የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ማቴዎስ 25
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ማቴዎስ የመጽሐፉ ይዘት

      • የክርስቶስ መገኘት ምልክት (1-46)

        • የአሥሩ ደናግል ምሳሌ (1-13)

        • የታላንቱ ምሳሌ (14-30)

        • በጎችና ፍየሎች (31-46)

ማቴዎስ 25:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 12:35፤ ፊልጵ 2:15
  • +ዮሐ 3:28, 29፤ ራእይ 19:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    3/2018፣ ገጽ 7

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 260-261

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2004፣ ገጽ 13

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 39-40

ማቴዎስ 25:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጥበበኞች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 7:24, 26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    3/2018፣ ገጽ 7

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 260

ማቴዎስ 25:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 39, 42

ማቴዎስ 25:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2015፣ ገጽ 14

    3/1/2004፣ ገጽ 13

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 260-261

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 39, 40-41

ማቴዎስ 25:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    3/2018፣ ገጽ 7

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2015፣ ገጽ 14

    3/1/2004፣ ገጽ 14

ማቴዎስ 25:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 12:35

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 41-43

ማቴዎስ 25:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    3/2018፣ ገጽ 7

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2015፣ ገጽ 14-15

    3/1/2004፣ ገጽ 14-15

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 261

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 43-44

ማቴዎስ 25:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    3/2018፣ ገጽ 7

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2015፣ ገጽ 14-15

    3/1/2004፣ ገጽ 15

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 43-44

ማቴዎስ 25:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ራእይ 19:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    3/2018፣ ገጽ 7

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2015፣ ገጽ 13

    7/15/2013፣ ገጽ 7-8

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 261

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 44-46, 53, 54-55

ማቴዎስ 25:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 13:25, 27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2015፣ ገጽ 15

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 261

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 47, 53-55

ማቴዎስ 25:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2015፣ ገጽ 15

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 261

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 47, 53-55

ማቴዎስ 25:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 24:42, 50፤ ማር 13:33
  • +1ተሰ 5:6፤ 1ጴጥ 5:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 261

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2012፣ ገጽ 23-24

    3/1/2004፣ ገጽ 18

    5/1/1999፣ ገጽ 22

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 47, 53-54

ማቴዎስ 25:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 19:12, 13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2015፣ ገጽ 20

    3/1/2004፣ ገጽ 15

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 262

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 56-58, 60-61, 65-66

ማቴዎስ 25:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የግሪኩ ታላንት 20.4 ኪሎ ግራም ነው። ለ14ን ተመልከት።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2015፣ ገጽ 20-21

    3/1/2004፣ ገጽ 15-16

    6/15/1995፣ ገጽ 17-18

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 57, 58-60, 64

ማቴዎስ 25:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2015፣ ገጽ 20-22

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 262

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 57, 58-60, 64

ማቴዎስ 25:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 262

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 57, 58-60, 64

ማቴዎስ 25:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ብር።” ብር ከተባለው ማዕድን የተሠራ ገንዘብ።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2012፣ ገጽ 28-29

ማቴዎስ 25:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 19:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2015፣ ገጽ 22-23

    7/15/2013፣ ገጽ 7-8

    3/1/2004፣ ገጽ 16

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 56, 57-58, 62-64, 65-67

ማቴዎስ 25:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 19:16, 17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 262

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/1995፣ ገጽ 17-18

ማቴዎስ 25:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 16:10
  • +ዕብ 12:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2004፣ ገጽ 17

    6/15/1995፣ ገጽ 17-18

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 65-72

ማቴዎስ 25:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 19:18, 19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    8/2021፣ ገጽ 22

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 262

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/1995፣ ገጽ 17-18

ማቴዎስ 25:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    8/2021፣ ገጽ 22

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2004፣ ገጽ 17

    6/15/1995፣ ገጽ 17-18

ማቴዎስ 25:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 19:20-23

ማቴዎስ 25:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 262-263

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2012፣ ገጽ 28-29

ማቴዎስ 25:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2015፣ ገጽ 23-24

    6/15/1995፣ ገጽ 17-18

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 262-263

ማቴዎስ 25:27

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ብሬን።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2013፣ ገጽ 7-8

    5/1/2011፣ ገጽ 26

    12/1/2008፣ ገጽ 8

ማቴዎስ 25:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 19:24-26

ማቴዎስ 25:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 13:12፤ ማር 4:25፤ ሉቃስ 8:18፤ ዮሐ 15:2

ማቴዎስ 25:30

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 58, 60, 64

ማቴዎስ 25:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 7:13
  • +ማቴ 16:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 264

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/1997፣ ገጽ 11

    10/15/1995፣ ገጽ 18, 19-24

    5/1/1993፣ ገጽ 19

ማቴዎስ 25:32

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2015፣ ገጽ 13

    8/15/1998፣ ገጽ 20

    10/15/1995፣ ገጽ 22-24

    2/1/1995፣ ገጽ 12-13

    5/1/1993፣ ገጽ 19

    ራእይ፣ ገጽ 123-124

ማቴዎስ 25:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 10:14
  • +ማቴ 25:41

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/1995፣ ገጽ 12-13

    5/1/1993፣ ገጽ 19

ማቴዎስ 25:34

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ይህ አባባል የአዳምንና የሔዋንን ዘሮች ያመለክታል።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2022፣ ገጽ 14

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/1995፣ ገጽ 27

ማቴዎስ 25:35

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 13:2፤ 3ዮሐ 5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/1995፣ ገጽ 25-26

ማቴዎስ 25:36

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    በቂ ልብስ አለመልበስን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ያዕ 2:15, 16
  • +2ጢሞ 1:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/1995፣ ገጽ 25-26

ማቴዎስ 25:37

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 10:42

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/1995፣ ገጽ 25-26

ማቴዎስ 25:38

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/1995፣ ገጽ 25-26

ማቴዎስ 25:39

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/1995፣ ገጽ 25-26

ማቴዎስ 25:40

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 19:17፤ ማቴ 10:40፤ ማር 9:41፤ ዕብ 6:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2015፣ ገጽ 26-27, 29

    10/15/2009፣ ገጽ 16-17

    2/1/2002፣ ገጽ 21-22

    10/15/1995፣ ገጽ 24-26

    2/15/1995፣ ገጽ 15

    2/1/1995፣ ገጽ 12-13

    5/1/1993፣ ገጽ 19-21

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 264-265

ማቴዎስ 25:41

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 7:23
  • +ራእይ 12:9፤ 20:10
  • +ማቴ 18:8, 9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2008፣ ገጽ 5, 7

    10/15/1995፣ ገጽ 27

    ራእይ፣ ገጽ 294-295

ማቴዎስ 25:45

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘካ 2:8፤ ሥራ 9:4, 5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/1995፣ ገጽ 24-25

ማቴዎስ 25:46

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “መቆረጥ፤ መገረዝ።” ከሕይወት መቆረጥን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ጴጥ 2:9
  • +ሮም 2:6, 7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2009፣ ገጽ 8-9

    11/1/2008፣ ገጽ 5, 7

    10/15/1995፣ ገጽ 27-28

    5/15/1993፣ ገጽ 31

    ማመራመር፣ ገጽ 172

ተዛማጅ ሐሳብ

ማቴ. 25:1ሉቃስ 12:35፤ ፊልጵ 2:15
ማቴ. 25:1ዮሐ 3:28, 29፤ ራእይ 19:7
ማቴ. 25:2ማቴ 7:24, 26
ማቴ. 25:7ሉቃስ 12:35
ማቴ. 25:10ራእይ 19:9
ማቴ. 25:11ሉቃስ 13:25, 27
ማቴ. 25:13ማቴ 24:42, 50፤ ማር 13:33
ማቴ. 25:131ተሰ 5:6፤ 1ጴጥ 5:8
ማቴ. 25:14ሉቃስ 19:12, 13
ማቴ. 25:19ሉቃስ 19:15
ማቴ. 25:20ሉቃስ 19:16, 17
ማቴ. 25:21ሉቃስ 16:10
ማቴ. 25:21ዕብ 12:2
ማቴ. 25:22ሉቃስ 19:18, 19
ማቴ. 25:24ሉቃስ 19:20-23
ማቴ. 25:28ሉቃስ 19:24-26
ማቴ. 25:29ማቴ 13:12፤ ማር 4:25፤ ሉቃስ 8:18፤ ዮሐ 15:2
ማቴ. 25:31ዳን 7:13
ማቴ. 25:31ማቴ 16:27
ማቴ. 25:33ዮሐ 10:14
ማቴ. 25:33ማቴ 25:41
ማቴ. 25:35ዕብ 13:2፤ 3ዮሐ 5
ማቴ. 25:36ያዕ 2:15, 16
ማቴ. 25:362ጢሞ 1:16
ማቴ. 25:37ማቴ 10:42
ማቴ. 25:40ምሳሌ 19:17፤ ማቴ 10:40፤ ማር 9:41፤ ዕብ 6:10
ማቴ. 25:41ማቴ 7:23
ማቴ. 25:41ራእይ 12:9፤ 20:10
ማቴ. 25:41ማቴ 18:8, 9
ማቴ. 25:45ዘካ 2:8፤ ሥራ 9:4, 5
ማቴ. 25:462ጴጥ 2:9
ማቴ. 25:46ሮም 2:6, 7
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
  • 43
  • 44
  • 45
  • 46
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ማቴዎስ 25:1-46

የማቴዎስ ወንጌል

25 “በተጨማሪም መንግሥተ ሰማያት መብራታቸውን+ ይዘው ሙሽራውን+ ሊቀበሉ ከወጡ አሥር ደናግል ጋር ሊመሳሰል ይችላል። 2 አምስቱ ሞኞች፣ አምስቱ ደግሞ ልባሞች* ነበሩ።+ 3 ሞኞቹ መብራታቸውን ቢይዙም መጠባበቂያ ዘይት አልያዙም ነበር፤ 4 ልባሞቹ ግን ከመብራታቸው ጋር በዕቃ ዘይት ይዘው ነበር። 5 ሙሽራው በዘገየ ጊዜ ሁሉም እንቅልፍ ተጫጫናቸውና ተኙ። 6 እኩለ ሌሊት ላይ ‘ሙሽራው እየመጣ ነው፤ ወጥታችሁ ተቀበሉት!’ የሚል ጫጫታ ተሰማ። 7 በዚህ ጊዜ ደናግሉ ሁሉ ተነስተው መብራቶቻቸውን አዘጋጁ።+ 8 ሞኞቹ ደናግል ልባሞቹን ‘መብራታችን ሊጠፋብን ስለሆነ ከያዛችሁት ዘይት ላይ ስጡን’ አሏቸው። 9 ልባሞቹም ‘ለእናንተ ከሰጠናችሁ ለእኛም ለእናንተም ላይበቃን ስለሚችል ወደ ሻጮች ሄዳችሁ ለራሳችሁ የተወሰነ ዘይት ብትገዙ ይሻላል’ ብለው መለሱላቸው። 10 ሊገዙ ሄደው ሳሉም ሙሽራው ደረሰ። ተዘጋጅተው የነበሩት ደናግልም ወደ ሠርጉ ድግስ ገቡ፤+ በሩም ተዘጋ። 11 በኋላም የቀሩት ደናግል መጥተው ‘ጌታ ሆይ፣ ጌታ ሆይ፣ ክፈትልን!’ አሉ።+ 12 እሱ ግን ‘እውነቴን ነው የምላችሁ፣ አላውቃችሁም’ አላቸው።

13 “እንግዲህ ቀኑንም ሆነ ሰዓቱን ስለማታውቁ+ ዘወትር ነቅታችሁ ጠብቁ።+

14 “ደግሞም መንግሥተ ሰማያት ባሪያዎቹን ጠርቶ ንብረቱን ለእነሱ በአደራ በመስጠት ወደ ሌላ አገር ለመሄድ ከተነሳ ሰው ጋር ይመሳሰላል።+ 15 ለእያንዳንዱ እንደ ችሎታው፣ ለአንዱ አምስት ታላንት፣* ለሌላው ሁለት፣ ለሌላው ደግሞ አንድ በመስጠት ወደ ሌላ አገር ሄደ። 16 አምስት ታላንት የተቀበለው ሰው ወዲያው ሄዶ ነገደበትና ሌላ አምስት ታላንት አተረፈ። 17 በተመሳሳይም ሁለት ታላንት የተቀበለው ሌላ ሁለት አተረፈ። 18 አንድ ታላንት ብቻ የተቀበለው ባሪያ ግን ሄዶ መሬት ቆፈረና ጌታው የሰጠውን ገንዘብ* ቀበረ።

19 “ከረጅም ጊዜ በኋላ የእነዚያ ባሪያዎች ጌታ መጥቶ ሒሳቡን ከባሪያዎቹ ጋር ተሳሰበ።+ 20 ስለዚህ አምስት ታላንት የተቀበለው ባሪያ ሌላ አምስት ተጨማሪ ታላንት ይዞ በመቅረብ ‘ጌታ ሆይ፣ አምስት ታላንት ሰጥተኸኝ ነበር፤ ይኸው ሌላ አምስት ታላንት አተረፍኩ’ አለ።+ 21 ጌታውም ‘ጎበዝ፣ አንተ ጥሩና ታማኝ ባሪያ! በጥቂት ነገሮች ታማኝ ሆነህ ተገኝተሃል። ስለዚህ በብዙ ነገሮች ላይ እሾምሃለሁ።+ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ’ አለው።+ 22 ቀጥሎም ሁለት ታላንት የተቀበለው ባሪያ ቀርቦ ‘ጌታ ሆይ፣ ሁለት ታላንት ሰጥተኸኝ ነበር፤ ይኸው ሌላ ሁለት ታላንት አተረፍኩ’ አለ።+ 23 ጌታውም ‘ጎበዝ፣ አንተ ጥሩና ታማኝ ባሪያ! በጥቂት ነገሮች ታማኝ ሆነህ ተገኝተሃል። ስለዚህ በብዙ ነገሮች ላይ እሾምሃለሁ። ወደ ጌታህ ደስታ ግባ’ አለው።

24 “በመጨረሻም አንድ ታላንት የተቀበለው ባሪያ ቀርቦ እንዲህ አለው፦ ‘ጌታ ሆይ፣ አንተ ያልዘራኸውን የምታጭድ፣ ያልደከምክበትንም እህል የምትሰበስብ ኃይለኛ ሰው መሆንህን አውቃለሁ።+ 25 ስለዚህ ፈራሁ፤ ሄጄም ታላንትህን መሬት ውስጥ ቀበርኩት። ገንዘብህ ይኸውልህ።’ 26 ጌታውም መልሶ እንዲህ አለው፦ ‘አንተ ክፉና ሰነፍ ባሪያ፣ ያልዘራሁትን የማጭድ፣ ያልደከምኩበትንም እህል የምሰበስብ መሆኔን ታውቅ ኖሯል? 27 ይህን ካወቅክ ገንዘቤን፣* ገንዘብ ለዋጮች ጋ ማስቀመጥ ነበረብህ፤ እኔም ስመጣ ገንዘቤን ከነወለዱ እወስደው ነበር።

28 “‘ስለዚህ ታላንቱን ውሰዱበትና አሥር ታላንት ላለው ስጡት።+ 29 ምክንያቱም ላለው ሁሉ ይጨመርለታል፤ ደግሞም ይትረፈረፍለታል። የሌለው ግን ያው ያለው እንኳ ይወሰድበታል።+ 30 ይህን የማይረባ ባሪያ ውጭ ወዳለው ጨለማ ጣሉት። በዚያም ያለቅሳል፤ ጥርሱንም ያፋጫል።’

31 “የሰው ልጅ+ ከመላእክቱ ሁሉ ጋር+ በክብሩ ሲመጣ በክብራማ ዙፋኑ ላይ ይቀመጣል። 32 ሕዝቦች ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛ በጎቹን ከፍየሎቹ እንደሚለይ ሁሉ እሱም ሰዎችን አንዱን ከሌላው ይለያል። 33 በጎቹን+ በቀኙ፣ ፍየሎቹን ግን በግራው ያደርጋቸዋል።+

34 “ከዚያም ንጉሡ በቀኙ ያሉትን እንዲህ ይላቸዋል፦ ‘እናንተ አባቴ የባረካችሁ ኑ፤ ዓለም ከተመሠረተበት* ጊዜ ጀምሮ የተዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ። 35 ምክንያቱም ተርቤ አብልታችሁኛል፤ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛል። እንግዳ ሆኜ አስተናግዳችሁኛል፤+ 36 ታርዤ* አልብሳችሁኛል።+ ታምሜ አስታማችሁኛል። ታስሬ ጠይቃችሁኛል።’+ 37 ከዚያም ጻድቃኑ መልሰው እንዲህ ይሉታል፦ ‘ጌታ ሆይ፣ ተርበህ አይተን መቼ አበላንህ? ተጠምተህ አይተንስ መቼ አጠጣንህ?+ 38 እንግዳ ሆነህ አይተን መቼ አስተናገድንህ? ወይስ ታርዘህ አይተን መቼ አለበስንህ? 39 ታመህ ወይም ታስረህ አይተን መቼ ጠየቅንህ?’ 40 ንጉሡም መልሶ ‘እውነት እላችኋለሁ፣ ከሁሉ ከሚያንሱት ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ ያደረጋችሁት ሁሉ ለእኔ እንዳደረጋችሁት ይቆጠራል’ ይላቸዋል።+

41 “ከዚያም በግራው ያሉትን እንዲህ ይላቸዋል፦ ‘እናንተ የተረገማችሁ፣ ከእኔ ራቁ፤+ ለዲያብሎስና ለመላእክቱ ወደተዘጋጀው+ ዘላለማዊ እሳት+ ሂዱ። 42 ምክንያቱም ተርቤ አላበላችሁኝም፤ ተጠምቼ አላጠጣችሁኝም። 43 እንግዳ ሆኜ አላስተናገዳችሁኝም፤ ታርዤ አላለበሳችሁኝም፤ ታምሜና ታስሬ አልጠየቃችሁኝም።’ 44 እነሱም መልሰው ‘ጌታ ሆይ፣ ተርበህ ወይስ ተጠምተህ ወይስ እንግዳ ሆነህ ወይስ ታርዘህ ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ መቼ አይተን ሳናገለግልህ ቀረን?’ ይሉታል። 45 እሱም መልሶ ‘እውነት እላችኋለሁ፣ ከሁሉ ከሚያንሱት ከእነዚህ ለአንዱ ይህን ሳታደርጉ መቅረታችሁ ለእኔ እንዳላደረጋችሁት ይቆጠራል’ ይላቸዋል።+ 46 እነዚህ ወደ ዘላለም ጥፋት*+ ጻድቃን ግን ወደ ዘላለም ሕይወት+ ይሄዳሉ።”

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ