የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 119
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ውድ ለሆነው የአምላክ ቃል አድናቆት ማሳየት

        • “ወጣቶች በንጽሕና መመላለስ የሚችሉት እንዴት ነው?” (9)

        • “ማሳሰቢያዎችህን እወዳቸዋለሁ” (24)

        • “ቃልህ ተስፋዬ ነው” (74, 81, 114)

        • “ሕግህን ምንኛ ወደድኩ!” (97)

        • “ከአስተማሪዎቼ ሁሉ የበለጠ ጥልቅ ማስተዋል አለኝ” (99)

        • ‘ቃልህ ለእግሬ መብራት ነው’ (105)

        • “የቃልህ ፍሬ ነገር እውነት ነው” (160)

        • የአምላክን ሕግ የሚወዱ ሰላም አላቸው (165)

መዝሙር 119:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ንጹሕ አቋማቸውን የሚጠብቁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 20:3፤ ያዕ 1:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2005፣ ገጽ 10

መዝሙር 119:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 19:7
  • +2ዜና 31:20, 21

መዝሙር 119:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 38:3

መዝሙር 119:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 5:33፤ ኤር 7:23፤ ያዕ 2:10

መዝሙር 119:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ምነው መንገዴ ጽኑ በሆነልኝ!”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 51:10

መዝሙር 119:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:80

መዝሙር 119:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2005፣ ገጽ 10-11

መዝሙር 119:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2005፣ ገጽ 10-11

መዝሙር 119:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 6:20, 22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2005፣ ገጽ 11-12

    10/1/2002፣ ገጽ 9

መዝሙር 119:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 25:5

መዝሙር 119:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 19:13፤ 37:31
  • +መዝ 112:1

መዝሙር 119:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 19:8, 10፤ 119:72
  • +ኤር 15:16

መዝሙር 119:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መመሪያዎችህን አጠናለሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:93, 100
  • +መዝ 25:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2000፣ ገጽ 15

መዝሙር 119:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ያዕ 1:23-25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2000፣ ገጽ 14

መዝሙር 119:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 38:20

መዝሙር 119:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 29:15

መዝሙር 119:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ . . . ከመናፈቋ የተነሳ ዛለች።”

መዝሙር 119:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:15

መዝሙር 119:22

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ከላዬ ላይ አርቅ።”

መዝሙር 119:23

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሥርዓትህን ያጠናል።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1997፣ ገጽ 14-15

መዝሙር 119:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:14, 168
  • +ዘዳ 17:18-20፤ መዝ 119:105፤ 2ጢሞ 3:16, 17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2006፣ ገጽ 25

    4/15/2005፣ ገጽ 12

መዝሙር 119:25

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ አፈር ላይ ተደፍታለች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 22:15
  • +መዝ 119:154፤ 143:11

መዝሙር 119:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 86:11

መዝሙር 119:27

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አስደናቂ የሆኑትን ሥራዎችህን አጠና ዘንድ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 145:5

መዝሙር 119:28

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ እንቅልፍ አጣች።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2005፣ ገጽ 12

    7/15/1997፣ ገጽ 14-15

መዝሙር 119:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 141:4፤ ምሳሌ 30:8

መዝሙር 119:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 24:15

መዝሙር 119:31

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለኀፍረት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 19:7
  • +መዝ 25:20፤ 119:80

መዝሙር 119:32

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ልቤ የመተማመን ስሜት እንዲያድርበት ስላደረግክ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

  • *

    ቃል በቃል “እሮጣለሁ።”

መዝሙር 119:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 48:17፤ ዮሐ 6:45፤ ያዕ 1:5
  • +መዝ 119:112

መዝሙር 119:35

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እንድሄድ አድርገኝ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 23:3

መዝሙር 119:36

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ትርፍ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 12:15፤ 1ጢሞ 6:10፤ ዕብ 13:5

መዝሙር 119:37

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 15:39፤ ምሳሌ 4:25፤ 23:4, 5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 40

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2010፣ ገጽ 20-24

    4/15/2005፣ ገጽ 13

መዝሙር 119:38

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የተናገርከውን ነገር።”

  • *

    “ለሚፈሩህ የገባኸውን ቃል፣ ለአገልጋይህ ፈጽም” ማለትም ሊሆን ይችላል።

መዝሙር 119:39

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 19:9፤ 119:75

መዝሙር 119:41

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በተናገርከው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 51:1፤ 90:14፤ 119:76

መዝሙር 119:43

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ፍርድህን እጠባበቃለሁና።”

መዝሙር 119:44

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:33

መዝሙር 119:45

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሰፊ በሆነ ስፍራ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 118:5

መዝሙር 119:46

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 1:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2005፣ ገጽ 13

መዝሙር 119:47

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 23:12፤ መዝ 119:174፤ ሮም 7:22

መዝሙር 119:48

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሥርዓትህንም አጠናለሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:127
  • +መዝ 119:23, 71

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2000፣ ገጽ 15

    1/15/1999፣ ገጽ 10

መዝሙር 119:49

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሰጠኸውን ተስፋ።”

  • *

    ወይም “ይህን ቃል እንድጠባበቅ አድርገኸኛል።”

መዝሙር 119:50

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 94:19፤ ሮም 15:4

መዝሙር 119:51

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:157

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2005፣ ገጽ 13-14

መዝሙር 119:52

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 16:5፤ ዘዳ 1:35, 36፤ 4:3
  • +ሮም 15:4

መዝሙር 119:53

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:158፤ 139:21፤ ምሳሌ 28:4

መዝሙር 119:54

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የባዕድ አገር ሰው ሆኜ በምኖርበት ቤት።”

መዝሙር 119:55

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 63:6፤ ኢሳ 26:9

መዝሙር 119:57

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 16:5
  • +ዘፀ 19:8

መዝሙር 119:58

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በተናገርከው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 51:17
  • +መዝ 57:1

መዝሙር 119:59

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:101፤ ኤፌ 5:15

መዝሙር 119:60

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 29:1, 3

መዝሙር 119:61

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 26:8, 9፤ 2ዜና 29:1, 2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2000፣ ገጽ 14

መዝሙር 119:62

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 42:8

መዝሙር 119:63

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 13:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 183

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 48

መዝሙር 119:64

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 33:5፤ 104:13

መዝሙር 119:66

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 3:9፤ መዝ 94:10፤ ዳን 2:21፤ ፊልጵ 1:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/1999፣ ገጽ 10

መዝሙር 119:67

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በስህተት ኃጢአት እሠራ ነበር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:11

መዝሙር 119:68

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 86:5፤ ማር 10:18
  • +ኢሳ 48:17

መዝሙር 119:70

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ልባቸው እንደ ስብ ደንድኗል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 6:10
  • +መዝ 40:8፤ ሮም 7:22

መዝሙር 119:71

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 11:32፤ ዕብ 12:9-11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2006፣ ገጽ 14

    4/15/2005፣ ገጽ 14

መዝሙር 119:72

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 17:18, 19
  • +መዝ 19:7, 10፤ ምሳሌ 3:13-15

መዝሙር 119:73

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 22:12፤ ኢዮብ 32:8

መዝሙር 119:74

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቃልህን እጠባበቃለሁና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:147

መዝሙር 119:75

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:160
  • +ዘዳ 32:4፤ ዕብ 12:11

መዝሙር 119:76

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በተናገርከው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 34:6፤ መዝ 86:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2010፣ ገጽ 24

መዝሙር 119:77

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 51:1፤ 103:13፤ 119:116፤ ዳን 9:18፤ ሉቃስ 1:50
  • +ሮም 7:22

መዝሙር 119:78

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “በውሸት” ማለትም ሊሆን ይችላል።

  • *

    ወይም “መመሪያዎችህን አጠናለሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:45

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2005፣ ገጽ 14-15

መዝሙር 119:80

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 8:58፤ መዝ 119:5, 6፤ 1ዮሐ 2:28

መዝሙር 119:81

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ ማዳንህን ከመናፈቋ የተነሳ ዛለች።”

  • *

    ወይም “ቃልህን እጠባበቃለሁና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚክ 7:7

መዝሙር 119:82

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 69:3
  • +መዝ 86:17፤ 102:2

መዝሙር 119:83

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:61, 176

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2005፣ ገጽ 15

መዝሙር 119:84

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 7:6፤ ራእይ 6:9, 10

መዝሙር 119:86

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 142:6

መዝሙር 119:89

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 89:2፤ 119:152

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2005፣ ገጽ 15-16

መዝሙር 119:90

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 7:9
  • +መዝ 104:5፤ መክ 1:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2005፣ ገጽ 15-16

መዝሙር 119:91

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የፍጥረት ሥራዎቹን በሙሉ ያመለክታል።

መዝሙር 119:92

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 6:23፤ ማቴ 4:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2005፣ ገጽ 16

መዝሙር 119:93

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 18:5፤ ዘዳ 30:16፤ ዮሐ 6:63፤ ሮም 10:5

መዝሙር 119:94

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:15
  • +መዝ 86:2፤ ኢሳ 41:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2005፣ ገጽ 16

መዝሙር 119:96

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በጣም ሰፊ ነው።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2006፣ ገጽ 14

መዝሙር 119:97

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቀኑን ሙሉ አጠናዋለሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 40:8
  • +መዝ 1:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 5

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2006፣ ገጽ 20

    4/15/2002፣ ገጽ 13-14

    3/15/2001፣ ገጽ 16-17

    10/1/2000፣ ገጽ 15

    11/1/1999፣ ገጽ 11

መዝሙር 119:98

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 19:7፤ ምሳሌ 2:6፤ 10:8

መዝሙር 119:99

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ማሳሰቢያዎችህን ስለማጠና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 11:25፤ ሉቃስ 2:46, 47

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2000፣ ገጽ 15

መዝሙር 119:100

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 5/2021፣ ገጽ 6-7

መዝሙር 119:101

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 18:23፤ 119:59

መዝሙር 119:103

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 19:7, 10፤ ምሳሌ 24:13, 14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    5/2017፣ ገጽ 20

መዝሙር 119:104

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:100
  • +መዝ 97:10፤ 101:3፤ ምሳሌ 8:13፤ 13:5፤ ሮም 12:9

መዝሙር 119:105

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 43:3፤ ምሳሌ 6:23፤ ኢሳ 51:4፤ ሮም 15:4፤ 2ጢሞ 3:16, 17፤ 2ጴጥ 1:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 1

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 1 2018፣ ገጽ 14

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2007፣ ገጽ 14-18

    9/1/2006፣ ገጽ 14

    4/15/2005፣ ገጽ 17

    9/15/2002፣ ገጽ 12

    3/1/2002፣ ገጽ 11-12

    9/1/1997፣ ገጽ 32

    ንቁ!፣

    7/2007፣ ገጽ 6

መዝሙር 119:107

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 34:19
  • +መዝ 119:88፤ 143:11

መዝሙር 119:108

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በአፌ በፈቃደኝነት የማቀርበውን መባ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 50:23፤ ሆሴዕ 14:2፤ ዕብ 13:15
  • +ዘዳ 33:10፤ ኢሳ 48:17

መዝሙር 119:109

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ ሁልጊዜ እጄ ውስጥ ናት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:61

መዝሙር 119:110

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:87

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2005፣ ገጽ 17

መዝሙር 119:111

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ዘላለማዊ ውርሻዬ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 19:8፤ 119:129፤ ኤር 15:16

መዝሙር 119:112

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ልቤን አዘንብያለሁ።”

መዝሙር 119:113

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የተከፈለ ልብ ያላቸውን ሰዎች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 18:21፤ ራእይ 3:16
  • +መዝ 40:8፤ 119:97

መዝሙር 119:114

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቃልህን እጠባበቃለሁና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 32:7፤ 91:2
  • +መዝ 130:5

መዝሙር 119:115

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 26:5

መዝሙር 119:116

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በተናገርከው።”

  • *

    ወይም “እንዳፍር አታድርግ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 41:10
  • +መዝ 25:2፤ ሮም 10:11

መዝሙር 119:117

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 41:13
  • +ኢያሱ 1:8፤ መዝ 119:48

መዝሙር 119:118

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 28:9፤ መዝ 95:10

መዝሙር 119:119

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 2:22፤ 25:4, 5፤ ሕዝ 22:18

መዝሙር 119:120

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ሥጋዬ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2005፣ ገጽ 17-18

መዝሙር 119:123

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የተናገርከውን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 69:3፤ 119:81፤ 143:7

መዝሙር 119:124

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 69:16
  • +መዝ 143:10

መዝሙር 119:125

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:34፤ 2ጢሞ 2:7፤ ያዕ 1:5

መዝሙር 119:126

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 9:19፤ ኤር 18:23

መዝሙር 119:127

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከጠራ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 19:9, 10፤ 119:72፤ ምሳሌ 3:13, 14

መዝሙር 119:128

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መመሪያህ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 19:8
  • +መዝ 119:104

መዝሙር 119:129

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ ትጠብቃቸዋለች።”

መዝሙር 119:130

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:105፤ ምሳሌ 6:23፤ 2ቆሮ 4:6፤ 2ጴጥ 1:19
  • +መዝ 19:7፤ ምሳሌ 1:1, 4፤ 2ጢሞ 3:15

መዝሙር 119:131

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “አፌን ከፍቼ አለከልካለሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 42:1፤ 1ጴጥ 2:2

መዝሙር 119:132

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 6:10
  • +1ሳሙ 1:10, 11፤ 2ሳሙ 16:11, 12፤ ኢሳ 38:9, 20

መዝሙር 119:133

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አካሄዴን አጽና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 19:13፤ ሮም 6:12

መዝሙር 119:134

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ዋጀኝ።”

መዝሙር 119:135

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለአገልጋይህ ፈገግታ አሳይ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 6:25፤ መዝ 4:6

መዝሙር 119:136

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 9:4፤ 2ጴጥ 2:7, 8

መዝሙር 119:137

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:4
  • +ራእይ 16:5, 7

መዝሙር 119:139

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 10:16፤ መዝ 69:9፤ ዮሐ 2:17

መዝሙር 119:140

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 12:6፤ 119:160
  • +መዝ 119:97

መዝሙር 119:141

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 22:6, 7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2005፣ ገጽ 19

መዝሙር 119:142

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 36:6
  • +ዘፀ 34:6፤ መዝ 119:160፤ ዮሐ 17:17

መዝሙር 119:144

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:34

መዝሙር 119:147

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በማለዳ ወጋገን።”

  • *

    ወይም “ቃልህን እጠባበቃለሁና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 5:3፤ 88:13፤ ማር 1:35

መዝሙር 119:148

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቃልህን ማጥናት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 63:6፤ ሉቃስ 6:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2012፣ ገጽ 29-30

መዝሙር 119:149

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 51:1፤ ኢሳ 63:7

መዝሙር 119:150

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጸያፍ በሆነ ምግባር።”

መዝሙር 119:151

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:7፤ መዝ 46:1፤ 145:18
  • +መዝ 19:9፤ ዮሐ 17:17

መዝሙር 119:152

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:144፤ መክ 3:14

መዝሙር 119:153

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 9:13

መዝሙር 119:154

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጥብቅና ቁምልኝ።”

  • *

    ወይም “በተናገርከው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 24:15፤ መዝ 43:1

መዝሙር 119:155

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 17:15, 18፤ መዝ 73:27፤ ምሳሌ 15:29

መዝሙር 119:156

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 21:13፤ መዝ 86:15፤ ኢሳ 55:7፤ 2ቆሮ 1:3፤ ያዕ 5:11

መዝሙር 119:157

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 25:19

መዝሙር 119:158

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 139:21

መዝሙር 119:159

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:40, 88፤ ሰቆ 3:22

መዝሙር 119:160

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 7:28፤ መዝ 12:6፤ ዮሐ 17:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2023፣ ገጽ 2-7

መዝሙር 119:161

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:23
  • +2ነገ 22:19

መዝሙር 119:162

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 15:16

መዝሙር 119:163

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 101:7፤ 119:29, 104
  • +መዝ 1:2

መዝሙር 119:164

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2006፣ ገጽ 14

መዝሙር 119:165

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እንቅፋትም የለባቸውም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 1:2, 3፤ ምሳሌ 3:1, 2፤ ኢሳ 32:17፤ 48:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2013፣ ገጽ 4-5

    4/15/2005፣ ገጽ 19-20

መዝሙር 119:167

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ ማሳሰቢያዎችህን ትጠብቃለች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 1:2፤ 40:8፤ ሮም 7:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2000፣ ገጽ 14-19

መዝሙር 119:168

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 139:3፤ ምሳሌ 5:21፤ 15:11፤ ዕብ 4:13

መዝሙር 119:169

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 18:6
  • +1ዜና 22:12፤ ምሳሌ 2:3, 5

መዝሙር 119:170

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በተናገርከው።”

መዝሙር 119:171

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 63:5፤ 71:17፤ 145:7

መዝሙር 119:172

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 40:9

መዝሙር 119:173

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 30:19፤ ኢያሱ 24:15, 22
  • +መዝ 60:5

መዝሙር 119:174

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 1:2

መዝሙር 119:175

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ በሕይወት ትኑር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 9:13, 14፤ ኢሳ 38:19

መዝሙር 119:176

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 95:7፤ ሉቃስ 15:4፤ 1ጴጥ 2:25
  • +መክ 12:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2005፣ ገጽ 20

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 119:12ነገ 20:3፤ ያዕ 1:25
መዝ. 119:2መዝ 19:7
መዝ. 119:22ዜና 31:20, 21
መዝ. 119:3ኢሳ 38:3
መዝ. 119:4ዘዳ 5:33፤ ኤር 7:23፤ ያዕ 2:10
መዝ. 119:5መዝ 51:10
መዝ. 119:6መዝ 119:80
መዝ. 119:9ምሳሌ 6:20, 22
መዝ. 119:10መዝ 25:5
መዝ. 119:11መዝ 19:13፤ 37:31
መዝ. 119:11መዝ 112:1
መዝ. 119:14መዝ 19:8, 10፤ 119:72
መዝ. 119:14ኤር 15:16
መዝ. 119:15መዝ 119:93, 100
መዝ. 119:15መዝ 25:10
መዝ. 119:16ያዕ 1:23-25
መዝ. 119:17ኢሳ 38:20
መዝ. 119:191ዜና 29:15
መዝ. 119:21ዘዳ 28:15
መዝ. 119:24መዝ 119:14, 168
መዝ. 119:24ዘዳ 17:18-20፤ መዝ 119:105፤ 2ጢሞ 3:16, 17
መዝ. 119:25መዝ 22:15
መዝ. 119:25መዝ 119:154፤ 143:11
መዝ. 119:26መዝ 86:11
መዝ. 119:27መዝ 145:5
መዝ. 119:29መዝ 141:4፤ ምሳሌ 30:8
መዝ. 119:30ኢያሱ 24:15
መዝ. 119:31መዝ 19:7
መዝ. 119:31መዝ 25:20፤ 119:80
መዝ. 119:33ኢሳ 48:17፤ ዮሐ 6:45፤ ያዕ 1:5
መዝ. 119:33መዝ 119:112
መዝ. 119:35መዝ 23:3
መዝ. 119:36ሉቃስ 12:15፤ 1ጢሞ 6:10፤ ዕብ 13:5
መዝ. 119:37ዘኁ 15:39፤ ምሳሌ 4:25፤ 23:4, 5
መዝ. 119:39መዝ 19:9፤ 119:75
መዝ. 119:41መዝ 51:1፤ 90:14፤ 119:76
መዝ. 119:44መዝ 119:33
መዝ. 119:45መዝ 118:5
መዝ. 119:46ሮም 1:16
መዝ. 119:47ኢዮብ 23:12፤ መዝ 119:174፤ ሮም 7:22
መዝ. 119:48መዝ 119:127
መዝ. 119:48መዝ 119:23, 71
መዝ. 119:50መዝ 94:19፤ ሮም 15:4
መዝ. 119:51መዝ 119:157
መዝ. 119:52ዘኁ 16:5፤ ዘዳ 1:35, 36፤ 4:3
መዝ. 119:52ሮም 15:4
መዝ. 119:53መዝ 119:158፤ 139:21፤ ምሳሌ 28:4
መዝ. 119:55መዝ 63:6፤ ኢሳ 26:9
መዝ. 119:57መዝ 16:5
መዝ. 119:57ዘፀ 19:8
መዝ. 119:58መዝ 51:17
መዝ. 119:58መዝ 57:1
መዝ. 119:59መዝ 119:101፤ ኤፌ 5:15
መዝ. 119:602ዜና 29:1, 3
መዝ. 119:611ሳሙ 26:8, 9፤ 2ዜና 29:1, 2
መዝ. 119:62መዝ 42:8
መዝ. 119:63ምሳሌ 13:20
መዝ. 119:64መዝ 33:5፤ 104:13
መዝ. 119:661ነገ 3:9፤ መዝ 94:10፤ ዳን 2:21፤ ፊልጵ 1:9
መዝ. 119:67መዝ 119:11
መዝ. 119:68መዝ 86:5፤ ማር 10:18
መዝ. 119:68ኢሳ 48:17
መዝ. 119:70ኢሳ 6:10
መዝ. 119:70መዝ 40:8፤ ሮም 7:22
መዝ. 119:711ቆሮ 11:32፤ ዕብ 12:9-11
መዝ. 119:72ዘዳ 17:18, 19
መዝ. 119:72መዝ 19:7, 10፤ ምሳሌ 3:13-15
መዝ. 119:731ዜና 22:12፤ ኢዮብ 32:8
መዝ. 119:74መዝ 119:147
መዝ. 119:75መዝ 119:160
መዝ. 119:75ዘዳ 32:4፤ ዕብ 12:11
መዝ. 119:76ዘፀ 34:6፤ መዝ 86:5
መዝ. 119:77መዝ 51:1፤ 103:13፤ 119:116፤ ዳን 9:18፤ ሉቃስ 1:50
መዝ. 119:77ሮም 7:22
መዝ. 119:78መዝ 119:45
መዝ. 119:801ነገ 8:58፤ መዝ 119:5, 6፤ 1ዮሐ 2:28
መዝ. 119:81ሚክ 7:7
መዝ. 119:82መዝ 69:3
መዝ. 119:82መዝ 86:17፤ 102:2
መዝ. 119:83መዝ 119:61, 176
መዝ. 119:84መዝ 7:6፤ ራእይ 6:9, 10
መዝ. 119:86መዝ 142:6
መዝ. 119:89መዝ 89:2፤ 119:152
መዝ. 119:90ዘዳ 7:9
መዝ. 119:90መዝ 104:5፤ መክ 1:4
መዝ. 119:92ምሳሌ 6:23፤ ማቴ 4:4
መዝ. 119:93ዘሌ 18:5፤ ዘዳ 30:16፤ ዮሐ 6:63፤ ሮም 10:5
መዝ. 119:94መዝ 119:15
መዝ. 119:94መዝ 86:2፤ ኢሳ 41:10
መዝ. 119:97መዝ 40:8
መዝ. 119:97መዝ 1:2
መዝ. 119:98መዝ 19:7፤ ምሳሌ 2:6፤ 10:8
መዝ. 119:99ማቴ 11:25፤ ሉቃስ 2:46, 47
መዝ. 119:101መዝ 18:23፤ 119:59
መዝ. 119:103መዝ 19:7, 10፤ ምሳሌ 24:13, 14
መዝ. 119:104መዝ 119:100
መዝ. 119:104መዝ 97:10፤ 101:3፤ ምሳሌ 8:13፤ 13:5፤ ሮም 12:9
መዝ. 119:105መዝ 43:3፤ ምሳሌ 6:23፤ ኢሳ 51:4፤ ሮም 15:4፤ 2ጢሞ 3:16, 17፤ 2ጴጥ 1:19
መዝ. 119:107መዝ 34:19
መዝ. 119:107መዝ 119:88፤ 143:11
መዝ. 119:108መዝ 50:23፤ ሆሴዕ 14:2፤ ዕብ 13:15
መዝ. 119:108ዘዳ 33:10፤ ኢሳ 48:17
መዝ. 119:109መዝ 119:61
መዝ. 119:110መዝ 119:87
መዝ. 119:111መዝ 19:8፤ 119:129፤ ኤር 15:16
መዝ. 119:1131ነገ 18:21፤ ራእይ 3:16
መዝ. 119:113መዝ 40:8፤ 119:97
መዝ. 119:114መዝ 32:7፤ 91:2
መዝ. 119:114መዝ 130:5
መዝ. 119:115መዝ 26:5
መዝ. 119:116ኢሳ 41:10
መዝ. 119:116መዝ 25:2፤ ሮም 10:11
መዝ. 119:117ኢሳ 41:13
መዝ. 119:117ኢያሱ 1:8፤ መዝ 119:48
መዝ. 119:1181ዜና 28:9፤ መዝ 95:10
መዝ. 119:119ምሳሌ 2:22፤ 25:4, 5፤ ሕዝ 22:18
መዝ. 119:123መዝ 69:3፤ 119:81፤ 143:7
መዝ. 119:124መዝ 69:16
መዝ. 119:124መዝ 143:10
መዝ. 119:125መዝ 119:34፤ 2ጢሞ 2:7፤ ያዕ 1:5
መዝ. 119:126መዝ 9:19፤ ኤር 18:23
መዝ. 119:127መዝ 19:9, 10፤ 119:72፤ ምሳሌ 3:13, 14
መዝ. 119:128መዝ 19:8
መዝ. 119:128መዝ 119:104
መዝ. 119:130መዝ 119:105፤ ምሳሌ 6:23፤ 2ቆሮ 4:6፤ 2ጴጥ 1:19
መዝ. 119:130መዝ 19:7፤ ምሳሌ 1:1, 4፤ 2ጢሞ 3:15
መዝ. 119:131መዝ 42:1፤ 1ጴጥ 2:2
መዝ. 119:132ዕብ 6:10
መዝ. 119:1321ሳሙ 1:10, 11፤ 2ሳሙ 16:11, 12፤ ኢሳ 38:9, 20
መዝ. 119:133መዝ 19:13፤ ሮም 6:12
መዝ. 119:135ዘኁ 6:25፤ መዝ 4:6
መዝ. 119:136ሕዝ 9:4፤ 2ጴጥ 2:7, 8
መዝ. 119:137ዘዳ 32:4
መዝ. 119:137ራእይ 16:5, 7
መዝ. 119:1392ነገ 10:16፤ መዝ 69:9፤ ዮሐ 2:17
መዝ. 119:140መዝ 12:6፤ 119:160
መዝ. 119:140መዝ 119:97
መዝ. 119:141መዝ 22:6, 7
መዝ. 119:142መዝ 36:6
መዝ. 119:142ዘፀ 34:6፤ መዝ 119:160፤ ዮሐ 17:17
መዝ. 119:144መዝ 119:34
መዝ. 119:147መዝ 5:3፤ 88:13፤ ማር 1:35
መዝ. 119:148መዝ 63:6፤ ሉቃስ 6:12
መዝ. 119:149መዝ 51:1፤ ኢሳ 63:7
መዝ. 119:151ዘዳ 4:7፤ መዝ 46:1፤ 145:18
መዝ. 119:151መዝ 19:9፤ ዮሐ 17:17
መዝ. 119:152መዝ 119:144፤ መክ 3:14
መዝ. 119:153መዝ 9:13
መዝ. 119:1541ሳሙ 24:15፤ መዝ 43:1
መዝ. 119:1552ነገ 17:15, 18፤ መዝ 73:27፤ ምሳሌ 15:29
መዝ. 119:1561ዜና 21:13፤ መዝ 86:15፤ ኢሳ 55:7፤ 2ቆሮ 1:3፤ ያዕ 5:11
መዝ. 119:157መዝ 25:19
መዝ. 119:158መዝ 139:21
መዝ. 119:159መዝ 119:40, 88፤ ሰቆ 3:22
መዝ. 119:1602ሳሙ 7:28፤ መዝ 12:6፤ ዮሐ 17:17
መዝ. 119:161መዝ 119:23
መዝ. 119:1612ነገ 22:19
መዝ. 119:162ኤር 15:16
መዝ. 119:163መዝ 101:7፤ 119:29, 104
መዝ. 119:163መዝ 1:2
መዝ. 119:165መዝ 1:2, 3፤ ምሳሌ 3:1, 2፤ ኢሳ 32:17፤ 48:18
መዝ. 119:167መዝ 1:2፤ 40:8፤ ሮም 7:22
መዝ. 119:168መዝ 139:3፤ ምሳሌ 5:21፤ 15:11፤ ዕብ 4:13
መዝ. 119:169መዝ 18:6
መዝ. 119:1691ዜና 22:12፤ ምሳሌ 2:3, 5
መዝ. 119:171መዝ 63:5፤ 71:17፤ 145:7
መዝ. 119:172መዝ 40:9
መዝ. 119:173ዘዳ 30:19፤ ኢያሱ 24:15, 22
መዝ. 119:173መዝ 60:5
መዝ. 119:174መዝ 1:2
መዝ. 119:175መዝ 9:13, 14፤ ኢሳ 38:19
መዝ. 119:176መዝ 95:7፤ ሉቃስ 15:4፤ 1ጴጥ 2:25
መዝ. 119:176መክ 12:13
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
  • 43
  • 44
  • 45
  • 46
  • 47
  • 48
  • 49
  • 50
  • 51
  • 52
  • 53
  • 54
  • 55
  • 56
  • 57
  • 58
  • 59
  • 60
  • 61
  • 62
  • 63
  • 64
  • 65
  • 66
  • 67
  • 68
  • 69
  • 70
  • 71
  • 72
  • 73
  • 74
  • 75
  • 76
  • 77
  • 78
  • 79
  • 80
  • 81
  • 82
  • 83
  • 84
  • 85
  • 86
  • 87
  • 88
  • 89
  • 90
  • 91
  • 92
  • 93
  • 94
  • 95
  • 96
  • 97
  • 98
  • 99
  • 100
  • 101
  • 102
  • 103
  • 104
  • 105
  • 106
  • 107
  • 108
  • 109
  • 110
  • 111
  • 112
  • 113
  • 114
  • 115
  • 116
  • 117
  • 118
  • 119
  • 120
  • 121
  • 122
  • 123
  • 124
  • 125
  • 126
  • 127
  • 128
  • 129
  • 130
  • 131
  • 132
  • 133
  • 134
  • 135
  • 136
  • 137
  • 138
  • 139
  • 140
  • 141
  • 142
  • 143
  • 144
  • 145
  • 146
  • 147
  • 148
  • 149
  • 150
  • 151
  • 152
  • 153
  • 154
  • 155
  • 156
  • 157
  • 158
  • 159
  • 160
  • 161
  • 162
  • 163
  • 164
  • 165
  • 166
  • 167
  • 168
  • 169
  • 170
  • 171
  • 172
  • 173
  • 174
  • 175
  • 176
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 119:1-176

መዝሙር

א [አሌፍ]

119 በመንገዳቸው ነቀፋ የሌለባቸው፣*

በይሖዋ ሕግ የሚመላለሱ ሰዎች ደስተኞች ናቸው።+

 2 ማሳሰቢያዎቹን የሚጠብቁ፣+

እሱን በሙሉ ልባቸው የሚፈልጉ ደስተኞች ናቸው።+

 3 ክፉ ነገር አያደርጉም፤

በመንገዶቹ ይሄዳሉ።+

 4 አንተ መመሪያዎችህን

በጥብቅ እንድንከተል አዘኸናል።+

 5 ሥርዓትህን እጠብቅ ዘንድ

ምነው በአቋሜ በጸናሁ!*+

 6 ይህ ቢሆንልኝ፣

ትእዛዛትህን ሁሉ በትኩረት ስመለከት አላፍርም።+

 7 የጽድቅ ፍርዶችህን በተማርኩ ጊዜ

በቀና ልብ አወድስሃለሁ።

 8 ሥርዓትህን አከብራለሁ።

አቤቱ እርግፍ አድርገህ አትተወኝ።

ב [ቤት]

 9 ወጣቶች በንጽሕና መመላለስ የሚችሉት እንዴት ነው?

በቃልህ መሠረት ራሳቸውን በመጠበቅ ነው።+

10 በሙሉ ልቤ አንተን እሻለሁ።

ከትእዛዛትህ እንድርቅ አትፍቀድ።+

11 በአንተ ላይ ኃጢአት እንዳልሠራ፣+

አንተ የተናገርከውን በልቤ ውስጥ እንደ ውድ ሀብት እሸሽጋለሁ።+

12 ይሖዋ ሆይ፣ ውዳሴ ይድረስህ፤

ሥርዓትህን አስተምረኝ።

13 የተናገርካቸውን ፍርዶች ሁሉ

በከንፈሮቼ አስታውቃለሁ።

14 ውድ ከሆኑ ሌሎች ነገሮች ሁሉ ይበልጥ፣+

በማሳሰቢያዎችህ ሐሴት አደርጋለሁ።+

15 በመመሪያዎችህ ላይ አሰላስላለሁ፤*+

ዓይኖቼንም በመንገዶችህ ላይ እተክላለሁ።+

16 ያወጣሃቸውን ደንቦች እወዳቸዋለሁ።

ቃልህን አልረሳም።+

ג [ጊሜል]

17 በሕይወት መኖርና ቃልህን መጠበቅ እችል ዘንድ፣

ለአገልጋይህ ደግነት አሳይ።+

18 በሕግህ ውስጥ ያሉትን አስደናቂ ነገሮች

አጥርቼ እንዳይ ዓይኖቼን ክፈት።

19 በምድሪቱ ላይ የባዕድ አገር ሰው ነኝ።+

ትእዛዛትህን ከእኔ አትሰውር።

20 እኔ* ፍርዶችህን

ዘወትር ከመናፈቄ የተነሳ ዛልኩ።

21 እብሪተኛ የሆኑትን፣

ከትእዛዛትህ የራቁትን የተረገሙ ሰዎች ትገሥጻለህ።+

22 ማሳሰቢያዎችህን ጠብቄአለሁና፣

ዘለፋንና ንቀትን ከእኔ አስወግድ።*

23 መኳንንትም እንኳ አንድ ላይ ተቀምጠው ስለ እኔ መጥፎ ነገር ሲያወሩ፣

አገልጋይህ በሥርዓትህ ላይ ያሰላስላል።*

24 ማሳሰቢያዎችህን እወዳቸዋለሁ፤+

መካሪዎቼ ናቸው።+

ד [ዳሌት]

25 አፈር ላይ ተደፍቻለሁ።*+

በቃልህ መሠረት በሕይወት አቆየኝ።+

26 መንገዶቼን ለአንተ ተናገርኩ፤ አንተም መለስክልኝ፤

ሥርዓትህን አስተምረኝ።+

27 አስደናቂ በሆኑት ሥራዎችህ ላይ አሰላስል ዘንድ፣*+

የመመሪያዎችህን ትርጉም እንዳስተውል አድርገኝ።

28 ከሐዘን የተነሳ እንቅልፍ አጣሁ።*

በቃልህ መሠረት አበርታኝ።

29 የአታላይነትን መንገድ ከእኔ አርቅ፤+

ሕግህንም በማሳወቅ ሞገስ አሳየኝ።

30 የታማኝነትን ጎዳና መርጫለሁ።+

ፍርዶችህ ትክክል እንደሆኑ እገነዘባለሁ።

31 ማሳሰቢያዎችህን የሙጥኝ እላለሁ።+

ይሖዋ ሆይ፣ ለሐዘን* እንድዳረግ አትፍቀድ።+

32 በልቤ ውስጥ ቦታ ስለሰጠኸው፣*

የትእዛዛትህን መንገድ በጉጉት እከተላለሁ።*

ה [ሄ]

33 ይሖዋ ሆይ፣ የሥርዓትህን መንገድ አስተምረኝ፤+

እኔም እስከ መጨረሻው እከተለዋለሁ።+

34 ሕግህን እንዳከብርና

በሙሉ ልቤ እንድጠብቅ

ማስተዋል ስጠኝ።

35 በትእዛዛትህ መንገድ ምራኝ፤*+

በእሱ ደስ እሰኛለሁና።

36 ልቤ የግል ጥቅም* ከማሳደድ+ ይልቅ

ወደ ማሳሰቢያዎችህ እንዲያዘነብል አድርግ።

37 ከንቱ ነገር እንዳያዩ ዓይኖቼን መልስ፤+

በመንገድህ ላይ በሕይወት እንድቀጥል አድርገኝ።

38 አንተ በሌሎች ትፈራ ዘንድ፣

ለአገልጋይህ የገባኸውን ቃል* ፈጽም።*

39 በጣም የምፈራውን ውርደት ከእኔ አርቅ፤

ፍርዶችህ ጥሩ ናቸውና።+

40 መመሪያዎችህን ምን ያህል እንደናፈቅኩ ተመልከት።

በጽድቅህ ሕያው ሆኜ እንድኖር አድርገኝ።

ו [ዋው]

41 ይሖዋ ሆይ፣ ቃል በገባኸው* መሠረት

ታማኝ ፍቅርህንና ማዳንህን ልቅመስ፤+

42 በዚህ ጊዜ ለሚሳለቅብኝ መልስ መስጠት እችላለሁ፤

በቃልህ እታመናለሁና።

43 የእውነትን ቃል ከአፌ አታርቅ፤

በፍርድህ ተስፋ አድርጌአለሁና።*

44 እኔ ሕግህን ዘወትር፣

አዎ፣ ለዘላለም እጠብቃለሁ።+

45 ደህንነት በማገኝበት ስፍራ* እንደ ልቤ እመላለሳለሁ፤+

መመሪያዎችህን ከልቤ እፈልጋለሁና።

46 ስለ ማሳሰቢያዎችህ በነገሥታት ፊት እናገራለሁ፤

ደግሞም አላፍርም።+

47 ትእዛዛትህ ደስ ያሰኙኛል፤

አዎ፣ እወዳቸዋለሁ።+

48 ትእዛዛትህን ስለምወዳቸው+ እጆቼን ከፍ አድርጌ ወደ አንተ እጸልያለሁ፤

በሥርዓትህም ላይ አሰላስላለሁ።*+

ז [ዛየን]

49 ለአገልጋይህ የተናገርከውን ቃል* አስታውስ፤

በዚህ ቃል ተስፋ ሰጥተኸኛል።*

50 በመከራዬ ወቅት መጽናኛ የማገኘው በዚህ ነው፤+

የተናገርከው ቃል በሕይወት አቆይቶኛልና።

51 እብሪተኞች እጅግ ይሳለቁብኛል፤

እኔ ግን ከሕግህ ንቅንቅ አልልም።+

52 ይሖዋ ሆይ፣ ከጥንት ጀምሮ የነበሩትን ፍርዶችህን አስታውሳለሁ፤+

በእነዚህም መጽናኛ አገኛለሁ።+

53 ሕግህን ከተዉ ክፉ ሰዎች የተነሳ

በቁጣ በገንኩ።+

54 በምኖርበት ቦታ* ሁሉ

ሥርዓትህ መዝሙር ሆነልኝ።

55 ይሖዋ ሆይ፣ ሕግህን እጠብቅ ዘንድ

በሌሊት ስምህን አስታውሳለሁ።+

56 ይህን ልማድ አድርጌዋለሁ፤

ምክንያቱም መመሪያዎችህን ጠብቄአለሁ።

ח [ኼት]

57 ይሖዋ ድርሻዬ ነው፤+

ሕግህን ለመጠበቅ ቃል ገብቻለሁ።+

58 በሙሉ ልቤ አንተን እማጸናለሁ፤+

በገባኸው ቃል* መሠረት ሞገስ አሳየኝ።+

59 እግሮቼን ወደ ማሳሰቢያዎችህ እመልስ ዘንድ

መንገዴን መረመርኩ።+

60 ትእዛዛትህን ለመጠበቅ ፈጠንኩ፤

ፈጽሞ አልዘገየሁም።+

61 የክፉዎች ገመድ ተተበተበብኝ፤

ሆኖም ሕግህን አልረሳሁም።+

62 ስለ ጽድቅ ፍርዶችህ አንተን ለማመስገን

እኩለ ሌሊት ላይ እነሳለሁ።+

63 አንተን ለሚፈሩ ሁሉ፣

መመሪያዎችህንም ለሚጠብቁ ባልንጀራ ነኝ።+

64 ይሖዋ ሆይ፣ ታማኝ ፍቅርህ ምድርን ይሞላል፤+

ሥርዓትህን አስተምረኝ።

ט [ቴት]

65 ይሖዋ ሆይ፣ በቃልህ መሠረት

ለአገልጋይህ መልካም ነገር አድርገህለታል።

66 ማስተዋልንና እውቀትን አስተምረኝ፤+

በትእዛዛትህ ታምኛለሁና።

67 መከራ ላይ ከመውደቄ በፊት፣ መንገድ ስቼ እሄድ ነበር፤*

አሁን ግን የተናገርከውን እጠብቃለሁ።+

68 አንተ ጥሩ ነህ፤+ ሥራህም ጥሩ ነው።

ሥርዓትህን አስተምረኝ።+

69 እብሪተኞች በውሸት ስሜን ያጎድፋሉ፤

እኔ ግን በሙሉ ልቤ መመሪያዎችህን እጠብቃለሁ።

70 ልባቸው ደንዝዟል፤*+

እኔ ግን ሕግህን እወዳለሁ።+

71 ሥርዓትህን እማር ዘንድ

በመከራ ውስጥ ማለፌ ጥሩ ሆነልኝ።+

72 አንተ ያወጅከው ሕግ ጠቅሞኛል፤+

ለእኔ ከብዙ ወርቅና ብር እጅግ የተሻለ ነው።+

י [ዮድ]

73 እጆችህ ሠሩኝ፤ ደግሞም አበጁኝ።

ትእዛዛትህን እማር ዘንድ

ማስተዋል ስጠኝ።+

74 አንተን የሚፈሩ ሰዎች እኔን አይተው ሐሴት ያደርጋሉ፤

ቃልህ ተስፋዬ ነውና።*+

75 ይሖዋ ሆይ፣ ፍርዶችህ በጽድቅ ላይ የተመሠረቱ እንደሆኑና+

ከታማኝነትህ የተነሳ እንደቀጣኸኝ አውቃለሁ።+

76 ለአገልጋይህ በገባኸው ቃል* መሠረት፣

እባክህ፣ ታማኝ ፍቅርህ+ ያጽናናኝ።

77 በሕይወት መኖሬን እንድቀጥል ምሕረት አሳየኝ፤+

ሕግህን እወዳለሁና።+

78 እብሪተኞች ኀፍረት ይከናነቡ፤

ያላንዳች ምክንያት* በድለውኛልና።

እኔ ግን በመመሪያዎችህ ላይ አሰላስላለሁ።*+

79 አንተን የሚፈሩ፣ ማሳሰቢያዎችህንም የሚያውቁ፣

ወደ እኔ ይመለሱ።

80 ለኀፍረት እንዳልዳረግ፣

ልቤ ነቀፋ በሌለበት መንገድ ሥርዓትህን ይከተል።+

כ [ካፍ]

81 ማዳንህን እናፍቃለሁ፤*+

ቃልህ ተስፋዬ ነውና።*

82 አንተ የተናገርከው ቃል ሲፈጸም ለማየት ዓይኖቼ ይጓጓሉ፤+

“የምታጽናናኝ መቼ ነው?”+ እያልኩ እጠይቃለሁ።

83 ጭስ እንዳደረቀው አቁማዳ ሆኛለሁና፤

ሆኖም ሥርዓትህን አልረሳም።+

84 ባሪያህ በሕይወት የሚቆየው እስከ መቼ ነው?

ስደት በሚያደርሱብኝ ላይ የምትፈርደው መቼ ነው?+

85 ሕግህን የሚጥሱ

እብሪተኛ ሰዎች እኔን ለማጥመድ ጉድጓድ ይቆፍራሉ።

86 ትእዛዛትህ ሁሉ አስተማማኝ ናቸው።

ሰዎች ያለምክንያት ያሳድዱኛል፤ አቤቱ እርዳኝ!+

87 ከምድር ገጽ ሊያጠፉኝ ምንም ያህል አልቀራቸውም ነበር፤

እኔ ግን መመሪያዎችህን አልተውኩም።

88 የተናገርካቸውን ማሳሰቢያዎች እጠብቅ ዘንድ፣

ከታማኝ ፍቅርህ የተነሳ በሕይወት አቆየኝ።

ל [ላሜድ]

89 ይሖዋ ሆይ፣ ቃልህ በሰማያት፣

ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።+

90 ታማኝነትህ ከትውልድ እስከ ትውልድ ነው።+

ምድር ለዘለቄታው እንድትኖር በጽኑ መሠረትካት።+

91 በፍርዶችህ መሠረት እስከ ዛሬ ጸንተው ኖረዋል፤*

ሁሉም አገልጋዮችህ ናቸውና።

92 ሕግህን ባልወድ ኖሮ፣

በደረሰብኝ ጉስቁልና በጠፋሁ ነበር።+

93 መመሪያዎችህን ፈጽሞ አልረሳም፤

ምክንያቱም በእነሱ አማካኝነት በሕይወት አቆይተኸኛል።+

94 እኔ የአንተ ነኝ፤

መመሪያዎችህን ፈልጌአለሁና+ አድነኝ።+

95 ክፉዎች እኔን ለማጥፋት ያደባሉ፤

እኔ ግን ለማሳሰቢያዎችህ ትኩረት እሰጣለሁ።

96 ፍጽምና ሁሉ ገደብ እንዳለው አይቻለሁ።

ትእዛዝህ ግን ገደብ የለውም።*

מ [ሜም]

97 ሕግህን ምንኛ ወደድኩ!+

ቀኑን ሙሉ አሰላስለዋለሁ።*+

98 ትእዛዝህ ለዘላለም ስለማይለየኝ፣

ከጠላቶቼ ይበልጥ ጥበበኛ ያደርገኛል።+

99 በማሳሰቢያዎችህ ላይ ስለማሰላስል፣*

ከአስተማሪዎቼ ሁሉ የበለጠ ጥልቅ ማስተዋል አለኝ።+

100 መመሪያዎችህን ስለማከብር፣

ከሽማግሌዎች ይበልጥ በማስተዋል እመላለሳለሁ።

101 ቃልህን እጠብቅ ዘንድ፣

በየትኛውም ክፉ መንገድ ከመሄድ እቆጠባለሁ።+

102 አንተ አስተምረኸኛልና፣

ከፍርዶችህ ፈቀቅ አልልም።

103 የተናገርከው ነገር ለምላሴ እጅግ ጣፋጭ ነው፤

ለአፌም ከማር የበለጠ ይጥማል!+

104 ከመመሪያዎችህ የተነሳ በማስተዋል እመላለሳለሁ።+

ስለዚህ የሐሰትን መንገድ ሁሉ እጠላለሁ።+

נ [ኑን]

105 ቃልህ ለእግሬ መብራት፣

ለመንገዴም ብርሃን ነው።+

106 የጽድቅ ፍርዶችህን ለመጠበቅ ምያለሁ፤

ደግሞም እፈጽመዋለሁ።

107 ከፍተኛ ጉስቁልና ደርሶብኛል።+

ይሖዋ ሆይ፣ በቃልህ መሠረት በሕይወት አቆየኝ።+

108 ይሖዋ ሆይ፣ እባክህ በፈቃደኝነት የማቀርበውን የውዳሴ መባ* በደስታ ተቀበል፤+

ፍርዶችህንም አስተምረኝ።+

109 ሕይወቴ ሁልጊዜ አደጋ ላይ ናት፤*

እኔ ግን ሕግህን አልረሳሁም።+

110 ክፉዎች ወጥመድ ዘረጉብኝ፤

እኔ ግን ከመመሪያዎችህ ዝንፍ አላልኩም።+

111 ማሳሰቢያዎችህ ልቤን ደስ ስለሚያሰኙ፣+

ቋሚ ንብረቴ* አደርጋቸዋለሁ።

112 ሥርዓትህን በሕይወቴ ዘመን ሁሉ፣

እስከ መጨረሻው ለመጠበቅ ቆርጫለሁ።*

ס [ሳሜኽ]

113 በግማሽ ልብ የሚመላለሱትን* እጠላለሁ፤+

ሕግህን ግን እወዳለሁ።+

114 አንተ መጠለያዬና ጋሻዬ ነህ፤+

ቃልህ ተስፋዬ ነውና።*+

115 እናንተ ክፉዎች፣

የአምላኬን ትእዛዛት መጠበቅ እንድችል ከእኔ ራቁ።+

116 በሕይወት እንድቀጥል

ቃል በገባኸው* መሠረት ደግፈኝ፤+

ተስፋዬ ሳይፈጸም ቀርቶ እንዳዝን አትፍቀድ።*+

117 እድን ዘንድ ደግፈኝ፤+

ያን ጊዜ ለሥርዓትህ ዘወትር ትኩረት እሰጣለሁ።+

118 ከሥርዓትህ የሚርቁትን ሁሉ ገሸሽ ታደርጋቸዋለህ፤+

ውሸታሞችና አታላዮች ናቸውና።

119 በምድር ላይ ያሉ ክፉዎችን ሁሉ ከላይ እንደሚሰፍ የማይረባ ቆሻሻ ታስወግዳቸዋለህ።+

ስለዚህ ማሳሰቢያዎችህን እወዳለሁ።

120 አንተን እጅግ ከመፍራቴ የተነሳ ሰውነቴ* ይንቀጠቀጣል፤

ፍርዶችህን እፈራለሁ።

ע [አይን]

121 ትክክልና ጽድቅ የሆነውን አድርጌአለሁ።

ለሚጨቁኑኝ አሳልፈህ አትስጠኝ!

122 ለአገልጋይህ ደህንነት ዋስትና ስጥ፤

እብሪተኞች እንዲጨቁኑኝ አትፍቀድ።

123 ዓይኖቼ ማዳንህንና

የገባኸውን* የጽድቅ ቃል በመጠባበቅ ደከሙ።+

124 ለአገልጋይህ ታማኝ ፍቅርህን አሳየው፤+

ሥርዓትህንም አስተምረኝ።+

125 እኔ አገልጋይህ ነኝ፤

ማሳሰቢያዎችህን እንዳውቅ ማስተዋል ስጠኝ።+

126 ይሖዋ ሆይ፣ እርምጃ የምትወስድበት ጊዜ ደርሷል፤+

ሰዎች ሕግህን ጥሰዋልና።

127 ስለዚህ እኔ ትእዛዛትህን ከወርቅ፣

ምርጥ ከሆነ* ወርቅ ይበልጥ እወዳለሁ።+

128 በመሆኑም የምታስተምረው ትምህርት* በሙሉ ትክክል እንደሆነ አምናለሁ፤+

የሐሰትን መንገድ ሁሉ እጠላለሁ።+

פ [ፔ]

129 ማሳሰቢያዎችህ ድንቅ ናቸው።

ስለዚህ እጠብቃቸዋለሁ።*

130 አንተ የምትገልጣቸው ቃላት ብርሃን ይፈነጥቃሉ፤+

ተሞክሮ የሌላቸውን አስተዋዮች ያደርጋሉ።+

131 ትእዛዛትህን ለመስማት ከመጓጓቴ የተነሳ+

አፌን ከፍቼ በረጅሙ እተነፍሳለሁ።*

132 ስምህን ለሚወዱ ሰዎች+ ከምትሰጠው ፍርድ ጋር በሚስማማ መንገድ፣

ወደ እኔ ተመለስ፤ ሞገስም አሳየኝ።+

133 በቃልህ መሠረት አካሄዴን በሰላም ምራ፤*

ማንኛውም ክፉ ነገር በእኔ ላይ አይሠልጥን።+

134 ጨቋኝ ከሆኑ ሰዎች ታደገኝ፤*

እኔም መመሪያዎችህን እጠብቃለሁ።

135 በአገልጋይህ ላይ ፊትህን አብራ፤*+

ሥርዓትህንም አስተምረኝ።

136 ሰዎች ሕግህን ስለማያከብሩ

እንባ ከዓይኖቼ እንደ ውኃ ፈሰሰ።+

צ [ጻዴ]

137 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ጻድቅ ነህ፤+

ፍርዶችህም ትክክል ናቸው።+

138 የምትሰጣቸው ማሳሰቢያዎች በጽድቅ ላይ የተመሠረቱና

ሙሉ በሙሉ አስተማማኝ ናቸው።

139 ጠላቶቼ ቃልህን ስለረሱ

ቅንዓቴ ይበላኛል።+

140 ቃልህ እጅግ የጠራ ነው፤+

አገልጋይህም ይወደዋል።+

141 እኔ በሌሎች ዘንድ የተናቅኩና የማልረባ ነኝ፤+

ሆኖም መመሪያዎችህን አልረሳሁም።

142 ጽድቅህ የዘላለም ጽድቅ ነው፤+

ሕግህም እውነት ነው።+

143 ጭንቀትና ችግር ቢደርስብኝም

ትእዛዛትህን ምንጊዜም እወዳለሁ።

144 ማሳሰቢያህ ለዘላለም ጽድቅ ነው።

በሕይወት መኖሬን እንድቀጥል ማስተዋል ስጠኝ።+

ק [ኮፍ]

145 በሙሉ ልቤ እጣራለሁ። ይሖዋ ሆይ፣ መልስልኝ።

ሥርዓትህን እጠብቃለሁ።

146 አንተን እጣራለሁ፤ አቤቱ አድነኝ!

ማሳሰቢያዎችህን እጠብቃለሁ።

147 ጎህ ሳይቀድ* ተነስቼ እርዳታ ለማግኘት እጮኻለሁ፤+

ቃልህ ተስፋዬ ነውና።*

148 በተናገርከው ቃል ላይ ማሰላሰል* እንድችል፣

ክፍለ ሌሊቶቹ ከማብቃታቸው በፊት እነቃለሁ።+

149 ከታማኝ ፍቅርህ የተነሳ ድምፄን ስማ።+

ይሖዋ ሆይ፣ ከአንተ ፍትሕ ጋር በሚስማማ መንገድ በሕይወት አቆየኝ።

150 አሳፋሪ በሆነ ድርጊት* የተጠመዱ ሰዎች ወደ እኔ ቀርበዋል፤

ከሕግህም ርቀዋል።

151 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ቅርብ ነህ፤+

ትእዛዛትህም ሁሉ እውነት ናቸው።+

152 በቀድሞው ዘመን ስለ ማሳሰቢያዎችህ ተምሬአለሁ፤

ለዘላለም ይጸኑ ዘንድ እንደመሠረትካቸው ተረድቻለሁ።+

ר [ረሽ]

153 የደረሰብኝን ጉስቁልና ተመልከት፤ ደግሞም ታደገኝ፤+

ሕግህን አልረሳሁምና።

154 ተሟገትልኝ፤* ደግሞም ታደገኝ፤+

በገባኸው * ቃል መሠረት በሕይወት አቆየኝ።

155 ክፉዎች ሥርዓትህን ስላልፈለጉ

መዳን ከእነሱ ርቋል።+

156 ይሖዋ ሆይ፣ ምሕረትህ ታላቅ ነው።+

ከአንተ ፍትሕ ጋር በሚስማማ መንገድ በሕይወት አቆየኝ።

157 አሳዳጆቼና ጠላቶቼ ብዙ ናቸው፤+

እኔ ግን ከማሳሰቢያዎችህ ፈቀቅ አላልኩም።

158 ከዳተኛ የሆኑ ሰዎችን ተጸየፍኩ፤

ምክንያቱም አንተ የተናገርከውን አይጠብቁም።+

159 መመሪያዎችህን ምን ያህል እንደምወድ ተመልከት!

ይሖዋ ሆይ፣ ከታማኝ ፍቅርህ የተነሳ በሕይወት አቆየኝ።+

160 የቃልህ ፍሬ ነገር እውነት ነው፤+

በጽድቅ ላይ የተመሠረተው ፍርድህ ሁሉ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።

ש [ሲን] ወይም [ሺን]

161 መኳንንት ያለምክንያት ያሳድዱኛል፤+

ልቤ ግን ለቃልህ ጥልቅ አክብሮት አለው።+

162 ብዙ ምርኮ እንዳገኘ ሰው፣

እኔም አንተ በተናገርከው ነገር ሐሴት አደርጋለሁ።+

163 ውሸትን እጠላለሁ፤ ደግሞም እጸየፈዋለሁ፤+

ሕግህን ግን እወዳለሁ።+

164 በጽድቅ ላይ ከተመሠረቱት ፍርዶችህ የተነሳ

በቀን ሰባት ጊዜ አወድስሃለሁ።

165 ሕግህን የሚወዱ ብዙ ሰላም አላቸው፤+

ሊያደናቅፋቸው የሚችል ምንም ነገር የለም።*

166 ይሖዋ ሆይ፣ የማዳን ሥራህን ተስፋ አደርጋለሁ፤

ትእዛዛትህንም እፈጽማለሁ።

167 ማሳሰቢያዎችህን እጠብቃለሁ፤*

ደግሞም እጅግ እወዳቸዋለሁ።+

168 መመሪያዎችህንና ማሳሰቢያዎችህን እጠብቃለሁ፤

የማደርገውን ነገር ሁሉ ታውቃለህና።+

ת [ታው]

169 ይሖዋ ሆይ፣ እርዳታ ለማግኘት የማሰማው ጩኸት ወደ አንተ ይድረስ።+

እንደ ቃልህ ማስተዋል ስጠኝ።+

170 ሞገስ ለማግኘት የማቀርበው ልመና ወደ አንተ ይድረስ።

ቃል በገባኸው* መሠረት አድነኝ።

171 ሥርዓትህን ስለምታስተምረኝ

ከንፈሮቼ ውዳሴን ያፍልቁ።+

172 አንደበቴ ስለተናገርከው ቃል ይዘምር፤+

ትእዛዛትህ ሁሉ ጽድቅ ናቸውና።

173 መመሪያዎችህን ለመታዘዝ ስለምመርጥ፣+

እጅህ እኔን ለመርዳት ዝግጁ ይሁን።+

174 ይሖዋ ሆይ፣ ማዳንህን እናፍቃለሁ፤

ሕግህንም እወዳለሁ።+

175 አወድስህ ዘንድ በሕይወት ልኑር፤*+

አንተ ያወጣሃቸው ፍርዶች ይርዱኝ።

176 እንደጠፋ በግ ተቅበዘበዝኩ።+ አገልጋይህን ፈልገው፤

ትእዛዛትህን አልረሳሁምና።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ