የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ማቴዎስ 12
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ማቴዎስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ኢየሱስ “የሰንበት ጌታ ነው” (1-8)

      • እጁ የሰለለ አንድ ሰው ተፈወሰ (9-14)

      • አምላክ የሚወደው አገልጋይ (15-21)

      • ኢየሱስ በአምላክ ኃይል አጋንንትን አስወጣ (22-30)

      • ይቅር የማይባል ኃጢአት (31, 32)

      • ዛፍ በፍሬው ይታወቃል (33-37)

      • የዮናስ ምልክት (38-42)

      • ሰባት ርኩስ መናፍስት ይዞ ይመጣል (43-45)

      • የኢየሱስ እናትና ወንድሞች (46-50)

ማቴዎስ 12:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:16፤ ዘዳ 23:25፤ ማር 2:23-28፤ ሉቃስ 6:1-5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 76

ማቴዎስ 12:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 20:10፤ 31:15፤ ዘዳ 5:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 76

ማቴዎስ 12:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 21:1-6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 76

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2002፣ ገጽ 18

    8/15/2002፣ ገጽ 11-12

ማቴዎስ 12:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 24:5-9
  • +ዘፀ 25:30፤ 40:22, 23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 76

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2002፣ ገጽ 18

ማቴዎስ 12:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 28:9፤ ዮሐ 7:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 76-77

ማቴዎስ 12:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 11:31, 32

ማቴዎስ 12:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 23:23
  • +ሆሴዕ 6:6፤ ሚክ 6:6, 8፤ ማቴ 9:13

ማቴዎስ 12:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 2:27, 28፤ ሉቃስ 6:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 77

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2008፣ ገጽ 28

ማቴዎስ 12:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሽባ የሆነ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 3:1-6፤ ሉቃስ 6:6-11
  • +ሉቃስ 14:3፤ ዮሐ 9:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 78

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/1998፣ ገጽ 9-10

ማቴዎስ 12:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 23:4፤ ዘዳ 22:4፤ ሉቃስ 14:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 78

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/1998፣ ገጽ 9-10

ማቴዎስ 12:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 78

ማቴዎስ 12:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 3:7

ማቴዎስ 12:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 8:3, 4፤ ማር 3:11, 12፤ 7:35, 36

ማቴዎስ 12:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የምወደውና ነፍሴ ደስ የምትሰኝበት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 3:17፤ 17:5
  • +ሥራ 3:13
  • +ኢሳ 61:1፤ ማር 1:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 39-40

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 151-156

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 80

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 31-37

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/1998፣ ገጽ 9-11

    1/15/1993፣ ገጽ 10

ማቴዎስ 12:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ጢሞ 2:24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 80

ማቴዎስ 12:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 11:28

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    12/2017፣ ገጽ 5

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2015፣ ገጽ 8

    10/1/2008፣ ገጽ 5

    6/15/2008፣ ገጽ 6

    8/1/1998፣ ገጽ 13-14

    11/15/1995፣ ገጽ 21-24

    10/1/1994፣ ገጽ 16-17

    1/15/1993፣ ገጽ 10

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 80-81

ማቴዎስ 12:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 11:10፤ 42:1-4፤ ሥራ 4:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 80-81

ማቴዎስ 12:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ለሰይጣን የተሰጠ ስያሜ ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 3:22-27፤ ሉቃስ 11:15-23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 113-114

    አዲስ ዓለም ትርጉም፣ ገጽ 1634

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2002፣ ገጽ 12

ማቴዎስ 12:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2002፣ ገጽ 12

ማቴዎስ 12:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 113-114

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2002፣ ገጽ 12

ማቴዎስ 12:27

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ተከታዮቻችሁ።”

  • *

    ወይም “መሳሳታችሁን የሚነግሯችሁ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 114

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 103

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2002፣ ገጽ 12

ማቴዎስ 12:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 11:20

ማቴዎስ 12:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 9:40፤ ሉቃስ 9:50፤ 11:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 103

ማቴዎስ 12:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 3:28, 29፤ ሥራ 7:51፤ ዕብ 6:4, 6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 103

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2007፣ ገጽ 19

    7/15/2007፣ ገጽ 17-18

    ንቁ!፣

    3/8/2003፣ ገጽ 12-13

    ማመራመር፣ ገጽ 409

ማቴዎስ 12:32

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በሚመጣው ዘመን።” የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጢሞ 1:13
  • +ሉቃስ 12:10፤ ዕብ 10:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 103

    ማመራመር፣ ገጽ 298, 409

ማቴዎስ 12:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 7:17፤ ሉቃስ 6:43

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 104

ማቴዎስ 12:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 3:7፤ 23:33
  • +ማቴ 15:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2008፣ ገጽ 12

    9/15/2003፣ ገጽ 10-11

ማቴዎስ 12:35

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 6:45፤ ያዕ 3:6

ማቴዎስ 12:36

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መክ 12:14፤ ሮም 14:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 104

ማቴዎስ 12:37

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 104

ማቴዎስ 12:38

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 16:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 104

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/1996፣ ገጽ 29

ማቴዎስ 12:39

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለአምላክ ታማኝ ያልሆነ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 16:4፤ ሉቃስ 11:29-32

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 104

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/1996፣ ገጽ 28

    11/1/1995፣ ገጽ 13

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 15፣ ገጽ 18

ማቴዎስ 12:40

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮናስ 1:17
  • +ማቴ 16:21፤ 17:23፤ 27:63፤ ሉቃስ 24:46

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 104-105

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2003፣ ገጽ 17-18

    5/15/1996፣ ገጽ 28

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 15፣ ገጽ 18

ማቴዎስ 12:41

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮናስ 3:5
  • +ሉቃስ 11:30

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/1996፣ ገጽ 28

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 15፣ ገጽ 18-19

ማቴዎስ 12:42

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 10:1፤ 2ዜና 9:1
  • +ማቴ 12:6፤ ሉቃስ 11:31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 83

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/1999፣ ገጽ 31

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 14፣ ገጽ 26-27

ማቴዎስ 12:43

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 11:24-26

ማቴዎስ 12:45

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 6:4, 6፤ 2ጴጥ 2:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 105

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/1995፣ ገጽ 13

ማቴዎስ 12:46

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 13:55፤ ዮሐ 2:12፤ ሥራ 1:14፤ 1ቆሮ 9:5፤ ገላ 1:19
  • +ማር 3:31-35

ማቴዎስ 12:48

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    አስተማሪ፣ ገጽ 222-223

ማቴዎስ 12:49

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 20:17፤ ዕብ 2:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 105

    አስተማሪ፣ ገጽ 222-223

ማቴዎስ 12:50

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 3:35፤ ሉቃስ 8:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 105

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2010፣ ገጽ 4

    5/1/2003፣ ገጽ 8

    11/15/1998፣ ገጽ 13-14

    አስተማሪ፣ ገጽ 222-223

ተዛማጅ ሐሳብ

ማቴ. 12:1ዘፀ 12:16፤ ዘዳ 23:25፤ ማር 2:23-28፤ ሉቃስ 6:1-5
ማቴ. 12:2ዘፀ 20:10፤ 31:15፤ ዘዳ 5:14
ማቴ. 12:31ሳሙ 21:1-6
ማቴ. 12:4ዘሌ 24:5-9
ማቴ. 12:4ዘፀ 25:30፤ 40:22, 23
ማቴ. 12:5ዘኁ 28:9፤ ዮሐ 7:22
ማቴ. 12:6ሉቃስ 11:31, 32
ማቴ. 12:7ማቴ 23:23
ማቴ. 12:7ሆሴዕ 6:6፤ ሚክ 6:6, 8፤ ማቴ 9:13
ማቴ. 12:8ማር 2:27, 28፤ ሉቃስ 6:5
ማቴ. 12:10ማር 3:1-6፤ ሉቃስ 6:6-11
ማቴ. 12:10ሉቃስ 14:3፤ ዮሐ 9:16
ማቴ. 12:11ዘፀ 23:4፤ ዘዳ 22:4፤ ሉቃስ 14:5
ማቴ. 12:15ማር 3:7
ማቴ. 12:16ማቴ 8:3, 4፤ ማር 3:11, 12፤ 7:35, 36
ማቴ. 12:18ማቴ 3:17፤ 17:5
ማቴ. 12:18ሥራ 3:13
ማቴ. 12:18ኢሳ 61:1፤ ማር 1:10
ማቴ. 12:192ጢሞ 2:24
ማቴ. 12:20ማቴ 11:28
ማቴ. 12:21ኢሳ 11:10፤ 42:1-4፤ ሥራ 4:12
ማቴ. 12:24ማር 3:22-27፤ ሉቃስ 11:15-23
ማቴ. 12:28ሉቃስ 11:20
ማቴ. 12:30ማር 9:40፤ ሉቃስ 9:50፤ 11:23
ማቴ. 12:31ማር 3:28, 29፤ ሥራ 7:51፤ ዕብ 6:4, 6
ማቴ. 12:321ጢሞ 1:13
ማቴ. 12:32ሉቃስ 12:10፤ ዕብ 10:26
ማቴ. 12:33ማቴ 7:17፤ ሉቃስ 6:43
ማቴ. 12:34ማቴ 3:7፤ 23:33
ማቴ. 12:34ማቴ 15:11
ማቴ. 12:35ሉቃስ 6:45፤ ያዕ 3:6
ማቴ. 12:36መክ 12:14፤ ሮም 14:12
ማቴ. 12:38ማቴ 16:1
ማቴ. 12:39ማቴ 16:4፤ ሉቃስ 11:29-32
ማቴ. 12:40ዮናስ 1:17
ማቴ. 12:40ማቴ 16:21፤ 17:23፤ 27:63፤ ሉቃስ 24:46
ማቴ. 12:41ዮናስ 3:5
ማቴ. 12:41ሉቃስ 11:30
ማቴ. 12:421ነገ 10:1፤ 2ዜና 9:1
ማቴ. 12:42ማቴ 12:6፤ ሉቃስ 11:31
ማቴ. 12:43ሉቃስ 11:24-26
ማቴ. 12:45ዕብ 6:4, 6፤ 2ጴጥ 2:20
ማቴ. 12:46ማቴ 13:55፤ ዮሐ 2:12፤ ሥራ 1:14፤ 1ቆሮ 9:5፤ ገላ 1:19
ማቴ. 12:46ማር 3:31-35
ማቴ. 12:49ዮሐ 20:17፤ ዕብ 2:11
ማቴ. 12:50ማር 3:35፤ ሉቃስ 8:21
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
  • 43
  • 44
  • 45
  • 46
  • 47
  • 48
  • 49
  • 50
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ማቴዎስ 12:1-50

የማቴዎስ ወንጌል

12 በዚያን ጊዜ ኢየሱስ በሰንበት ቀን በእህል እርሻ መካከል አለፈ። ደቀ መዛሙርቱም ተርበው ስለነበር እሸት እየቀጠፉ መብላት ጀመሩ።+ 2 ፈሪሳውያን ይህን ባዩ ጊዜ “ተመልከት! ደቀ መዛሙርትህ በሰንበት ቀን በሕግ የተከለከለ ነገር እያደረጉ ነው” አሉት።+ 3 እሱም እንዲህ አላቸው፦ “ዳዊት እሱና ከእሱ ጋር የነበሩት ሰዎች በተራቡ ጊዜ ምን እንዳደረገ አላነበባችሁም?+ 4 ወደ አምላክ ቤት ገብቶ ከካህናት በስተቀር+ እሱም ሆነ ከእሱ ጋር የነበሩት ሰዎች እንዲበሉ ያልተፈቀደውን በአምላክ ፊት የቀረበ ኅብስት+ አልበሉም? 5 ደግሞስ ካህናት የሰንበትን ሕግ እንደሚተላለፉና ይህም እንደ በደል እንደማይቆጠርባቸው በሕጉ ላይ አላነበባችሁም?+ 6 እኔ ግን እላችኋለሁ፣ ከቤተ መቅደሱ የሚበልጥ እዚህ አለ።+ 7 ይሁንና ‘እኔ የምፈልገው ምሕረትን+ እንጂ መሥዋዕትን+ አይደለም’ የሚለውን ቃል ትርጉም ተረድታችሁ ቢሆን ኖሮ ምንም በደል ባልሠሩት ላይ ባልፈረዳችሁ ነበር። 8 የሰው ልጅ የሰንበት ጌታ ነውና።”+

9 ከዚያ ስፍራ ከሄደ በኋላ ወደ ምኩራባቸው ገባ፤ 10 በዚያም እጁ የሰለለ* አንድ ሰው ነበር።+ እነሱም ኢየሱስን መክሰስ ፈልገው “በሰንበት መፈወስ በሕግ ተፈቅዷል?” ሲሉ ጠየቁት።+ 11 እሱም እንዲህ አላቸው፦ “ከእናንተ መካከል አንድ በግ ያለው ሰው ቢኖርና በሰንበት ቀን ጉድጓድ ውስጥ ቢገባበት በጉን ጎትቶ የማያወጣው ይኖራል?+ 12 ታዲያ ሰው ከበግ እጅግ አይበልጥም? ስለዚህ በሰንበት መልካም ነገር ማድረግ ተፈቅዷል።” 13 ከዚያም ሰውየውን “እጅህን ዘርጋ” አለው። ሰውየውም እጁን ዘረጋ፤ እጁም እንደ ሌላኛው እጁ ደህና ሆነለት። 14 ፈሪሳውያኑ ግን ወጥተው እሱን ለመግደል አሴሩ። 15 ኢየሱስም ይህን ሲያውቅ አካባቢውን ለቆ ሄደ። ብዙ ሰዎችም ተከትለውት ሄዱ፤+ እሱም የታመሙትን ሁሉ ፈወሳቸው፤ 16 ሆኖም የእሱን ማንነት ለሌሎች እንዳይገልጹ በጥብቅ አዘዛቸው፤+ 17 ይህን ያደረገው በነቢዩ ኢሳይያስ እንዲህ ተብሎ የተነገረው ይፈጸም ዘንድ ነው፦

18 “እነሆ፣ የምወደውና ደስ የምሰኝበት*+ የመረጥኩት አገልጋዬ!+ መንፈሴን በእሱ ላይ አደርጋለሁ፤+ ፍትሕ ምን ማለት እንደሆነም ለብሔራት ያሳውቃል። 19 አይጨቃጨቅም+ ወይም አይጮኽም፤ በአውራ ጎዳናዎችም ላይ ድምፁን የሚሰማ አይኖርም። 20 ፍትሕን በአስተማማኝ ሁኔታ እስኪያሰፍን ድረስ፣ የተቀጠቀጠን ሸምበቆ አይሰብርም፤ የሚጨስንም የጧፍ ክር አያጠፋም።+ 21 በእርግጥም ብሔራት በስሙ ተስፋ ያደርጋሉ።”+

22 ከጊዜ በኋላም፣ ጋኔን የያዘው ዓይነ ስውርና ዱዳ ሰው ወደ እሱ አመጡ፤ እሱም ፈወሰው፤ ዱዳውም መናገርና ማየት ቻለ። 23 ሕዝቡም ሁሉ በጣም ተደንቀው “ይህ የዳዊት ልጅ ይሆን እንዴ?” ይሉ ጀመር። 24 ፈሪሳውያን ይህን ሲሰሙ “ይህ ሰው በአጋንንት አለቃ በብዔልዜቡል* ካልሆነ በስተቀር አጋንንትን ሊያስወጣ አይችልም” አሉ።+ 25 ኢየሱስም ሐሳባቸውን አውቆ እንዲህ አላቸው፦ “እርስ በርሱ የሚከፋፈል መንግሥት ሁሉ ይጠፋል፤ እንዲሁም እርስ በርሱ የሚከፋፈል ከተማ ወይም ቤት ሁሉ ጸንቶ አይቆምም። 26 በተመሳሳይም ሰይጣን ሰይጣንን የሚያስወጣ ከሆነ እርስ በርሱ ተከፋፍሏል ማለት ነው፤ ይህ ከሆነ ታዲያ መንግሥቱ እንዴት ጸንቶ ሊቆም ይችላል? 27 በተጨማሪም እኔ አጋንንትን የማስወጣው በብዔልዜቡል ከሆነ፣ ልጆቻችሁ* የሚያስወጧቸው ታዲያ በማን ነው? ልጆቻችሁ ፈራጆች የሚሆኑባችሁ* ለዚህ ነው። 28 ሆኖም አጋንንትን የማስወጣው በአምላክ መንፈስ ከሆነ የአምላክ መንግሥት ሳታስቡት ደርሶባችኋል ማለት ነው።+ 29 ደግሞስ አንድ ሰው በቅድሚያ ሰውየውን ሳያስር ወደ አንድ ብርቱ ሰው ቤት ገብቶ እንዴት ንብረቱን ሊወስድ ይችላል? ቤቱን መዝረፍ የሚችለው እንዲህ ካደረገ ብቻ ነው። 30 ከእኔ ጎን ያልቆመ ሁሉ ይቃወመኛል፤ ከእኔ ጋር የማይሰበስብም ሁሉ ይበትናል።+

31 “ስለሆነም እላችኋለሁ፣ ሰዎች የሚሠሩት ኃጢአትና የሚሳደቡት ስድብ ሁሉ ይቅር ይባልላቸዋል፤ መንፈስ ቅዱስን የሰደበ ግን ይቅር አይባልለትም።+ 32 ለምሳሌ በሰው ልጅ ላይ ክፉ ቃል የሚናገር ሁሉ ይቅርታ ይደረግለታል፤+ በመንፈስ ቅዱስ ላይ ክፉ ቃል የሚናገር ሁሉ ግን በዚህም ሆነ በሚመጣው ሥርዓት* ይቅርታ አይደረግለትም።+

33 “መልካም ዛፍ ካላችሁ መልካም ፍሬ ያፈራል፤ የበሰበሰ ዛፍ ካላችሁ ደግሞ የበሰበሰ ፍሬ ያፈራል፤ ዛፍ የሚታወቀው በፍሬው ነውና።+ 34 እናንተ የእፉኝት ልጆች፣+ ክፉዎች ሆናችሁ ሳለ እንዴት መልካም ነገር ልትናገሩ ትችላላችሁ? አንደበት የሚናገረው በልብ ውስጥ የሞላውን ነውና።+ 35 ጥሩ ሰው በልቡ ካከማቸው መልካም ነገር ጥሩ ነገር ያወጣል፤ ክፉ ሰው ደግሞ በልቡ ካከማቸው መጥፎ ነገር ክፉ ነገር ያወጣል።+ 36 ነገር ግን እላችኋለሁ፣ ሰዎች ለሚናገሩት ከንቱ ቃል ሁሉ በፍርድ ቀን ይጠየቁበታል፤+ 37 ከቃልህ የተነሳ ጻድቅ ትባላለህና፤ ከቃልህም የተነሳ ትኮነናለህ።”

38 ከዚያም ከጸሐፍትና ከፈሪሳውያን አንዳንዶቹ “መምህር፣ ምልክት እንድታሳየን እንፈልጋለን” አሉት።+ 39 እሱም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ “ክፉና አመንዝራ* ትውልድ ሁልጊዜ ምልክት ማየት ይፈልጋል፤ ሆኖም ከነቢዩ ዮናስ ምልክት በስተቀር ምንም ምልክት አይሰጠውም።+ 40 ዮናስ በትልቅ ዓሣ ሆድ ውስጥ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደነበረ+ ሁሉ የሰው ልጅም በምድር ልብ ውስጥ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ይቆያል።+ 41 የነነዌ ሰዎች የዮናስን ስብከት ሰምተው ንስሐ ስለገቡ+ በፍርድ ወቅት ከዚህ ትውልድ ጋር ተነስተው ይኮንኑታል። ነገር ግን ከዮናስ የሚበልጥ እዚህ አለ።+ 42 የደቡብ ንግሥት የሰለሞንን ጥበብ ለመስማት ከምድር ዳርቻ ስለመጣች+ በፍርድ ወቅት ከዚህ ትውልድ ጋር ተነስታ ትኮንነዋለች። ነገር ግን ከሰለሞን የሚበልጥ እዚህ አለ።+

43 “ርኩስ መንፈስ ከሰው ሲወጣ የሚያርፍበት ቦታ ፍለጋ ውኃ በሌለበት ስፍራ ይንከራተታል፤ ሆኖም የሚያርፍበት ቦታ አያገኝም።+ 44 ከዚያም ‘ወደለቀቅኩት ቤቴ ተመልሼ እሄዳለሁ’ ይላል፤ ሲመለስም ቤቱ ባዶ ሆኖ፣ ጸድቶና አጊጦ ያገኘዋል። 45 ከዚያም ሄዶ ከእሱ የከፉ ሌሎች ሰባት መናፍስት ይዞ ይመጣል፤ ገብተውም ይኖሩበታል፤ የዚያም ሰው የኋለኛው ሁኔታ ከቀድሞው የከፋ ይሆንበታል።+ ይህ ክፉ ትውልድም ተመሳሳይ ነገር ይደርስበታል።”

46 ኢየሱስ ለሕዝቡ እየተናገረ ሳለ እናቱና ወንድሞቹ+ ሊያነጋግሩት ፈልገው ውጭ ቆመው ነበር።+ 47 ስለሆነም አንድ ሰው “እነሆ፣ እናትህና ወንድሞችህ ሊያነጋግሩህ ፈልገው ውጭ ቆመዋል” አለው። 48 ኢየሱስም መልሶ ሰውየውን “እናቴ ማን ናት? ወንድሞቼስ እነማን ናቸው?” አለው። 49 እጁንም ወደ ደቀ መዛሙርቱ ዘርግቶ እንዲህ አለ፦ “እናቴና ወንድሞቼ እነዚህ ናቸው!+ 50 በሰማይ ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ ሁሉ ለእኔ ወንድሜ፣ እህቴና እናቴ ነውና።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ