የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 30
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ግብፅ የምትሰጠው እርዳታ ዋጋ የለውም (1-7)

      • ሕዝቡ ትንቢታዊ መልእክቱን ንቀዋል (8-14)

      • “ተማምናችሁ በመኖር ብርቱ መሆናችሁን ታሳያላችሁ” (15-17)

      • ይሖዋ ለሕዝቡ ሞገስ ያሳያል (18-26)

        • ታላቅ አስተማሪ የሆነው ይሖዋ (20)

        • “መንገዱ ይህ ነው” (21)

      • ይሖዋ በአሦር ላይ ፍርዱን ያስፈጽማል (27-33)

ኢሳይያስ 30:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የመጠጥ መባ ያፈሳሉ።” ስምምነት ማድረጋቸውን የሚያሳይ ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:2፤ 63:10፤ 65:2
  • +ኢሳ 29:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 302

ኢሳይያስ 30:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በፈርዖን ምሽግ።”

  • *

    ወይም “ከአፌ መመሪያ ሳይጠይቁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 27:21፤ 1ነገ 22:7
  • +ኢሳ 31:1፤ ሕዝ 29:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 302-303

ኢሳይያስ 30:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 17:5

ኢሳይያስ 30:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 19:11፤ ሕዝ 30:14

ኢሳይያስ 30:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 31:3፤ ኤር 2:36

ኢሳይያስ 30:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ተወርዋሪ መርዘኛ እባብ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 303-304

ኢሳይያስ 30:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 31:1፤ ኤር 37:7, 8
  • +መዝ 87:4፤ 89:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 303-304

ኢሳይያስ 30:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 8:1፤ ኤር 36:2፤ ሮም 15:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 304

ኢሳይያስ 30:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መመሪያ፤ ትምህርት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 31:27፤ ኢሳ 1:4፤ ኤር 44:3
  • +ኢሳ 59:3፤ ኤር 9:3
  • +2ዜና 33:10፤ 36:15, 16፤ ነህ 9:29፤ ኤር 7:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 304

ኢሳይያስ 30:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ለስላሳ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 16:10፤ 18:7፤ ኤር 11:21፤ 26:11
  • +ኤር 23:16, 17፤ ሕዝ 13:7፤ ሚክ 2:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 304-306

ኢሳይያስ 30:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +አሞጽ 7:13, 16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 304-306

ኢሳይያስ 30:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +አሞጽ 2:4, 5
  • +ኤር 13:25፤ ሚክ 3:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 306-307

ኢሳይያስ 30:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 306-307

ኢሳይያስ 30:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ከውኃ ጉድጓድ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 307

ኢሳይያስ 30:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 5:20፤ 2ዜና 16:8፤ ኢሳ 26:3
  • +ማቴ 23:37፤ ሥራ 7:51

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    3/2024፣ ገጽ 28-29

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2021፣ ገጽ 4

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2006፣ ገጽ 11

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 307-308

ኢሳይያስ 30:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 31:1, 3
  • +ዘዳ 28:49, 50፤ ኤር 4:13፤ ሰቆ 4:19፤ ዕን 1:6, 8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 308

ኢሳይያስ 30:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 26:36፤ ዘዳ 32:30
  • +ሕዝ 12:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 308

ኢሳይያስ 30:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በእርግጠኝነት።”

  • *

    ወይም “በጉጉት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 34:6፤ ሕዝ 36:9, 10
  • +መዝ 102:13፤ ሮም 9:15
  • +መዝ 99:4፤ ኤር 10:24
  • +ኤር 17:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2022፣ ገጽ 9, 13

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2015፣ ገጽ 26

    3/1/2002፣ ገጽ 30

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 308-309

ኢሳይያስ 30:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ነህ 11:1፤ ኢሳ 44:28፤ 62:1፤ ኤር 31:6፤ ዘካ 1:17
  • +ነህ 12:27፤ ኢሳ 61:3
  • +ኤር 29:11, 12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2022፣ ገጽ 9

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2011፣ ገጽ 28

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 309-310

ኢሳይያስ 30:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 26:26፤ መዝ 80:5
  • +ኢዮብ 36:22፤ መዝ 32:8፤ 71:17፤ 119:102

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 125

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2022፣ ገጽ 10

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2011፣ ገጽ 28

    11/1/2005፣ ገጽ 23

    2/15/2003፣ ገጽ 31

    6/15/2001፣ ገጽ 21

    9/15/1994፣ ገጽ 27

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 310

ኢሳይያስ 30:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 25:8, 9
  • +ዘዳ 5:32፤ ኢያሱ 1:7, 8፤ ምሳሌ 4:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2022፣ ገጽ 10-11

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2005፣ ገጽ 23

    9/1/2004፣ ገጽ 17-18

    2/15/2003፣ ገጽ 31

    5/15/1999፣ ገጽ 17-18

    5/1/1996፣ ገጽ 23

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 310

ኢሳይያስ 30:22

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቀልጠው የተሠሩ ሐውልቶችህ።”

  • *

    “ቆሻሻ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 32:4፤ ዘዳ 7:5, 25፤ መሳ 17:3, 4
  • +ሆሴዕ 14:8፤ ዘካ 13:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 311

ኢሳይያስ 30:23

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የሰባና ቅባት የሞላበት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 65:9፤ ዘካ 10:1
  • +ሆሴዕ 2:21, 22
  • +ኢሳ 65:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2022፣ ገጽ 11

    የአምላክ መንግሥት እየገዛ ነው!፣ ገጽ 232

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 311-312

ኢሳይያስ 30:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ጨው ጨው የሚል ጣዕም ያለው የዕፀዋት ዓይነት።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 311-312

ኢሳይያስ 30:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 41:18፤ 44:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 311-313

ኢሳይያስ 30:26

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ስንጥቅ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሰቆ 2:13
  • +ኤር 33:6፤ አሞጽ 9:11
  • +ኢሳ 60:20፤ ራእይ 21:23፤ 22:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2022፣ ገጽ 11

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 312-313

ኢሳይያስ 30:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 10:17፤ ናሆም 1:6፤ ሶፎ 3:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 312-313

ኢሳይያስ 30:28

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እስትንፋሱ።”

  • *

    ቃል በቃል “በከንቱነት ወንፊት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 19:28፤ መዝ 32:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 313, 315

ኢሳይያስ 30:29

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለበዓል ራሳችሁን በምትቀድሱበት።”

  • *

    ወይም “የዋሽንት ድምፅ እየሰማ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 16:14፤ መዝ 42:4፤ ኤር 33:10, 11
  • +ዘዳ 32:4፤ ኢሳ 26:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 313-314

ኢሳይያስ 30:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 29:3, 4
  • +ዘፀ 15:16፤ መዝ 98:1
  • +ናሆም 1:2
  • +መዝ 18:13
  • +መሳ 5:4
  • +ኢያሱ 10:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 314

ኢሳይያስ 30:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 37:36
  • +ኢሳ 10:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 314

ኢሳይያስ 30:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 10:24, 26
  • +ዘፀ 15:20፤ መሳ 11:34

ኢሳይያስ 30:33

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    እዚህ ላይ “ቶፌት” የሚለው ቃል እሳት የሚነድበትን ቦታ የሚያሳይ ምሳሌያዊ አገላለጽ ሲሆን ጥፋትን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 23:10፤ ኤር 7:32
  • +ኢሳ 37:37, 38፤ ሕዝ 32:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 314-315

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 30:1ኢሳ 1:2፤ 63:10፤ 65:2
ኢሳ. 30:1ኢሳ 29:15
ኢሳ. 30:2ዘኁ 27:21፤ 1ነገ 22:7
ኢሳ. 30:2ኢሳ 31:1፤ ሕዝ 29:6
ኢሳ. 30:3ኤር 17:5
ኢሳ. 30:4ኢሳ 19:11፤ ሕዝ 30:14
ኢሳ. 30:5ኢሳ 31:3፤ ኤር 2:36
ኢሳ. 30:7ኢሳ 31:1፤ ኤር 37:7, 8
ኢሳ. 30:7መዝ 87:4፤ 89:10
ኢሳ. 30:8ኢሳ 8:1፤ ኤር 36:2፤ ሮም 15:4
ኢሳ. 30:9ዘዳ 31:27፤ ኢሳ 1:4፤ ኤር 44:3
ኢሳ. 30:9ኢሳ 59:3፤ ኤር 9:3
ኢሳ. 30:92ዜና 33:10፤ 36:15, 16፤ ነህ 9:29፤ ኤር 7:13
ኢሳ. 30:102ዜና 16:10፤ 18:7፤ ኤር 11:21፤ 26:11
ኢሳ. 30:10ኤር 23:16, 17፤ ሕዝ 13:7፤ ሚክ 2:11
ኢሳ. 30:11አሞጽ 7:13, 16
ኢሳ. 30:12አሞጽ 2:4, 5
ኢሳ. 30:12ኤር 13:25፤ ሚክ 3:11
ኢሳ. 30:151ዜና 5:20፤ 2ዜና 16:8፤ ኢሳ 26:3
ኢሳ. 30:15ማቴ 23:37፤ ሥራ 7:51
ኢሳ. 30:16ኢሳ 31:1, 3
ኢሳ. 30:16ዘዳ 28:49, 50፤ ኤር 4:13፤ ሰቆ 4:19፤ ዕን 1:6, 8
ኢሳ. 30:17ዘሌ 26:36፤ ዘዳ 32:30
ኢሳ. 30:17ሕዝ 12:16
ኢሳ. 30:18ዘፀ 34:6፤ ሕዝ 36:9, 10
ኢሳ. 30:18መዝ 102:13፤ ሮም 9:15
ኢሳ. 30:18መዝ 99:4፤ ኤር 10:24
ኢሳ. 30:18ኤር 17:7
ኢሳ. 30:19ነህ 11:1፤ ኢሳ 44:28፤ 62:1፤ ኤር 31:6፤ ዘካ 1:17
ኢሳ. 30:19ነህ 12:27፤ ኢሳ 61:3
ኢሳ. 30:19ኤር 29:11, 12
ኢሳ. 30:20ዘሌ 26:26፤ መዝ 80:5
ኢሳ. 30:20ኢዮብ 36:22፤ መዝ 32:8፤ 71:17፤ 119:102
ኢሳ. 30:21መዝ 25:8, 9
ኢሳ. 30:21ዘዳ 5:32፤ ኢያሱ 1:7, 8፤ ምሳሌ 4:27
ኢሳ. 30:22ዘፀ 32:4፤ ዘዳ 7:5, 25፤ መሳ 17:3, 4
ኢሳ. 30:22ሆሴዕ 14:8፤ ዘካ 13:2
ኢሳ. 30:23መዝ 65:9፤ ዘካ 10:1
ኢሳ. 30:23ሆሴዕ 2:21, 22
ኢሳ. 30:23ኢሳ 65:10
ኢሳ. 30:25ኢሳ 41:18፤ 44:3
ኢሳ. 30:26ሰቆ 2:13
ኢሳ. 30:26ኤር 33:6፤ አሞጽ 9:11
ኢሳ. 30:26ኢሳ 60:20፤ ራእይ 21:23፤ 22:5
ኢሳ. 30:27ኢሳ 10:17፤ ናሆም 1:6፤ ሶፎ 3:8
ኢሳ. 30:282ነገ 19:28፤ መዝ 32:9
ኢሳ. 30:29ዘዳ 16:14፤ መዝ 42:4፤ ኤር 33:10, 11
ኢሳ. 30:29ዘዳ 32:4፤ ኢሳ 26:4
ኢሳ. 30:30መዝ 29:3, 4
ኢሳ. 30:30ዘፀ 15:16፤ መዝ 98:1
ኢሳ. 30:30ናሆም 1:2
ኢሳ. 30:30መዝ 18:13
ኢሳ. 30:30መሳ 5:4
ኢሳ. 30:30ኢያሱ 10:11
ኢሳ. 30:31ኢሳ 37:36
ኢሳ. 30:31ኢሳ 10:12
ኢሳ. 30:32ኢሳ 10:24, 26
ኢሳ. 30:32ዘፀ 15:20፤ መሳ 11:34
ኢሳ. 30:332ነገ 23:10፤ ኤር 7:32
ኢሳ. 30:33ኢሳ 37:37, 38፤ ሕዝ 32:22
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 30:1-33

ኢሳይያስ

30 “ግትር ለሆኑ ልጆች ወዮላቸው”+ ይላል ይሖዋ፤

“በኃጢአት ላይ ኃጢአት ለመጨመር

የእኔን ሳይሆን የራሳቸውን ዕቅድ ይፈጽማሉ፤+

ደግሞም ኅብረት ይፈጥራሉ፤* ይህን የሚያደርጉት ግን በመንፈሴ አይደለም።

 2 በፈርዖን ጥበቃ ሥር* ለመሸሸግና

በግብፅ ጥላ ሥር ለመጠለል

እኔን ሳያማክሩ*+ ወደ ግብፅ ይወርዳሉ!+

 3 ይሁንና ፈርዖን የሚያደርግላችሁ ጥበቃ ለኀፍረት፣

በግብፅ ጥላ ሥር መጠለልም ለውርደት ይዳርጋችኋል።+

 4 መኳንንቱ በጾዓን+ ናቸውና፤

መልእክተኞቹም ሃኔስ ደርሰዋል።

 5 ምንም ሊጠቅማቸው በማይችል፣

እርዳታ በማይሰጥና ጥቅም በማያስገኝ፣

ይልቁንም ለውርደትና ለነቀፋ በሚዳርግ ሕዝብ

ሁሉም ኀፍረት ይከናነባሉ።”+

6 በደቡብ እንስሳት ላይ የተላለፈ ፍርድ፦

አንበሳ፣ አዎ የሚያገሳ አንበሳ ባለበት፣

እፉኝት እንዲሁም የሚበርና የሚያቃጥል እባብ* በሚገኙበት፣

አስጨናቂና አስቸጋሪ ሁኔታዎች በሞሉበት ምድር

ሀብታቸውን በአህያ ላይ፣

ቁሳቁሳቸውንም በግመል ሻኛ ላይ ጭነው ይሄዳሉ።

ሆኖም እነዚህ ነገሮች ለሕዝቡ ምንም ጥቅም አያስገኙለትም።

 7 ግብፅ የምትሰጠው እርዳታ ምንም እርባና የለውምና።+

ስለዚህ እሷን “ረዓብ፣+ ሥራ ፈታ የምትጎለት” ብዬ ጠርቻታለሁ።

 8 “በል ሂድ፤ ለመጪዎቹ ዘመናት፣

ቋሚ ምሥክር እንዲሆን

እነሱ ባሉበት በጽላት ላይ ጻፈው፤

በመጽሐፍም ላይ ክተበው።+

 9 እነሱ ዓመፀኛ ሕዝብ፣+ አታላይ ልጆችና+

የይሖዋን ሕግ* ለመስማት እንቢተኛ የሆኑ ልጆች ናቸውና።+

10 ባለ ራእዮችን ‘ከእንግዲህ ራእይ አትዩ’ ይላሉ፤

ነቢያትንም እንዲህ ይላሉ፦ ‘እውነተኛ ራእይ አትንገሩን።+

የሚጥም* ነገር ንገሩን፤ አሳሳች የሆነ ሕልም አልሙልን።+

11 ከመንገዱ ዞር በሉ፤ ጎዳናውንም ልቀቁ።

የእስራኤልን ቅዱስ በፊታችን አታድርጉ።’”+

12 ስለዚህ የእስራኤል ቅዱስ እንዲህ ይላል፦

“ይህን ቃል ስለናቃችሁ፣+

በማጭበርበርና በማታለል ስለታመናችሁ፣

በዚያም ላይ ስለተደገፋችሁ፣+

13 ይህ በደል እንደተሰነጠቀ ቅጥር፣

ሊወድቅ እንደተቃረበ ያዘመመ ረጅም ቅጥር ይሆንባችኋል።

ሳይታሰብ በድንገት ይፈርሳል።

14 ሸክላ ሠሪ እንደሠራው ትልቅ እንስራ ይሰባበራል፤

እንክትክቱ ከመውጣቱ የተነሳ ከምድጃ ፍም ለመውሰድ

ወይም ከረግረጋማ ቦታ* ውኃ ለመጨለፍ የሚያስችል

አንድም ገል አይገኝም።”

15 የእስራኤል ቅዱስ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦

“ወደ እኔ በመመለስና በማረፍ ትድናላችሁ፤

ሳትረበሹ፣ ተማምናችሁ በመኖር ብርቱ መሆናችሁን ታሳያላችሁ።”+

እናንተ ግን ፈቃደኞች አልሆናችሁም።+

16 ይልቁንም “አይሆንም፣ በፈረሶች እንሸሻለን!” አላችሁ።

ደግሞም ትሸሻላችሁ።

“በፈጣን ፈረሶችም እንጋልባለን!” አላችሁ።+

ስለሆነም የሚያሳድዷችሁ ሰዎች ፈጣኖች ይሆናሉ።+

17 አንድ ሰው ከሚሰነዝረው ዛቻ የተነሳ ሺዎች ይሸበራሉ፤+

በተራራ አናት ላይ እንደተተከለ ምሰሶና

በኮረብታ ላይ እንደቆመ ለምልክት የሚያገለግል ግንድ ሆናችሁ እስክትቀሩ ድረስ፣

አምስት ሰዎች ከሚሰነዝሩት ዛቻ የተነሳ ትሸሻላችሁ።+

18 ይሁንና ይሖዋ ሞገስ ሊያሳያችሁ በትዕግሥት* ይጠባበቃል፤+

ምሕረት ሊያሳያችሁም ይነሳል።+

ይሖዋ የፍትሕ አምላክ ነውና።+

እሱን በተስፋ* የሚጠባበቁ ሁሉ ደስተኞች ናቸው።+

19 ሕዝቡ በጽዮን ይኸውም በኢየሩሳሌም በሚኖርበት ጊዜ+ ፈጽሞ አታለቅስም።+ እርዳታ ለማግኘት በምትጮኽበት ጊዜ በእርግጥ ሞገስ ያሳይሃል፤ ጩኸትህን እንደሰማም ይመልስልሃል።+ 20 ይሖዋ የጭንቀትን ምግብና የጭቆናን ውኃ ቢሰጥህም+ እንኳ ታላቁ አስተማሪህ ከእንግዲህ ራሱን አይሰውርም፤ በገዛ ዓይኖችህም ታላቁን አስተማሪህን+ ታያለህ። 21 ወደ ቀኝ ወይም ወደ ግራ ዞር ብትል ጆሮህ ከኋላህ “መንገዱ ይህ ነው።+ በእሱ ሂድ” የሚል ድምፅ ይሰማል።+

22 የተቀረጹ ምስሎችህ የተለበጡበትን ብርና ከብረት የተሠሩ ሐውልቶችህ*+ የተለበጡበትን ወርቅ ታረክሳለህ። እንደ ወር አበባ ጨርቅ “ከዚህ ጥፉ!”* በማለት አሽቀንጥረህ ትጥላቸዋለህ።+ 23 እሱም መሬት ላይ ለምትዘራው ዘር ዝናብ ይሰጥሃል፤+ ምድሪቱም የምታፈራው እህል የተትረፈረፈና ምርጥ* ይሆናል።+ በዚያም ቀን ከብቶችህ ሰፊ በሆነ የግጦሽ መስክ ይሰማራሉ።+ 24 መሬቱንም የሚያርሱ ከብቶችና አህዮች በእንቧጮ* የተቀመመ እንዲሁም በላይዳና በመንሽ የተለየ ገፈራ ይበላሉ። 25 ብዙ እልቂት በሚደርስበትና ግንቦች በሚፈርሱበት ቀን፣ በረጅም ተራራና ከፍ ባለ ኮረብታ ሁሉ ላይ ጅረቶች ይፈስሳሉ፤+ የውኃ መውረጃ ቦዮችም ይኖራሉ። 26 የሙሉ ጨረቃ ብርሃንም እንደ ፀሐይ ብርሃን ይሆናል፤ ይሖዋ የሕዝቡን ስብራት* በሚጠግንበትና+ በእሱ ምት የተነሳ የደረሰባቸውን ከባድ ቁስል በሚፈውስበት ቀን+ የፀሐይ ብርሃን፣ እንደ ሰባት ቀን ብርሃን ሰባት እጥፍ ይደምቃል።+

27 እነሆ፣ የይሖዋ ስም በቁጣው እየነደደ

ጥቅጥቅ ካለ ደመና ጋር ከሩቅ ይመጣል።

ከንፈሮቹ በቁጣ ተሞልተዋል፤

ምላሱም እንደሚባላ እሳት ነው።+

28 መንፈሱ* እስከ አንገት ድረስ እንደሚደርስ የሚያጥለቀልቅ ወንዝ ነው፤

ብሔራትን በጥፋት ወንፊት* ይነፋቸዋል፤

በሕዝቦች መንጋጋም መንገድ እንዲስቱ የሚያደርግ ልጓም ይገባል።+

29 እናንተ ግን፣ ለበዓል በምትዘጋጁበት* ጊዜ+

በሌሊት እንደሚዘመረው ያለ መዝሙር ትዘምራላችሁ፤

ደግሞም ወደ እስራኤል ዓለት፣+ ወደ ይሖዋ ተራራ ሲጓዝ

ዋሽንት ይዞ* እንደሚሄድ ሰው

ልባችሁ ሐሴት ያደርጋል።

30 ይሖዋ ግርማ የተላበሰ ድምፁ+ እንዲሰማ ያደርጋል፤

የክንዱንም ብርታት ይገልጣል፤+

ይህን የሚያደርገው በሚነድ ቁጣ፣+ በሚባላ የእሳት ነበልባል፣+

ሳይታሰብ በሚወርድ ዶፍ፣+ ነጎድጓድ በቀላቀለ ውሽንፍርና በበረዶ ድንጋይ+ ታጅቦ ክንዱ ጥቃት ለመሰንዘር ወደ ታች በሚወርድበት ጊዜ ነው።

31 ከይሖዋ ድምፅ የተነሳ አሦር በሽብር ይናጣልና፤+

በበትርም ይመታዋል።+

32 ይሖዋ በጦርነት ክንዱን በእነሱ ላይ በሚያነሳበት ጊዜ+

በአሦር ላይ የሚያወርደው

የቅጣት በትር ሁሉ

በአታሞና በበገና የታጀበ ይሆናል።+

33 ቶፌቱ*+ ከወዲሁ ተዘጋጅቷልና፤

ለንጉሡም ተዘጋጅቶለታል።+

የእንጨት ክምሩ ጥልቀትና ስፋት ያለው እንዲሆን አድርጓል፤

ብዙ እሳትና እንጨትም አለ።

የይሖዋ እስትንፋስ ልክ እንደ ድኝ ጅረት

በእሳት ያያይዘዋል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ