የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 35
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ምድር ገነት ትሆናለች (1-7)

        • ዓይነ ስውራን ያያሉ፤ መስማት የተሳናቸውም ይሰማሉ (5)

      • የተዋጁት የሚጓዙበት “የቅድስና ጎዳና” (8-10)

ኢሳይያስ 35:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ሳፍሮንም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 29:17፤ 32:14, 15
  • +ኢሳ 4:2፤ 27:6፤ 35:6፤ 51:3፤ ሕዝ 36:35

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ንቁ!፣

    ቁጥር 1 2021፣ ገጽ 13

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 371-372, 378-380

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/1996፣ ገጽ 10-11, 14-15, 18

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 129-130, 132

ኢሳይያስ 35:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሆሴዕ 14:5, 6
  • +ኢሳ 60:13
  • +ኤር 50:19
  • +ኢሳ 65:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 371-372, 379-380

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/1996፣ ገጽ 7

    2/15/1996፣ ገጽ 10-11, 14-15, 16-17

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 129-130

ኢሳይያስ 35:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 12:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 372-373, 379, 381

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/1996፣ ገጽ 11, 14

ኢሳይያስ 35:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 51:56
  • +ኢሳ 25:9፤ ሶፎ 3:16, 17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 372-373, 381

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/1996፣ ገጽ 11

ኢሳይያስ 35:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 146:8፤ ኢሳ 42:16፤ ማቴ 9:28-30
  • +ኢሳ 29:18፤ ኤር 6:10፤ ማር 7:32-35፤ ሉቃስ 7:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ራእይ፣ ገጽ 303

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 373-374, 378-381

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/1996፣ ገጽ 11-12, 14-16, 18

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 130-132

ኢሳይያስ 35:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 11:5፤ ሥራ 8:7፤ 14:8-10
  • +ማቴ 15:30

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ራእይ፣ ገጽ 303

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 373-375, 378-381

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/1996፣ ገጽ 11-12, 16, 18

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 130-132

ኢሳይያስ 35:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 44:3
  • +ኤር 9:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 374-375, 378-379

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/1996፣ ገጽ 12, 18

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 130-132

ኢሳይያስ 35:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 1:3፤ ኢሳ 11:16፤ 49:11፤ 62:10፤ ኤር 31:21
  • +ኢሳ 52:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2023፣ ገጽ 30

    5/2023፣ ገጽ 14-19

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2008፣ ገጽ 26-28

    2/15/1996፣ ገጽ 12, 16

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 56-57

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 376-377, 380-381

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 132-135

ኢሳይያስ 35:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 11:6, 7፤ 65:25፤ ሕዝ 34:25፤ ሆሴዕ 2:18
  • +መዝ 107:2, 3፤ ኢሳ 62:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2008፣ ገጽ 28

    2/15/1996፣ ገጽ 12

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 376-377, 380-381

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 133, 134-135

ኢሳይያስ 35:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 30:4
  • +ኢሳ 51:11፤ ኤር 31:11, 12
  • +ኤር 33:10, 11
  • +ኢሳ 30:19፤ 65:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ራእይ፣ ገጽ 303

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 377-379, 380-381

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/1997፣ ገጽ 20-21

    2/15/1996፣ ገጽ 8-9, 12, 16-18

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 135

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 35:1ኢሳ 29:17፤ 32:14, 15
ኢሳ. 35:1ኢሳ 4:2፤ 27:6፤ 35:6፤ 51:3፤ ሕዝ 36:35
ኢሳ. 35:2ሆሴዕ 14:5, 6
ኢሳ. 35:2ኢሳ 60:13
ኢሳ. 35:2ኤር 50:19
ኢሳ. 35:2ኢሳ 65:10
ኢሳ. 35:3ዕብ 12:12
ኢሳ. 35:4ኤር 51:56
ኢሳ. 35:4ኢሳ 25:9፤ ሶፎ 3:16, 17
ኢሳ. 35:5መዝ 146:8፤ ኢሳ 42:16፤ ማቴ 9:28-30
ኢሳ. 35:5ኢሳ 29:18፤ ኤር 6:10፤ ማር 7:32-35፤ ሉቃስ 7:22
ኢሳ. 35:6ማቴ 11:5፤ ሥራ 8:7፤ 14:8-10
ኢሳ. 35:6ማቴ 15:30
ኢሳ. 35:7ኢሳ 44:3
ኢሳ. 35:7ኤር 9:11
ኢሳ. 35:8ዕዝራ 1:3፤ ኢሳ 11:16፤ 49:11፤ 62:10፤ ኤር 31:21
ኢሳ. 35:8ኢሳ 52:1
ኢሳ. 35:9ኢሳ 11:6, 7፤ 65:25፤ ሕዝ 34:25፤ ሆሴዕ 2:18
ኢሳ. 35:9መዝ 107:2, 3፤ ኢሳ 62:12
ኢሳ. 35:10ዘዳ 30:4
ኢሳ. 35:10ኢሳ 51:11፤ ኤር 31:11, 12
ኢሳ. 35:10ኤር 33:10, 11
ኢሳ. 35:10ኢሳ 30:19፤ 65:19
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 35:1-10

ኢሳይያስ

35 ምድረ በዳውና ደረቁ ምድር ሐሴት ያደርጋል፤+

በረሃማው ቦታም ደስ ይለዋል፤ እንደ ሳሮን አበባም * ያብባል።+

 2 በእርግጥ ያብባል፤+

ሐሴት ያደርጋል፤ በደስታም እልል ይላል።

የሊባኖስ ክብር ይሰጠዋል፤+

የቀርሜሎስንና+ የሳሮንን+ ግርማ ይለብሳል።

የይሖዋን ክብር፣ የአምላካችንንም ግርማ ያያሉ።

 3 የደከሙትን እጆች አበርቱ፤

የሚብረከረኩትንም ጉልበቶች አጽኑ።+

 4 በጭንቀት የተዋጠ ልብ ላላቸው እንዲህ በሏቸው፦

“በርቱ፤ አትፍሩ።

እነሆ፣ አምላካችሁ ሊበቀል ይመጣል፤

አምላክ ብድራት ሊከፍል ይመጣል።+

እሱ መጥቶ ያድናችኋል።”+

 5 በዚያን ጊዜ የዓይነ ስውራን ዓይን ይገለጣል፤+

መስማት የተሳናቸው ሰዎች ጆሮም ይከፈታል።+

 6 በዚያን ጊዜ አንካሳ እንደ ሚዳቋ ይዘላል፤+

የዱዳም ምላስ በደስታ እልል ይላል።+

በምድረ በዳ ውኃ ይፈልቃልና፤

በበረሃማ ሜዳም ጅረት ይፈስሳል።

 7 በሐሩር የተቃጠለው ምድር ቄጠማ የሞላበት ኩሬ፣

የተጠማውም ምድር የውኃ ምንጭ ይሆናል።+

ቀበሮዎች ይኖሩበት የነበረው ጎሬ+

ለምለም ሣር፣ ሸምበቆና ደንገል ይበቅልበታል።

 8 በዚያም አውራ ጎዳና ይኖራል፤+

ደግሞም “የቅድስና ጎዳና” ተብሎ ይጠራል።

ንጹሕ ያልሆነ ሰው አይጓዝበትም።+

ጎዳናው፣ በመንገዱ ላይ ለሚሄዱት ብቻ ይሆናል፤

ሞኞችም አይሄዱበትም።

 9 በዚያ አንበሳ አይኖርም፤

አዳኝ አራዊትም ወደዚያ አይወጡም።

አንዳቸውም በዚያ አይገኙም፤+

የተቤዡት ብቻ በዚያ ይሄዳሉ።+

10 ይሖዋ የዋጃቸው ይመለሳሉ፤+ ወደ ጽዮንም በእልልታ ይመጣሉ።+

ፍጻሜ የሌለው ደስታን እንደ አክሊል ይጎናጸፋሉ።+

ደስታንና ሐሴትን ያገኛሉ፤

ሐዘንና ሲቃም ከዚያ ይርቃሉ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ