላላቆቻቸውም በኃይል እንደሚገዟቸው ታውቃላችሁ።+ 43 በእናንተ መካከል ግን እንዲህ መሆን የለበትም፤ ከመካከላችሁ ታላቅ መሆን የሚፈልግ ሁሉ አገልጋያችሁ ሊሆን ይገባል፤+ 44 እንዲሁም ከመካከላችሁ ፊተኛ መሆን የሚፈልግ ሁሉ፣ የሁሉ ባሪያ ሊሆን ይገባል። 45 ምክንያቱም የሰው ልጅ እንኳ የመጣው ለማገልገልና+ በብዙ ሰዎች ምትክ ሕይወቱን* ቤዛ አድርጎ ለመስጠት+ እንጂ እንዲገለገል አይደለም።”

46 ከዚያም ወደ ኢያሪኮ መጡ። እሱና ደቀ መዛሙርቱ ከብዙ ሕዝብ ጋር ከኢያሪኮ ሲወጡ ዓይነ ስውሩ የጤሜዎስ ልጅ በርጤሜዎስ መንገድ ዳር ተቀምጦ ይለምን ነበር።+ 47 እሱም የናዝሬቱ ኢየሱስ መሆኑን ሲሰማ “የዳዊት ልጅ፣+ ኢየሱስ ሆይ፣ ምሕረት አድርግልኝ!”+ እያለ ይጮኽ ጀመር። 48 በዚህ ጊዜ ብዙዎች ዝም እንዲል ገሠጹት፤ እሱ ግን “የዳዊት ልጅ ሆይ፣ ምሕረት አድርግልኝ!” እያለ ይበልጥ መጮኹን ቀጠለ። 49 ኢየሱስም ቆመና “ጥሩት” አለ። እነሱም ዓይነ ስውሩን “አይዞህ! ተነስ፤ እየጠራህ ነው” አሉት። 50 እሱም መደረቢያውን ጥሎ ዘሎ በመነሳት ወደ ኢየሱስ ሄደ። 51 ኢየሱስም “ምን እንዳደርግልህ ትፈልጋለህ?” አለው። ዓይነ ስውሩም “ራቦኒ፣* የዓይኔን ብርሃን መልስልኝ” አለው። 52 ኢየሱስም “ሂድ፣ እምነትህ አድኖሃል” አለው።+ ወዲያውም የዓይኑ ብርሃን ተመለሰለት፤+ እሱም ከሕዝቡ ጋር አብሮ ይከተለው ጀመር።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ